en
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Open in Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) is an active participant. Currently, the community unites 11 983 subscribers, ranking 17 269 in the Education category and 2 838 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 983 subscribers.

According to the latest data from 04 March, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -107 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

11 983
Subscribers
No data24 hours
-337 days
-10730 days
Posts Archive
❌Sold out ‼️ Adidas #Sweat_pants 🔹Size: M 🔹Price: 350 #free_home_delivery #free_return_policy ❌Sold out ‼️
❌Sold out ‼️ Adidas #Sweat_pants 🔹Size: M 🔹Price: 350 #free_home_delivery #free_return_policy ❌Sold out ‼️

Men's #Shirt 🔶Price: 399 🔶Size: M #free_home_delivery #free_return_policy
Men's #Shirt 🔶Price: 399 🔶Size: M #free_home_delivery #free_return_policy

ሁሉ Market በኢትዬጵያ የትኛውም ከተማ ቢገኙ፡፡ ያሉበት ድረስ እናመጣለን፡፡🚛 የተሸጠ እቃ ይመለሳል😉 ቀላል ፣ ብዙ አማራጮች ያሉት 👞👢👡👠👗👔👖👙👓👜🎸

Under Armour #T_Shirt 🔶Price: 280 🔶Size: XL #free_home_delivery #free_return_policy
Under Armour #T_Shirt 🔶Price: 280 🔶Size: XL #free_home_delivery #free_return_policy

Vans old skool 🔹Size: 41, 42 🔹Price: 1200birr #free_home_delivery #free_return_policy
Vans old skool 🔹Size: 41, 42 🔹Price: 1200birr #free_home_delivery #free_return_policy

Men's #Sweater 🔶Price: 399 🔶Size: L #free_home_delivery #free_return_policy
Men's #Sweater 🔶Price: 399 🔶Size: L #free_home_delivery #free_return_policy

Adidas #Sweat_pant 🔶Price: 350 🔶Color:Blue Black 🔶Size: M #free_home_delivery #free_return_policy
Adidas #Sweat_pant 🔶Price: 350 🔶Color:Blue Black 🔶Size: M #free_home_delivery #free_return_policy

ሁሉ Market በኢትዬጵያ የትኛውም ከተማ ቢገኙ፡፡ ያሉበት ድረስ እናመጣለን፡፡🚛 የተሸጠ እቃ ይመለሳል😉 ቀላል ፣ ብዙ አማራጮች ያሉት 👞👢👡👠👗👔👖👙👓👜🎸

✅ 26k active channel በ 2500 ብር መግዛት የሚፈልግ @Eunice_Hoover ወይም 0911598601 ያናግሩን።

✅100k active channel በ 4500 ሺ መግዛት የሚፈልግ @Eunice_Hoover ወይም 0911598601 ያናግሩን።

ITPro.tv - Kali Linux Course - [31 GB] Genre: Development / Programming / Security / Hacking Description: Kali Linux is a powerful Linux based operating system specifically built for penetration testing. Viewers will hear a brief overview of the operating system and what kinds of things it can be useful for. Information: HDRips | MP4/AVC, ~4987 kb/s | Dimension: 1280x720px | Duration: 14:19:49 | English: AAC, 317 kb/s (2 ch) | 31.58 GB Source🔰https://itpro.tv/course-library/kali-linux/kali-linux-overview/ Size: 31.58 GB 🔗GDrive Link -🔰 https://goo.gl/9Nkyq8 🆔 @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.50 KB

sticker.webp0.52 KB

✅100k active channel በ 5000(5ሺ) መግዛት የሚፈልግ @Eunice_Hoover ወይም 0911598601 ያናግሩን።

የግሎባል ኢንሹረር ሂስኮክስ የ2019 ሪፖርት የሳይበር ጥቃት በከፍተኛ መጠን ማሻቀቡን ይፋ አደርጓል፡፡ ለጥናቱ በአሜሪካ፣ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በቤልጀም፣ በፈረንሳይ፣ በጀርመን ፣በስፔን እና በኔዘርላንድ ያሉ 5,300 የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎችን ቃለ መጠይቅ ማድረጉም ታውቋል፡፡ የተለያዩ ደረጃ ያሉ ድርጅቶችን ያነጣጠሩ ጥቃቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ የመጡ ሲሆን በፈረንጆቹ 2018 45 በመቶ የነበረው ሳይበር ጥቃት በ2019 61 በመቶ እድገት ማሳየቱን "Hiscox Cyber Readiness Report 2019 " ጠቁሟል፡፡ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ያሉ አነስተኛ እና መካከለኛ ቢዝነስ አንቀሳቃሾች ሳይቀር የሳይበር ጥቃት እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በአማካኝ 65 በመቶ የሚሆኑ ድርጅቶች የአቅርቦት ሰንሰለታቸውን ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት አስተናግደዋል፡፡ ባለፈው አመት ከነበረው አማካኝ የተቋማት ኪሳራ ከ229,000 ወደ 369,000 ዶላር ያሻቀበ ሲሆን ይህም ከአምናው ከፍተኛ ለውጥ ታይቶበታል፡፡ ግዙፍ የሚባሉ ኩባንያዎች ደግሞ በአማካኝ 162,000 የአሜሪካ ዶላር ወደ 700,000 ዶላር በጥቃቱ ሳቢያ የኪሳራ መጠኑ ከፍ ማለቱን ጥናቱ ገልጿል፡፡ https://www.hiscox.co.uk

sticker.webp0.32 KB

ኤድዋርድ ጆሴፍ እስኖደን አሜሪካዊው የኮምፒተር አዋቂ ኤድዋርድ ጆሴፍ እስኖደን 1983 እ.አ በኤልሳቤት ከተማ ሰሜናዊ ካሮሊና ተወልዶ ያደገ ሲሆን ነገር ግን ከፍተኛ የአእምሮ ብቃት ስላለው የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ኤጀንሲ አይኑን ጣለበት። ለተወሰነ ግዜ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ኤጀንሲ ካገለገለ በሗላ ባልታወቀ ምክንያት ወደ ሆንግ ኮንግ በአቀና ጊዜ ግን በሺህ የሚቆጠር የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ኤጀንሲ ምስጢራዊ መረጃዎችን ይዞ ለጋርዲያን እና ወሽንግተን ፖስት አሳልፎ የሰጠ ሲሆን እነ ኒዎርክ ታይምስም ተቀባብለውታል። የአሜሪካ መንግሥት ግን የመንግሥትን ምስጢራዊ መረጃ በማውጣት መወንጀል ብቻ ሳይሆን የመኖሪያ ፍቃዱንም ሰርዛ ነበር ነገር ግን የራሺያ መንግስት እስከ 2020 ድረስ የመኖር ፈቃድ ሰተዋለች። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛