en
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Open in Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) is an active participant. Currently, the community unites 11 983 subscribers, ranking 17 269 in the Education category and 2 838 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 983 subscribers.

According to the latest data from 04 March, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -107 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

11 983
Subscribers
No data24 hours
-337 days
-10730 days
Posts Archive
ሰላም ሁላችሁም ይህ Tech🌍 Zone ነው ዛሬም ለናንተ የሚጠቅም መረጃ ❌ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች📱 ❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏❏ ⚠ በዝናብ ሰዓት Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) (ምክንያቱም ራዲየሽኑ መብረቅ ይስባል) | off wi-fi | Bluetooth | Main Network ⚠ FM(ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ | ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች FM Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት - ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Eectromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል። ⚠ ስልክን Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም | አለመደዋወል - Calling | Wifi አለመጠቀም | Gaming - ጌም አለመጫወት። ⚠ በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ Equalizer በመጠቀም ድምፁን Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም። ⚠ ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ። ⚠️ የስልክ ስክሪን Blue Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን Brightness መቀነስ / Blue Light Filter App መጠቀም። ⚠ የባትሪ ቻርጅ በጣም Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ | ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል። ⚠ ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ | ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ Electromagnetic Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ፡፡ ⚠ የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ | በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ፡፡ ⚠ ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ | የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው | ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን | አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት፡፡ ⚠ ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ | ብረት የኤሌክትሮማግኔቲክ ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል | ስለዚህ መኪና ውስጥ፣ አውሮፕላን ውስጥ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታብረት ወርክሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ | የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን፡፡ ⚠ በተለይ!!! በተለይ!!! ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል | ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል፡፡ ⚠ በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው | ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል፡፡ ⚠ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ልሾ ቅል በጣም ሾሾ ነው | ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡ ⚠ ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት፡፡ ⚠Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ -Premature Death -Diabetes -Heart disease -የተለያዩ የCancer በሽታዎች -Discomfort -Musculoskeletal Symptoms ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ የዛሬው መልዕክታችን ነው። 🔺Stay Tuned🔻 Š - Android ethio ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

እንኳን ወደ AB TUBE በደህና መጣቹህ። በ Ab Tube ♻️ ሙዚቃዎች ♻️ተከታታይ የአሜሪካ ፊልሞች በትርጉም እና HD ♻️ Lyrics ሙዚቃዎች ♻️ የፍቅር ታሪኮችን በአውዲዮ እና በፁሑፍ ♻️ አማርኛ ፊልሞችን ያገኛሉ!!! ♻️ JOIN OUR CHANNEL 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFbz5gtVEcMPAUe_7w ♻️ Creater @APEX1990

#9ኛ . #RESULT_AND_DISCUSSION ፦ . #RESULT [ፕሮጀክቱ የሚሰራው በTEST ከሆነ የተገኘውን ዉጤት፣ theory ከሆነ የ[intrview, questionaier, system documented data, real and visual application,...] የሚያሳዩትን ዉጤት/አኳኋን ማስቀመጥ ነው #DISCUSSION [ከተገኘው ውጤት አንጻር ለእያንዳንዱ ውጤት ሙያዊ ማብራሪያ እና የማሻሻያ ድጋፍ ሀሳብ ማስቀመጥ የሚጠበቅብዎት ክፍል ነው። [discuss weather the result implies good or bad accourding to proffesional point of view based on standards, laws, codes, contract agreement document, principles, softwares ... and put your proffesional solution for failures in the results] . #10ኛ. #Beneficiariers_of_your_project_output {may not mandatory}፦ ጥናቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጠቃሚ አካላት እነማ ናቸው። [may be scientists, teachers, students, farmers, gevornment, contractors, or all ethiopians or world.... as per your study scope] . #11ኛ. #Desimination_of_output [i.e. how you make available your study paper for users? May be by puting at different libraries, publishing and posting on google, by training.....] . #11ኛ. የማጥኛ ጊዜ ሰሌዳ (Schedule) #12ኛ. የሚያስፈልገው በጀት (Budget/cost) . #13ኛ . #Conclusion #14ኛ . #Recommendation፦ [this should be not advice rather it is the measure to be taken for problems and organaizatinal failures based on your proffesional know how!] . #15ኛ. #Reference #16ኛ. #Appendex . #ምንጭ፦ √… Research Methodology, Addis Ababa University ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

✏️ጥናታዊ ጽሑፍ ለምታዘጋጁ # ተመራቂ ተማሪዎች ስለምትሠሩት Proposal እና Research ትንሽ እገዛ ▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄ እንዴት ናችሁ? በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል። ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው። . #1ኛ. #Title ፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ። . #2ኛ. #Introduction_to_your_title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው። . #3ኛ. #Background_to_your_title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው። . #4ኛ. #Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው። . #5ኛ. #Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ። . #6ኛ. #Scope_of_the_Research ፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል። . #7ኛ. #Litrature_review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው። . #8ኛ. #METHODOLOGY ፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው። ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)። በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው። . #NB ፦ እነዚህ ከላይ ያሉት በሙሉ በንድፈ ሀሳብ ሰነድ (proposal document) ላይ ጭምር መስፈር ኣለባቸው ሲሆኑ ቀጥሎ ያለው ተራ ቁጥር 9፣ 13፣ 14 ብቻ ግን ጥናቱ ከተጀመረ በኋላ የሚካተቱ ክፍሎች ናቸው። . . .

ፕሮጀክት ቀረፃ ▃▃▃▃▃▃ ❖አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- ✠A) ማውጫ (Table of contents) ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ ✠B) አጭር መግለጫ (Executive Summary) ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው ሃሳቦች ☞ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር ☞ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ ☞ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ ☞የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት ግምገማ ☞ፕሮጀክቱ የሚያስገኘው ጥቅም ☞ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡ ✠C) መግቢያ (Back Ground) ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው ነጥቦች፡- ☞ ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ ☞ ችግሩን ለምን መፍታት እንዳስፈለገው ☞ ስለፕሮጀክቱ አጠር ያለ ማብራሪያ የሚሉትን ይይዛል፡፡ ✠D) ፕሮጀክቱ የሚመልሳቸው ችግሮች (Rationale) ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ተሰርተው መገለፅ አለባቸው በተጨማሪም የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ግብ ለአንባቢው ግልፅ በሆነ መንገድ መስፈር አለበት፡፡ ✠E) የፕሮጀክቱ ዓላማ (project objective) ፕሮጀክቱ ሊሰራበት የሚችሉ ዋናውንና ዝርዝር ዓላማዎች ለይቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ይህም ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ሊያስገኘው ይችላል ተብሎ የታሰበውን ወጤት መግለፅ ያስፈልጋል፡፡ ✠F) የፕሮጀክቱመግለጫ (project Description):- ☞ የፕሮጀክቱ ስያሜና ዓላማ ☞ ጉዳዮን የሚያስረዳ ገለፃ ☞ የፕሮጀክቱ ቀጣይነት ☞ የፕሮጀክተ የሚተገበርበት ስልት ☞ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችና የፕሮጀክቱን የግዜ ሰሌዳ ከአስር ገፅ ባልበለጠ መገለፅ አለበት፡፡ ✠G) የፕሮጀክቱ አመራርና አደረጃጀት (project management and organization):- ☞ ፕሮጀክቱን የሚመሩቱና የሚሳተፉ ☞ የባለሙያዎችን ኃላፊነትና ተግባር ☞ የፕሮጀክቱን ውስጣዊ አሰራር አደረጃጀት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም መግለፅ አለበት፡፡ ✠H) የፕሮጀክቱ ያገባኛል ባዮችና ተጠቃሚዎች (stakeholders and Beneficiaries):- ☞ ተጠቃሚዎች (Beneficiaries) ማለት በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠቃሚ የሚሆኑትን ይገልፃል፡፡ ☞ ያገባኛል ባዮች (stakeholders):- የመጀመሪያ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (Primary stake holders)፡-በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በአሉታዊም ሆነ በአወንታዊ ተፅዕኖ የሚደርስባቸው ወይም በፕሮጀክቱ ላይ የሚያደርሱትን ያካትታል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (secondary stake holders)፡- ለፕሮጀክቱ መሰራት የራሳቸው ድርሻና ተፅዕኖ ያላቸው ግለሰቦች፤ ቡድኖችና ተቋማት ተለይተው መዘርዘር አለባቸው፡፡ ✠I) የፕሮጀክቱ ትግበራ (project implementation):- የፕሮጀክት ዕቅድ ማለት የሚሰሩት ስራዎች፤ ስራውን ለመስራት የሚያስፈልጉ የሀብት ድልድል፤ ስራው በማን፤ እንዴት፤ መቼና የት እንደሚፈፀም መገለፅ አለበት፡፡ ✠J) ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋትና በጎ ጎኖች (Risk and Assumption):- ☞ ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ሲሆን ሊያጋጥሙ ይችላሉ ተብሎ የሚታሰቡ ስጋቶች ይገለፁበታል፡፡ ☞ ለፕሮጀክቱን ተፈፃሚነት የሚያፋጥኑ፤ የሚረዱ በጎ ጎን ያላቸው ነገሮች አብራርቶ በሰንጠረዥ መገለፅ አለበት፡፡ ✠K) ክትትና ግምገማ (Monitoring and Evaluation): ይህ ርዕስ የሚይዛቸው፡- ☞ የስብሰባ ቃለ ጉባኤ፤ የስራ ጉብኝት፤ የማማከር ሾል መቸ እንደሚደረግና በስንት ጊዜ ልዮነት እንደሚቀርብ ☞ የክትትል ሾል የሚሰራበት ስልት ☞ የግምገማ ዕቅድን ☞ ፕሮጀክት እንዴት ለሚመለከታቸው ሪፖርት እንደሚደረግ ✠L) የፕሮጀክቱ ቀጣይነት (sustainability): ፕሮጀክቱ የሚሰጠውን ጥቅም ዘላቂነት መገለፅ አለበት፡፡ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

ፕሮጀክት ቀረፃ ▁▁▂▃▄▅▆▅▄▃▂▁▁ ❖አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
ፕሮጀክት ቀረፃ ▁▁▂▃▄▅▆▅▄▃▂▁▁ ❖አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

እንኳን ወደ AB TUBE በደህና መጣቹህ። በ Ab Tube ♻️ ሙዚቃዎች ♻️ተከታታይ የአሜሪካ ፊልሞች በትርጉም እና HD ♻️ Lyrics ሙዚቃዎች ♻️ የፍቅር ታሪኮችን በአውዲዮ እና በፁሑፍ ♻️ አማርኛ ፊልሞችን ያገኛሉ!!! ♻️ JOIN OUR CHANNEL 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFbz5gtVEcMPAUe_7w ♻️ Creater @APEX1990

#የኮምፒውተር_ሀርድ_ዲስክ_ብልሽት_ምልክቶችን_ይዘንላቹ_ቀርበናል! ▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄ ✏️ያው ሃርድ ዲስክ ሲበላሽ ብዙ ዳታዎች የጠፋሉ እናም ብዙ ችግሮች ሊያጋጥሙዋቹ ይችላል! ነገር ግን ሃርድ ዲስክኩ መበላሸቱ በፊት በሚያሳያቸው ምልክቶችን ይህንን መከላከልሊያስችላቹ ይችላል። ❶. ኮምፕዩተራችሁ የመዘገም (ስሎው) የማለት ባህሪ ሲያጋጥሞ ❷. ሰማያዊ ነጭ ቀለም ያለው ፊደላትን ሲያዩ ❸. በተደጋጋሚ እስታክ ማረግ ሲጀም ❚. የተለያዩ ኢረሮችን(ችግሮችን) ማሳየት ሲጀምር ❺. ኮምፕዩተሩ ጠፍቶ ሲበራ የተለያየ ችግሮች ካሉት ❻. የተለያዩ ሶፍትዌሮች ክራሽ ሲያረጉ ❼. አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሲያወጣ ለምሳሌ፦ ፕሪንት ሊደረግ ሲል የተለየ ነገር የሚያወጣ ከሆነ ❽. ዳታዎቻቹ ሲጠፉ ወይም ኮራፕት ሲያረጉ ❞. አንድን ዳታ ለመክፈት ብዙ ሰዓታትን ሲፈጅ ❿. የተለያዩ አላስፈላጉ የሆኑ ድምጽ ከኮምፕዩተራቹ ሲወጣ ኮምፕዩቹህ ይህንን ሁሉ የሚያረግ ከሆነ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሃርድ ዲስክ ሊበላሽ ይችላል ማለት ነው:: ❖ሰለዚህ ይህንን ብልሽት እናንተ ላይ ችግር እንዳያስከተል የተወሰኑ ነገሮችን ብታረጉ የተመረጠ ነው። ⚙እኛ በበኩላችን የምን መርጣችው ሁለት አማራጮች አሉ እነሱም፡ ■የመጀመሪያው S.M.A.R.T (Self-Monitoring, Analysis and Reporting Technology) የተባለን ሶፍትዌር ዳውንⶀድ (በማውረድ) ብልሽቱ ከመፈጠሩ በፉት በማስታወስ ኮምፕዩተሮ ላይ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችሉ ፍንጮችን እንድታገኙ ያስችላቹሃል! ■ሁለተኛው ደሞ ኮምፕዩተራቹህ ውስጥ ያሉትን ፋይሎች በየጊዜው ባካፕ(ሌላ ኮፒ በማስቀመጥ) መጠንቀቅ እና ሊጠፉ የሚችሉ ፋይሎችን መታደግ እንችላለን። ባክ አፕ ለመውሰድ ግድ ፍላሽ ወይም ሌላ መሳሪያ አያስፈልጋቹም በኢንተርነት ላይ የተለያዩ የመጫኛ ሳይቶችን መጠቀም ተችላላቹ ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

✅አንድ ሰዉ ኮምፒውተሩን💻 ክፍት ትቶ ሄደ ወይም ክፍት ኮምፒውተር አገኛቹ ብለን እናስብ.....አሁን የበፊቱን ፓስወርድ ሳታውቁ እናንተ ሌላ ፓስወርድ መስጥት ትችላላችሁ ። ▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄ ❶.Startን ተጫኑ ❷.search ማድረጊያው ላይ cmd ብላቹ ጻፉ ❸.ከዛ Command Prompt የሚለው ላይ right click አድርጋችሁ Run as Administrator የሚለውን ምረጡ... ❚.UserAccountControl.. Yes or No የሚል box ያመጣላቹሀል...yes በሉት ከዛ ጥቁር እስክሪን ይመጣል . ❺. net users ብላቹ enterን ተጫኑ። የኮምፒዩተሩን ተጠቃሚዎች ይዘረዝርላቹሃል። ከዛ ደስ ያላቹን ተጠቃሚ ሰም እዩ..ለምሳሌ abebe የሚባል user ቢኖር net users abebe 1234 ብላቹ ስትጽፉ The command completed succesfully የሚል ጽሁፍ ይመጣል። ❖ይህ ማለት አዲሱ ፓስወርድ 1234 ሆነ ማለት ነው። ❻.exit ብላቹ ስትጽፉ cmd ይዘጋል። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🕹IDM - Internet Download Manager v6.35 build 3 ⚙Activated. ✏️Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.

❖ ለአሰላ እና አከባቢዋ ንዋሪዎች በሙሉ የምትፈልጉትን ሶፍትዌር እና የኮምፒውተር ጥገና በተጨማሪም የትኛውንም የተዘጉ ስልኮችን እንከፍታለን ማየት ማመን ነው። ❖ ይጎብኙን ከተሟላ መስተንግዶ እንዲሁ
❖ ለአሰላ እና አከባቢዋ ንዋሪዎች በሙሉ የምትፈልጉትን ሶፍትዌር እና የኮምፒውተር ጥገና በተጨማሪም የትኛውንም የተዘጉ ስልኮችን እንከፍታለን ማየት ማመን ነው። ❖ ይጎብኙን ከተሟላ መስተንግዶ እንዲሁም ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ጋር ከፈጣን (4mb/s) ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ጋር እንጠብቆታለን የምትፈልጉትን ነገር በአካል በመምጣት ወይም በስልክ በመደወል ማዘዝም ሆነ ማሰራት ይችላሉ። ✏️አድራሻችን አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ☎️ 0222381024 📲 +251911598601 🌐 Global Computer and Internet Cafe Asella.

❖ማይክሮሶፍት የዊንዶው 7 ማሻሻያን በጥር ወር ያቋርጣል ❖ማይክሮሶፍት ላለፉት 10 አመታት አገልግሎት የሰጠውን የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንዲቀይሩ ላለፉት ስድስት ወራት የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን ቢሰራም ተጠቃሚዎች በተፈለገው መጠን ወደ አዲሶቹ የዊንዶው ምርቶች አለመሳባቸው ተጠቁሟል፡፡ ❖ኮሌክቲቭ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደጠቆመው ከሆነ 18 በመቶ የሚሆኑ ግዙፍ ኩባንያዎች አሁንም ወደ ዊንዶው 10 ምርት ፊታቸውን አለማዞራቸወን ይፋ አድርጓል፡፡ ❖በ2019 መጀመሪያዎቹ 43 በመቶ ኩባንያዎች የዊንዶው 7 ምርቶችን እንደሚጠቀሙ የገለጹት ተመራማሪዎች ከዚህ ውስጥ 17 በመቶ የዊንዶው 7 ምርት አገልግሎት እደሚቋረጥ እንኳ ምንም እንደማያውቁ ተጠቅሷል፡፡ ❖ሆኖም ማይክሮሶፍት ደንበኞቹ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የዊንዶው 7 ምርቶችን ያለምንም ችግር እዲጠቀሙ እያደረገ ይገኛል፡፡ የማይክሮሶፍት ዊንዶው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጠቃሚዎች ብዛት በአለም አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ከሆኑ የኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በ50 በመቶ የሚልቅ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ❖ የማይክሮሶሰፍት ዊንዶው 10 ምርት የአንበሳውን ድርሻ የሚወስድ ሲሆን የደህንነት ሁኔታውን ጥሩ እንዳደረገው ተጠቁሟል፡፡ የዊንዶው 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም አገልግሎቱ በፈረንጆቹ ጥር/2020 እንደሚቋረጥ ይጠበቃል፡፡ ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛