en
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Open in Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) is an active participant. Currently, the community unites 11 983 subscribers, ranking 17 269 in the Education category and 2 838 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 983 subscribers.

According to the latest data from 04 March, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -107 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

11 983
Subscribers
No data24 hours
-337 days
-10730 days
Posts Archive
📩✍ ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁልን?💞 💵💵 How to make Money on telegram?? የሚል ነገር አንብባችሁ ይሆናል። የዚህ መነሻው ምንድነው ይህ በኢትዮጵያ ተቀባይነት አለው ወይ? ሂደቱስ እንዴት ነው? እነዚህን እና ተዛማች ጥያቄዎችን በተለያየ part ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ✏️ እርግጠኛ ነን #bitcoin ሲባል ሰምታችኋል ፤ ጥያቄም ፈጥሮባችሁ ይሆናል ፤ አልያም ደግሞ ደንገርገር ብሏችኋል። እነሆ ዛሬ የመጀመርያውን part አቀረብንላችሁ። 💵💰⚜💎 ⚜PART - 1 ⚜💎⚜💰💵 🎖🎖🎖🎖BITCOIN🎖🎖🎖🎖 ✏️ አሁን ባለንበት ሰዓት አብዛኛው የአለም ህዝብ ለመገበያየት የሚጠቀመው ገንዘብን ነው። #bitcoin ደግሞ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተቀባይነትን እያገኘ የመጣ የክሪፕቶግራፊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም #ዲጂታል_ገንዘብ ነው ማለት ይቻላል። ✏️ ራሱን #ሳቶሺ_ናካሞቶ በማለት የሚጠራው፣ ነገር ግን በአካል ማንነቱ በማይታወቅ ግለሰብ በ2009 ዓ.ም. የተፈጠረው ቢትኮይን ማንም በነጻ የሚጠቀመው “open-source” software በመሆን አገልግሎት አገልግሎት ላይ ከዋለ ሰንበትበት ብሏል። ✏️መቼም የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ናችሁ። ወደ ባንክ ለወዳጆቻችሁ በአካውንታቸው ገንዘብ ለመላክ ጎራ ብላችሁም ይሆናል። ገንዘቡን ለመላክ የሚይስፈልጋችሁ 2 ነገር ብቻ ነው ፤ የአካውንት ቁጥር እና የሚልኩለት ወዳጅ ስም። የ #bitcoin አሰራርም ከዚህ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል። የሚለየው #bitcoin'ን በመጠቀም የሚደረጉ ዝውውሮች ድብቅ እና ዝውውሩን የሚያካሂዷቸውም ሰዎች ስም አልባ ናቸው ማለትም 1 ሰው ለሌላ ሰው #bitcoin ማስተላለፍ ቢፈልግ ልክ እንደ #bank_account_number ቁጥር ያለ #bitcoin_address ተብሎ የሚታወቅ አካውንት ቁጥር አለ፤ ነገር ግን ይህ #የbitcoin አካውንት ቁጥር በትክክል የማን እንደ ሆነ ከባለቤቱ ውጪ ማንም ስለማያውቅ የሚደረገው ዝውውር ከ1 #bitcoin_address ወደ ሌላ #bitcoin_address ብቻ ይሆናል ማለት ነው። ✏️ ሰዎች ለምን #bitcoin'ን ለመጠቀም ይመርጣሉ ብላችሁ ትጠይቁም ይሆናል? ዋነኛው እና ትልቁ ምክንያት ሰዎች ዝውውርን ለመፈፀም የሚጠበቅባቸውን ተጨማሪ የባንክ ክፍያ ስለሚያስቀር ያለ ምንም ወጪ Internet በመጠቀም ብቻ በቀላሉ እና ፈጣን በሆነ መልኩ መላላክ ስለሚያስችል እና የመንግስት ጣልቃ ገብነትም ሆነ የገንዘብ ተቋማት ተሳትፎ ሳይኖርበት በቀላሉ ገንዘብን ለማንቀሳቀስ ስለሚረዳ ነው። ✏️ ልውውጡና እና ክፍያውም የሚፈጸመው ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች፣ የስማርት ስልክ አፖችና በተበተታተነ የመረጃ መረብና የመረጃ ቋቶች አማካይነት ነው። በክሪፕቶከረንሲ አሰራር ሁለት ተጠቃሚዎች ፍጹም እርስ በእርስ ሳይተዋወቁ ወይንም የተለምዶ ማዕከላዊ የገንዘብ ተቋማት ፍጹም ጣልቃ ሳይገቡ የሁለቱንም ጥቅም የሚያስጠብቅ የገንዘብ ልውውጥ ወይንም ግብይት ሊያደርጉ ይችላሉ። ✏️ #bitcoin'ን ለመጠቀም የሚፈልግ 1 ሰው የሚያስፈልገው ነገር Internet Connection ብቻ ነው ያ ካለው ደግሞ የተለያዩ መንገዶችን ተጠቅሞ #bitcoin ማግኘት ይችላል። ለምሳሌ፦ ✏️ #bitcoin'ችን online ያሉ Payment System'ኦችን ተጠቅመን መግዛት ይቻላል። የዚህ ጥቅም ምንድነው ካልን ደግሞ #bitcoin ወቅታዊ ነው፤ማለትም #1bitcoin ያለው የመግዛት አቅም በብዙ ሰዎች እና ሀገራት ተቀባይነት ላይ ይወሰናል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ደግሞ #bitcoin ሲጀመር የነበረው ዋጋ በሽርፍራፊ ሳንቲሞች (0.00025_US_Dollar 😏) የሚተመን የነበረ ሲሆን በዚህ ሰዓት ግን #1bitcoin ከ #8285.63_US_Dollar 😳 ጋር እኩል የሆነ ዋጋ አለው። ✏️ ይህ ግንዛቤው ካላችሁ የዚህ System ተካፋይ ለመሆን የተወሰኑ Step ስላሉት በተለያየ ፕሮግራም እናቀርብላችኋለን። ⚠️ ምናልባት ተጠቃሚዎች ካላችሁም #በbitcoin wallet withdrawals ያደረጋችሁት ካለ አሁን ባለው የ bitcoin ዋጋ 👉 @Mersha1088 inbox አናግሩን እንገዛለን። ✍ በቀጣይ ፕሮግራምችን እስከምንገናኝ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ከሚያመጣላችሁ አማራጭ ውስጥ 👥Referral የሚለውን ስነኩ የራሳችሁን link ይሰጣችኋል። ያንን ሊንክ ፕሮሞት በማድረግ ከዛም.......✍ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Bitcoin_Cloud_Mining_bot?start=500197251 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ ቀጣይ ፕሮግራማችን part 2 እናቀርብላችኋለን መጀምርያ ግን 100% እውነተኛ ነገር መሆኑን እና አንድ ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው የዚህ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል እና ከፈለግን online ግብይት ወይም በጥታ ብሩንም መውሰድ ትችላላችሁ። 🔶 ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው። 🔘 ሁላችሁም 📌#share📌 በማድረግ ተባበሩን። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

💵💵 How to make Money on telegram using Bitcoin?? የሚል ነገር አንብባችሁ ይሆናል። የዚህ መነሻው ምንድነው ይህ በኢትዮጵያ ተቀባይነት አለው ወይ? ሂደቱስ እንዴት ነው? እነዚህን እና ተዛማች ጥያቄዎችን በተለያየ part ይዘንላችሁ እንቀርባልን። ⚠️ For this tricks i need 50👍 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🇪🇹 @Computer_Android_tricks

🇪🇹 ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የከፍተኛ ትምህርት መግብያ ፈተና ውጤት ሐምሌ 28 እንዲሁም የ10ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ነሃሴ 25 ይፋ ይሆናል። ⚠️ በተለያያ ሶሻል ሚዴያ ተለቋል እየተባለ እየተሰራጨ ያለው ዜና ውሽ በተለያያ ሶሻል ሚዴያ ተለቋል እየተባለ እየተሰራጨ ያለው ዜና ውሸት መሆኑን በትህትና እንገልፃለን። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🔺How to combine two Wifi Connections to get a faster Internet🔻 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✍ You have more than one active internet connections and you are using only one at a time, while the other is resting? Don't let it be lazy. Combine them all to get combined internet speed. Say you have two connections of 1 Mbps each, you just can make 1+1=2. This can work regardless of the type of the connections, i.e. it may be wired, wireless or mobile communication. 🔘 Method 1 of 4: Combining LANs Steps: 1. Turn everything on your computer, modems (in case of DSL). 2. Connect them on the relative ports. 3. Establish Connections. Dial or do whatever you need to do to establish an Internet connection and test each one by one separately. If all good proceed to the next step. 4. While each one is active and connected, navigate to the "Network Devices" folder of your computer. It usually stays under control panel. Windows 8 or Windows 8.1, press Windows D to navigate to the desktop, and the rest is the same as windows 7 below. For Windows 7 and Vista, Click the network icon on the task bar-> then click \ Open Network and Sharing Center\ . Then click \ Change Adapter settings\ 5. Review the Connections. Review the window showing all of your network connections. 6. Drag and select. Drag and select Active LAN (Wired, Wireless or DSL Modem) connections. 7. Right click on one of the selected-> click "Bridge Connections." Then wait and a network bridge with different icon will appear. You might have to provide administrative right. 🔘*Method 2 of 4: Load Balancing* If you connect 2 internet connection to Windows at a time, the operating system automatically selects one connection as primary and uses others as as failover connection mode. You can force Windows 7, 8 to use both connections simultaneously using a simple trick. Steps: ►Open Network and Sharing Center > Change Adapter Settings ►Go to properties of any of your active Internet connection whether it be LAN, WiFi or 3G/4G. ►Select Internet Protocol TCP/IP Version 4, Open its properties, then go to advanced. ►Uncheck the Automatic Metric and type “15”. ►Repeat same steps on other Internet connections you want to combine. ►Restart your Computer. 🔘 Method 3 of 4:Using Connectify Hotspot Steps: ►Download the Connectify Dispatch ►Install the Dispatch software. ►Run. Then click "Start Dispatch". ►Connect all your modems or network connections 🔘 Method 4 of 4: Using Speedify Steps: ►Speedify is a new cloud service from the makers of Connectify, that lets you easily combine multiple WiFi, 3G/4G, and wired networks to create one faster and more reliable Internet connection. ►Visit [www.speedify.com] to begin your free, 3-day trial. Once your trial has started, you will receive an email with your login and a download link for the Speedify client software (for Mac OS X+ & PC) ►Install the Speedify software and then simply enter the email and password that you received from Speedify to log into the Speedify server netwok ►Click the 'Speed Me Up' button to log in. Speedify will automatically connect you to the nearest and fastest Speed Server to ensure that you get the maximum speed and reliability of your Internet connections combined. ►Now, just ensure that you have two or more WiFi, mobile broadband, or wired Internet connections active on y our computer, and Speedify does the rest: ►Connect all your modems or network connections. ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🇪🇹 ሰላም ሰላም ውድ የ ETHIO🌎Tech ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ እስቲ ስለ ኡቡንቱ(ubuntu) እናውራ🇪🇹 💥ኡቡንቱ(Ubuntu Operating system)💥 ✏️1980ዎቹ ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ብዙ ኮንፒተሮች ይጠቀሙ ስለነበር የተለያዩ ሰዎች የኦፕሬትንግ ሲስተምን ኮድ(source code) ባለቤትነት ጥያቄ በማቅረብ የኒክስ ኮዱን ማጋራት አንዲከለከል ወሰኑ፡፡ ይህን ቀድሞ ያየው ተዋቂዉ የኮንፒተር ባለሙያ ሪቻርድ ስታልማን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ተመሳሳይ ግለባጭ ለመስራት ወስነ፡፡ ✏️በሪቻርድ ስታልማን እምነት ሶፍትዎር መጋራት(share) ምንም ጉዳት አንደሌለው እና የሶፍትዌር ጥራትንም እደሚጨምር ያምን ነበር፡፡ ሪቻርድ ስታልማን የሰራውን ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም ለማንም ሰው እዲጠቀመው በነጻ ለቀቀው፡፡ በሪቻርድ ስታልማን እና ኮናኪያል ዩኒክስ ኦፕሬትንግ ሲስተም በማሻሻል አንዲሁም ለአንድ ኦፕሬትንግ ስሰተም ከሃርድዌርጋ ለመግባባት ወሳኝ የሆነው ከርንል በማካተት 2004 ለመጀመሪያ ግዜ ተለቀቀ፡፡ሰሙም ኡቡንቱ ተብሎ ተሰየመ፡፡ 📌 ኡቡንቱ ማለት አፍሪካዊ ቃል ስሆን ትርጉሙ “ለሌላው ማስብ” ወይም “ሰብአዊነት” ማለት ነው፡፡ ኡቡንቱ ተወዳጂነት ያተረፈው ወዲያው ነበር ከሌላው ሉኔክስ ኦፕሬቲንግ ስሰተም ቀላል እና ለመልመድ የማያስቸግር በመሆኑ ተወዳጅነትን አትርፍዋል፡፡ኡቡንቱ ከፈተኛ ድጋፍ ከሚደረግላቸው ትልቅ ኦፕሬትንግ ሲስተም ስለሆነ በየስድት ወር ይዘምናል(update)፡፡ ኡቡንቱ ከሌላ ኦፕሬትንግ ሲስተም ምን ይለየዋል፡ ⚡️ የቨይረስ ትቃት ነጻ መሆኑ ⚡️ በፍጥነት የተሻለ በመሆኑ ⚡️ ድራይቨር መጫን አለመጠየቁ ወይም አለማስፈለጉ ⚡️ የራም አና የሲፒዩ አጠቃቀሙ የተሻለ በመሆኑ ⚡️ ትልቅ ድጋፍ ስላለው ለሪሰርች ⚡️ ለሳይንቲፊክ ጥናት ተመራጭ በመሆኑ 👽በቀጣይ ስለ ኡቡንቱ አጫጫን እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዋች እናይለን። ══════❁✿❁ ══════ 🗣➹share &Join Us 👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

ubuntu-16.04.2-desktop-amd64.iso1482.19 MB

✍ ሰላም የ Ethio 🌎 Tech channel ተከታዮች ዛሬ ስለ malware ምንነት malware ወይም በሙሉ ቃል (malicious software ) የሚባለው የ computer program ወይም file ሲሆን computer ና mobile ስልክ ውስጥ በመግባት computer 💻 ችንን ስልካችን📱 እና ፋይላችን damage ማረግ እና የኛን መረጃ ያለኛ ፍቃድ ለመውሰድ program የሚደረጉ software ዎች ሲሆኑ ይህ malware የተባለው የcomputer program የተለያዩ ክፍሎች አሉት እነሱም :- ★viruses ☆worms ❂Trojan horses ⚄Rootkits ✿spyware ✾Keyloggers. ሲሆኑ በጋራ አንድ በሚያረጋቸው ባህሪ ከፍለን እናያቸዋለን ❄virus & worms - በባህርያ define ስናረጋቸዉ :- ያለ userኡ ወይም ተጠቃሚው ፍቃድ እራሳቸውን የሚስፋፉ program የተደረጉ ጎጂ software ናቸው:: virus ህጋዊ software ን ያጠቃል software ኡን ተጠቃሚው ሲጠቀም virusኡ እራሱን ያስፋፋል ይህ ማለት virus ከመስፋፋቱ በፊት የተጠቃሚውን ድርጊት ወይም action ይፈልጋል:: ✏️ በሌላ በኩል worm ደሞ የ userኡን action ድርጊት አይፈልግም ማለትም ጥገኛ ስላልሆነ እራሱን በቀላሉ ያስፋፋል :: በአጠቃላይ virus ና worms file ለማጥፋት የ ተሰሩ ናቸው እናም እንደ video photo ተቀምጠው እናገኛቸዎለን:: ☀Trojans & Rootkits - እነዚ በ ድብቅ computer አችንን የሚያጠቁ ናቸው:: ☀️Trojan horses መጥፎ software ኦች ሲሆን እራሳቸውን እንደ ጤናማ application የሚያስመስሉ ናቸው::ሰዋችም እንደ ጤናማ software በመቁጠር download ያረጓቸዋል ከዛም ቀስ በቀስ fileዎቻቸው ይበከላሉ እናም data(file) ኦችን delete modify copy block ማረግ እናም device ኡን slow ማረግ ይችላሉ::softwareዎችን ከታወቀ website ብቻ download በማረግ መከላከል ይቻላል ☀️Rootkits - የmalware softwareዎችን ለመደበቅ የሚያገለግሉ ናቸው ነገር ግን damaging ማለትም አጥፊ software አይዙም ; የRootkit techniques በ virus programmer ዎች malware ን ለመደበቅ በጥንቃቄ build ሰለሚደረጉ በAntivirus እንኮን ላይ ታወቁ ይችላሉ:: ★spyware & Keyloggers - ጎጂ software ሲሆኑ አብዛኛውን ጊዜ በblakhat hackerዎች የሚዘወተሩ ሲሆኑ designed የተደረጉት internet ን በመጠቀም ከማያውቃቸው የ online የbank ተጠቃሚዎች ገንዘብ ለመስረቅ ነው:: ══════❁✿❁ ══════ 🗣➹share &Join Us 👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

🇪🇹 How to Reset Forgotten Windows 10 / 8 / 7 Password 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 Whether you are locked out of your own computer or need to help a friend or family member who forgot their Windows password, there could be times when you need to reset a lost Windows password. It’s quite easy to do if you have a bootable disk like PCUnlocker. This tutorial will walk you through [...] The post How to Reset Forgotten Windows 10 / 8 / 7 Password appeared first on Get Into PC. ✍ @Computer_Android_tricks http://getintopc.com/tutorials/how-to-reset-forgotten-windows-password/

☞☞ ከደራሲያን አለም የአለም እውነታዎች!! ❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍ ✍ የያዝከው ነገር በቂ መስሎ ካልታየክ፤ድፍን አለምን ብትጨብጥ እንኳን፤ሀዘንተኛ እንጂ ደስተኛ መሆን አችልም፤እናም ባለህ ነገር ፈጣሪን አመስግነህ ኑር። ✍ የሰው ዋጋው እየቀነሰ የዶሮ እና የእህል ዋጋ እየጨመረ ሲመጣ በርትተህ ፀልይ ፡፡ ✍ሰዎች ሾለ አንተ መጥፎነት ቢያወሩ አይድነቅህ ምክንያቱም ውሾች በማያውቁት ሰው ላይ ነው የሚጮሁት:: ┈┈┈┈◎◎❍❍┈┈┈┈ ✎ ጨውን ሺ ጊዜ ስኳር ብትለው ስሙን እንጂ ጣአሙን መቀየር አችልም። ✎ ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ቅንና መልካም ስትሆን ደሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ። ✎ በሕየውትህ ሰዎችን ለመረዳት እንጂ ለመጉዳት አታስብ። ✎ ፍቅርና መልካምነት ከቃል ይልቅ መተግበርን ይፈልጋል። ✎ የውሸት ጎደኛ እና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ሁለቱም ፀሐይ እስካሉ ድረስ ነው። ┈┈┈┈◎◎❍❍┈┈┈┈ ☛ የፈጣሪ ስዕል እያልክ ስትስም ልሹ ፈጣሪ አክብሮ የፈጠረውን ሰውን ግን ረግጠህ በማለፍህ የወጣልህ አስመሳይ መሆንህን እወቀው፡፡ ☛ ውሾች እና ድመቶች አልጋህ ላይ እንዲዘሉ እየፈቀድክ ድሆች ግን የግቢህ ድንጋይ ላይ እንዲቀመጡ ባለመፍቀድህ የፈጣሪህን ምህረት ጠይቅ፡፡ ☛ ከዚህ አፍ እና ልብ ከተለያዩበት ቲያትረኛ ማንነትህ ፈጥነህ ውጣ ፡፡ ⚠️የሳቀልኝ ሁሉ ስው እየመሰለኝ ጠላቴን ስጠብቅ ወዳጄ ገደለኝ😭 ⚠️ ሰዎች ሆይ የሚቀድመውን ብናስቀድም የማይተወን ፈጣሪ ይከተለን ነበር ፡፡   📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ══════❁✿❁ ══════ Š Share & Join Us☛ @Ethio_fun

⚡️10 ጠቃሚ የሆኑ አፖች እንጠቁማቹ! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 1.➡ #ትሩኮለር/True Caller/ ይህ አፕ ማንኛውም ሰዉ ወደ ሞባይላችን ሲደውል በሶሻል ሚድያ የተመዘገበው ስሙ ያሳየናል: ማለትም ስልኩ በሞባይላችን ባንመዘግበዉም የደዋዪ ስልክ ስም ለማወቅ ይጠቅመናል! 2➡ #ሴክሪቲ 360 /360 Security/ ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል። 3➡ #ዋይፋይማፕ/WiFi Map/ በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው። 4➡ #ዊስትል ፎን ፋይንደር/Whistle Phone Finder/ ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል። 5.➡ #ኔክስትዶር/NextDoor/ ይህ ሞባይል አፕሊኬሽን ከጎረቤቶቻቸን ለማዉራት የሚጠቅመን አፕ ነው ይህንን አፕ ተጠቅመን ከጎረበቶቻቸን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እርዳታ ለመፈለግና ተመሳሳይ ስራዎች ለማደረግ ይጠቅማል! ይህንን ስራ ለመስራት ኢንተርኔት አያስፈልገዎም:: 6.➡ #ኢንስታፔፐር/Instapaper/ ይህ ገራሚ አፕ በሞባይላችን የምናገኛቸው መረጃዎች ሴቭ ለማድረግና በፈለግነው ጊዜ ለማንበብ ወይም ለመመለከት ይጠቅመናል 7.➡ #ዪቱዪብኪድስ/YoutubeKids/ ይህ አፕ የዪቱብ አፕ በጎግል በራሱ የተሰራ ሲሆነ ለልጆች ተብሎ የተሰራ አፕ ነው:: በዚህ አፕ ለልጆች የሚሆኑ ሙዚቃ የትምህርት መረጃዎች ቪድዮዎች ወዘተ ይገኛሉ! ከ18 አመት ለሆኑ ይህንን አፕ ብጨንላቸው ተመራጭነው:: 8.➡ #ለርንሲፕላስፕላስ/Learn C++/ ይህ አፕ ሲፕላስፕላስ ለመማር ለሚፈልጉ በጣም ምርጥ አፕ ነው! በሞባይልዎ ሁነው ሲፕላስፕላስ በመማር የተሻለ ፕሮግራመር ይሁኑ:: 9.➡ #IDM download manager በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል። ከዚህ አፕ በተሻለ ፍጥነትና በነፃ የምናገኛቸው ዶወንሎድ ማድረግያ ለማየት እዘሁ ይጫኑ ➜http://bit.ly/2gNOA4c 10.➡ #ዲስክዲገር/DiskDigger/ ዲስክዲገር ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete ከተደረጉብን ዲስክዲገር አፕ መፍትሄያችን ይሆናል ማለት ነው። ══════❁✿❁ ══════ 🗣➹share &Join Us 👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

✍ስልኮ እየተጠቀሙበት በመሃል መስራት ያቆማል? ለምን? መፍትሄውስ Fix: Unfortunately, settings has stopped error ስልኮ ከተለመደዉ በላይ ይዘገያል ወይስ እንዲያ ከናካቴዉ አልሰራም ብሎ ቀጥ ብሎ ይቆማል፡፡ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✍ እንግዲህ ስልኮ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካሎት ስልኮ የሆነ ችግር ገጥሞታል ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡ 🔑 ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡ ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች 🔸ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን ሶፍሮች ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡ 🔑 የስልኮ ዳታ መያዣ(ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ በስልኮ ሜሞሪ ላይ ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮች፣ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቐት(ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡ 🔑የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ(background play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡ 🔑 ካች (Cache) ዳታን አለማፅዳት ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስላካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል፡፡ 🔑 Widgets መጠቀምን ማብዛት አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም (ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡ ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት ማሰተካከያ መመለስ(reset factory setting) የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡ አንዳንድ የማስተካከያ(ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ (ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡ 🔑 ዎልፔፐር (Wallpaper) መጠቀም ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም(ስታክ ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና ይሞክሩት፡፡ 🔑 ስልኮ አቧራ ከሞላዉ የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡ ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል፡፡ ══════❁✿❁ ══════ 🗣➹share &Join Us 👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛