🇪🇹Ethiopia Casting Film production
በኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ ♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው የመስራት ፍላጎት ካላችው አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን 0118262505 0926690408
Show more12 624
Subscribers
-824 hours
+737 days
+45230 days
Posting time distributions
Data loading in progress...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Publication analysis
Posts | Views | Shares | Views dynamics |
01 #ትንሣኤ
ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
#ኢትዬጲያ ካስቲንግ ፊልም ፖሮዳክሽን
@Ethiopiacasting | 1 311 | 1 | Loading... |
02 ይሄን ቤት የልካችሁልን ስልክ ስለጠፋብን አናግሩን @Ethiopiacastingteam | 1 598 | 3 | Loading... |
03 ቆንጆ የሆነ መኖሪያ ቤት እንፈልጋለን
ሰፊ አፓርትመንት ወይም ኮንዶሚኒየም
ለግማሽ ቀን ለቀረፆ ሚተባበረን
የቤታችሁን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@ETHIOPIACASTINGTEAM | 2 007 | 2 | Loading... |
04 ለሳፋሪኮም M_pesa Tv commercial
ወንድ እድሜ ከ 20_27
አሪፍ ፈገግታ ያለው
ROLE MAIN CAST
ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@ETHIOPIACASTING | 5 487 | 65 | Loading... |
05 ለ ኢድ ማስታወቂያ የሰራችው ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት @EthioFinanceteam
መታወቂያ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ እናመሰግናለን | 5 781 | 5 | Loading... |
06 የዚ ማስታወቂያ ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት
@EthioFinanceteam
መታወቂያ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ | 7 988 | 21 | Loading... |
07 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።
ኢድ ሙባረክ!
Ethiopia casting film production
@Ethiopiacastingteam | 9 222 | 9 | Loading... |
Photo unavailableShow in Telegram
#ትንሣኤ
ለመላው #የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
#ኢትዬጲያ ካስቲንግ ፊልም ፖሮዳክሽን
@Ethiopiacasting
👍 11❤ 5🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄን ቤት የልካችሁልን ስልክ ስለጠፋብን አናግሩን @Ethiopiacastingteam
👍 7❤ 2
ቆንጆ የሆነ መኖሪያ ቤት እንፈልጋለን
ሰፊ አፓርትመንት ወይም ኮንዶሚኒየም
ለግማሽ ቀን ለቀረፆ ሚተባበረን
የቤታችሁን ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@ETHIOPIACASTINGTEAM
👍 3
ለሳፋሪኮም M_pesa Tv commercial
ወንድ እድሜ ከ 20_27
አሪፍ ፈገግታ ያለው
ROLE MAIN CAST
ፎቶ እና ስልክ ላኩልን
@ETHIOPIACASTING
👍 31❤ 5🤔 3👀 1
ለ ኢድ ማስታወቂያ የሰራችው ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት @EthioFinanceteam
መታወቂያ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ እናመሰግናለን
👍 3
የዚ ማስታወቂያ ክፍያ ስለወጣ ከአሁን ሰሀት ጀምሮ በዚ አካውንት
@EthioFinanceteam
መታወቂያ ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት የሰራችውበትን ሲን በመላክ ክፍያችሁን መውሰድ ተችላላችሁ
👍 6❤ 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።
ኢድ ሙባረክ!
Ethiopia casting film production
@Ethiopiacastingteam
👍 12❤ 6🥰 5