cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የተለወጠ ልብ A changed heart

''በድነታችሁ እንድታድጉ አዲስ እንደ ተወለዱ ሕፃናት ንጹሑን መንፈሳዊ ወተት ተመኙ: (1ኛ ጴጥሮስ 2-2) #የተለወጠ ልብ(አዲስ ልብ) የሚመኘዉና የሚመገበዉ ተንኮል የሌለበትን የእግዚአብሄርን ቃል ወተት ነዉ። #የተለወጠ ልብ(አሸናፊ ) እንደ ብርሀን በጨለማ በተዋጠ ልብ ላይ ያበራል #የተለወጠ ልብ በእግዚአብሄር የጥበቃ ሀይል ይታመናል። [{ ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን }] @Apni89

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
153
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አታማር በህይወትህ ስላለው፣ ስለሌለውም ነገር ሁሉ አምላክን አክብር ጌታህን ከፍ አድርግ። በሚገጥምህ ነገር፣ በህይወት በሚሆነው ነገር አትመረር፤ ያንተን ህይወት የሚመኙ ብዙ ናቸውና ሳታማርር ዝም ብለህ እያመሰገንህ ኑር። የህይወትንም ትግል በደንብ ታገል። የሰውን በመመልከት ከራስህ ጋር አታወዳድር ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኖርምና። ምንም ህይወት ትግል ቢበዛባትም አንተ ግን ከማመስገን ወደ ሓላ አትበል። መልካም ቀን ሳሙኤል ከበደ @youthfocus @youthfocus @youthfocus
Show all...
❤️❤️ፍቅር ነው❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️ስሞ ቢሸጠው ይሁዳ ጌታን ወንድሜ እንጂ አላለው ሴጣን❤️ ❤️ሶስቴ ቢክደው ስመዖን ጴጥሮስ በጎቼን ጠብቅ አለው እየሱስ❤️ ❤️እሱ በሞቱ ታምራት ሰሪ በርባንን ፈቶ ራሱን አሳሪ❤️ ❤️እንደሚገሉት ቀድሞ እያወቀ ሁለቱን ንጉስ ሞቶ አስታረቀ❤️ ❤️በስራዬ ሞት ሚገባኝ ለኔ ሞቶ ሰው አረገኝ❤️ ❤️ተንጠልጥሎ በመስቀል ላይ ገዳዮቹን በፍቅር ሲያይ ፈራጅ ሳይሆን ነው ይቅር ባይ❤️ ❤️ፍቅር ታየኝ በጎልጎታ ኤሎሂም ሲል በኔ ቦታ❤️ ❤️ለታደገን ለዚ ጌታ አመስግኑት በእልልታ ❤️ ❤️❤️❤️ኢየሱስ ፍቅር ነው.❤️❤️❤️❤️
Show all...
“በታሪክ ውስጥ ትልቁ ሰው ኢየሱስ ተብሎ ይጠራል ፡፡ ባሪያዎች የሉትም ግን እሱን ጌታ ብለው ይጠሩት ነበር። ዲግሪ አልነበረውም ፣ ግን እነሱ እሱን መምህር ብለው ይጠሩታል ፡፡ መድኃኒቶች የሉትም ፣ ግን እሱን ፈዋሽ ብለውታል ፡፡ እሱ ጦር አልነበረውም ፣ ነገሥታት ግን ይፈሩት ነበር። እሱ በወታደራዊ ውጊያዎች አላሸነፈም ፣ ግን ዓለምን አሸነፈ። እሱ ምንም ወንጀል አልሰራም .. ግን ሰቀሉት። በመቃብር ውስጥ ተቀበረ ፣ ግን አሁንም በሕይወት አለ። ”
Show all...
"እኔ መቶውን እርሱ ዜሮዬን" ዱርዬ እና ሰነፍ አርፍጅ እና ረባሽ ታካች እና ኮራጅ ተማሪ ነበርኩ። አመቱን በሙሉ ከአስተማሪዬ ትዛዝ ውጪ ስኖር እና ስመላለስ ነበር። ከሚያስተምረኝ ነገር ከአስተማሪዬም ጋር አልግባባም። ነገሩ ያስጨንቃል። ለአስተማሪዬ ማስተማሩን እንዲጠላ በቂ ምክንያት ነበርኩኝ። እንደኔ አይነት ተማሪ ብዙ ናቸውና በማስተማሩ ተስፋ ሊቆርጥ በተገባው ነበር።ሆኖም የልቡን የሚያረካ ከተጠየቀው በላይ ትጉ፣ከሚጠበቀው በላይ ጎበዝ፣ አስተማሪውን የሚወድ በአስተማሪውም የሚወደድ አንድ ተማሪ ግን ነበረው እኔ ስሰንፍ እሱ የሚተጋ ይቀናበት የነበረ ተማሪ ነበር። ታዲያ በዚህ እንዳለን አመቱ አለቀ እና ፈተና ደረሰ። ሰነፍ ተማሪው እኔና ጎበዙ ተማሪው እርሱ፣ ታካቹ ከታታሪው የሰሩት ስራ ሊመዘን በፈተና ተቀመጥን። የአመቱ ማለቂያ ለእኔ ፈታኝ ለዛ ለጎበዙ አስደሳች ግዜ ነው። ፈተናው መጣ ፤በእርሱ ፊት ላይ የሚታየው ደስታ እና ፈተናውን የመስራት ጉጉት በእኔ ፊት ላይ ከሚታየው ጭንቀት እና ተስፋ መቁረጥ ጋር ሲነፃፀር ፍፁም ተቃራኒ ነበር። ከ 100 የሚያዘው ፈተና ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለመሻገር ወሳኝ ነበር። የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ አላውቅም ነበር። አመቱን በሙሉ ያጠፋሁት ጥፋት ዜሮ በማግኘት ከፈለኝ። ጎበዙ ተማሪ በእርግጠኝነት ስሜት ፈተናውን ሰርቶ ጨረሰ። እኔ ዜሮዬን አርሱ መቶውን ለአስተማሪው ሰጥተን ወጣን። የውጤት ቀን ደረሰ እና ዜሮዬን ልቀበል ስሄድ አስተማሪው በፈገግታ ስሜት ተቀበለኝ ፤ ደነገጥኩ ። እንኳን ደስ አለህ ፈተናውን 100/100 አግኝተሃል አለኝ ማመን አልቻልኩም የሰራሁትን ስለማውቅ፣ልፋቴ ዜሮ እንደሚያስገኝ ስለማውቅ የኔ ውጤት እንዳልሆነ አውቅ ነበር። ያልተገባኝን ውጤት ይዤ ያ የማውቀው ጎበዙ ተማሪ መጣ ውጤቱን አየሁት 0/100 አላዝነም ፣ ግራም አልተጋባም። የእርሱ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነበርኩ ፈገግ አለና እንዲህ አለኝ "ያንተን ሰራውልህ ስሙ ያንተ ውጤቱ የእኔ አለኝ" እኔ መቶውን አርሱ ዜሮዬን ይዘን ወጣን። ጥያቄው የተሰራልህን ፈተና፣ሳይገባህ 100 ያገኘኸውን ፈተና አምነህ ተቀብለሃልን? አስተማሪው:- አብ ሰነፉ ተማሪ :- እኔ ጎበዙ ተማሪ :- ኢየሱስ ነው። ፅድቅ ኢየሱስ የእርሱን 100 ሰጥቶኝ የእኔን ዜሮ የወሰደበት ነው።
Show all...
"ዋጋ ይጠይቃል ክርስትና" Singer 👉Temesgen Markos አይደለም ሀይማኖት ክርስትና አለው ሽልማት ተባረኩበት፡፡
Show all...
04 Track 4 - 04 Track 4.mp35.19 MB
👉 #ሟርትና #ድግምት የትኛውም #የጨለማው ስራ #በአንተ #በአንቺ ላይ #አይሰራም #ምክኒያቱም የእናንተ #የህይወት #ፋይል #ከክርስቶስ ጋር #በእግዚአብሔር ዘንድ #ስለተሰወረ ነው። 👉 #ለጨለማው አለም #invisible ናቹ #አትገኙም #ከክርስቶስ ጋር #በአብ ቀኝ #ተሰውራቹሃል። 👉 #ሞታችኋልና፥ #ሕይወታችሁም #በእግዚአብሔር #ከክርስቶስ ጋር #ተሰውሮአልና።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:3) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨 @Binarevivalist @Binarevivalist @Binarevivalist
Show all...
🥯ጥሩ ቁርስ የጥሩ ቀን ምልክት ነው ሲባል ሰምቼ፤ 🙏ጥሩ ጸሎት ደሞ ምን ያህል ቀንን አልፎ ህይወትን መልካም እንደሚያደርግ ለማሰብ ሞክሬ መጨረሻው ጋር መድረስ አልቻልኩም 👉 #ምግብ #ለስጋ ነው። “መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። — 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥13 👉 #ጸሎት ግን #ለመንፈስ፣ #ለነፍስ እነዲሁም #ለስጋም ነው። “ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥6 ሰው ያለ #ምግብ መኖር እንደማይችል ሰውነቱም ዕለት ዕለት በጉልበትም ቢሆን በክብደት እንደሚቀንስ ብሎም #ሊሞት እንደሚችል፤ ልክ እንደዚሁ አንድ #ክርስቲያን ዕለት ዕለት #በጸሎት የመንፈስን ምግብ ካልበላ በመንፈስ ከመድከምም በላይ #ሊሞት ይችላል። ከጠፊው ስጋችን ይልቅ ለዘላለማዊው ለመንፈሳችን እንጨነቅ በጸሎት #እንበርታ እግዚአብሔር የጸሎት ህይወትን ይስጠን #አሜን 👉 ጥሩ ጸሎት #የዘላለም ዋስትና ነው።😉 “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤” — ኤፌሶን 6፥18 መልካም ቀን እወዳችኋለሁ ❤️ @sLeHiYwEt 👉 ህይወት ኢየሱስ ነው። SHARE
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.