en
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Open in Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Channel ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) is an active participant. Currently, the community unites 11 983 subscribers, ranking 17 269 in the Education category and 2 838 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 983 subscribers.

According to the latest data from 04 March, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -107 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 March, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

11 983
Subscribers
No data24 hours
-337 days
-10730 days
Posts Archive
‍ 💥ናኖ(Nano) ተብሎ የሚታወቀው የሞባይል ስክሪን የምያጥነክር ግላስ ካንሰር ልያስይዝ ይችላል ተባለ💥 """"""""""""""::::::::::::::::"""""''''"""''"'"'"" ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ☞#ሰሞኑን_በሀገራችን_አንዳንድ_ከተሞች_በተለይ_በስፋት_በአዲስ_አበባ,በባህር_ዳር,በደሴ,በመቐለ እና በሌሎች ከተሞች ናኖ ( #Nano ) የሚባል ከቻይና የሚገባ የቴክኖሎጂ ውጤት የሞባይል ስልክ ስክሪን ያጠነክራል ወይም እንዳይሰበር ያደርጋል ተብሎ በስፋት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ☞ይህን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ የያዙ ወጣቶች ህዝብ በዛብሎ በሚሰበሰቡበት ቦታ የእግረኞች መንገድ ላይ ወይም በመኪናም ጭምር በመንቀሳቀስ የሞባይል ስክሪናቸው እንዲጠነክርላቸው የሚፈልጉ ተጠቃሚዎችን ከብር 200 እስከ ብር 150 በማስከፈል የተለያዩ ኬሚካሎችን በስልኩ የፊት እስክሪን ላይ በመቀባት እና በማሽኑ ውስጥ በማስገባት ለ3 ደቂቃ የጨረራ ሙቀት እየሰጡ የሚሰሩ ሲሆን ሂደቱን ሲጨርስ የስልኩ ስክሪን ጥንካሬ መጨመር ለማሳየት መዶሻ በመምታት ለተጠቃሚው ለማረጋገጥ ሲሞክሩ ይታያሉ። ⚠️❖⚠️ ናኖ (Nano) ፈሳሽ በእርግጥም ለስልክ ስክሪን የሚሰራበትና የመስታወቱን ጥንካሬ የሚጨምር ቢሆንም ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ራዲዮ አክቲቭ ጨረራ ስላለው በመሳሪያው የሚሰሩ ወጣቶች እንዲሁም አገልግሎቱን የተቀበሉ ሰዎች በስልካቸው አማካይነት መጠኑ ላልታወቀ የራዲየሽን ወይም ጨረራ እየተጋለጡ ይገኛሉ። ☞⚙ ስለሆነም ይህን ስራ ሲሰሩ የምታገኟቸውን ወጣቶች ስለመሳሪያውና ኬሚካሎቹ ለጤና አደገኝነት ልትነግሯቸው ይገባል። ☞ማሽኑም ሆነ ኬሜካሎቹ በጨለማ ቦታና በጥቁር መያዣ ዕቃ ብቻ ሊቀመጡ የሚገባ ሲሆን ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለብርሃንና ሙቀት ሲጋለጡ ኬዙን (መያዛ ሳጥኑን) ጭምር አጨማድዶ ያኮማትራል። ❖ ስለዚህ በየአደባባዩ ያለጥንቃቄ መጠቀም የራስን ጤና ለከፍተኛ አደጋ ማጋለጥ ነውና መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ❗️❗️የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለስልጣን መስሪያ ቤትም በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ የጤና ችግር ከመከሰቱ በፊት በመሳሪያዎቹ የጥራት ደረጃና የጨረር ልቀት መጠን ላይ ትኩረት ሰጥቶ የቁጥጥር ሊሰራ ይገባል። ❖Source: Ethiopian Radiation Protection Authority Ministry of Innovation and Technology - Ethiopia =========================== ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

❗️⚠️❗️⚠️❗️⚠️❗️⚠️❗️⚠️ 💥Nano liquid Glass ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ራዲዮ አክቲቭ ጨረራ ስላለው በመሳሪያው የሚሰሩ ወጣቶች ጥንቃቄ ብታደርጉ ይሻላችኋል። ‼️📢: @Compute
❗️⚠️❗️⚠️❗️⚠️❗️⚠️❗️⚠️ 💥Nano liquid Glass ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ራዲዮ አክቲቭ ጨረራ ስላለው በመሳሪያው የሚሰሩ ወጣቶች ጥንቃቄ ብታደርጉ ይሻላችኋል። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

🎁YouTube Creator Awards የYouTube ሽልማት 📌የዩቲዩብ ሽልማት የራሱን የዩቲዩብን Logo መልክ የያዘ የሽልማት አይነት ነው! ይህ ሽልማት የሚሰጠው ምርጥ ለሚባሉ ቻናሎች ነው! ⚠️ይህ ሽልማት ፖለቲካዊ ነክ ነገር እና Horror Content ያለባቸውን ቻናሎች አያካትትም😂 (70% የኢትዮጵያ ቻናሎች ውሀ በላቸው) 📝ከላይ እንደገለፅኩት ሽልማቱ የዩቲዩብ Play Button ነው ሽልማቱ ግን የተለያየ አይነት ደረጃ አለው! 📝ጥቅም 🔻Graphite - ከ1,000 በታች subscribers ላለው ቻነል 🔻Opal - 1,000 እና ከዚያ በላይ subscribers ላለው 🔻Bronze - ከ10,000 በላይ subscribers ላለው 📝ሽልማት 🔻The Silver Creator Award - ከ100,000 በላይ Subscribers ላገኘ 🔻The Gold Creator Award - ከ1 million በላይ Subscribers ላለው 🔻The Diamond Creator Award - ከ10 million በላይ Subscribers ላገኘ 🔻The Custom Creator Award - ከ50 Million በላይ Subscription ላለፉ -ይህንን ሽልማት የተቀበሉ ቀዳሚ የYouTube ቻናሎች ውስጥ -PewDiePie |T-Series |5 Minute Crafts |SET India | Kondzilla |WWE ናቸው 🔻The Red Diamond Creator Award - ከ100 Million በላይ Subscribes ላላቸው -ይህንን የተሸለሙ 2 ቻናሎች ብቻ ናቸው | T-Series እና PewDiePie | ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

🎥በYouTube ላይ በጣም ብዙ ጊዜ የታዩ 10 ቪዲዮዎች🔻 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝1 - Luis Fonsi feat.Daddy Yankee - Despacito | 6.5 ቢሊየን እይታ 📝2 - Ed Sheeran - Shape Of You | 4 ቢሊየን እይታ 📝3 - Wiz Khalifa feat.Charlie Puth - See You Again | 4 ቢሊየን እይታ 📝4 - Masha and the Bear – Recipe for Disaster | 4 ቢሊየን እይታ 📝5 - Songs & Stories - Baby Shark Dance Pinkfong Kids | 4 ቢሊየን እይታ 📝6 - Mark Ronson featuring Bruno Mars Uptown Funk | 3 ቢሊየን እይታ 📝7 - Psy - Gangnam Style | 3 ቢሊየን እይታ 📝8 - Justin Bieber - Sorry | 3 ቢሊየን እይታ 📝9 - Maroon 5 - Sugar | 3 ቢሊየን እይታ 📝10 - Katy Perry - Roar | 2 ቢሊየን እይታ ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

✍How To Get Serial Keys of Any Premium Software or Application. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💢Basically, this is a Google Search trick. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💢Things You Need?? ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭕️Any Web Browser(e.g Chrome, FireFox etc) ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭕️Step 1: Open www.Google.com from your Web Browser. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭕️Step 2: Now in the Search Bar Simply write “ Product Name 94FBR “. Suppose I want a product Key For IDM then I will Search “ IDM 94FBR” ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭕️Step 3: Now Open any link of the websites from the search result and you will get your Product Key. 🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆 ✍ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ። ‼️📢: @Computer_Android_tricks ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬

💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓ 🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡ #VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡ #VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡ 🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር 🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር 🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡ ❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌ ⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡ ⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡ ⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡ ⚫️ Generally #VPN can👇👇👇 👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP 👉 encrypts your data avoid censorship and georestriction 👉 access websites and apps from anywhere at any time 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

#INSA በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ማክሸፍ ተቻለ! ዛሬ በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ሙሉ በሙሉ ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህ
#INSA በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ማክሸፍ ተቻለ! ዛሬ በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ሙሉ በሙሉ ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የፋይናንስ ተቋሞችን የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ኔትወርኩን ከ15 እስከ 20 ደቂቃዎች ለማቋረጥ ተገድዶ እንደነበር የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና ተናግረዋል፡፡ ተመሳሳይ ችግሮችን ለማክሸፍ ኤጀንሲው ከኢትዮ ቴልኮም ጋር በመሆን እየሰራ መሆኑንም ምክትል ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል፡፡ በኤጀንሲ ውስጥ ኢትዮ ሰርት የሚባል የፋይናንስ ተቋማትን ለ24 ሰዓት የሚከታተል እና አዲስ ጥቃቶች ሲቃጡ የመከላከል ተግባር ያለው ክፍል መኖሩን ገልጸዋል፡፡ በዚሁ ክፍል ጥቃቱ ሳይደርስ መከላከል መቻሉን ኢንጅነር ወርቁ ተናግረዋል፡፡ ስራው ብዙ ጊዜ የተለመደውና የኔትወርክ ለውጥ የሚደረገው ብዙ ሰው ኢንተርኔት በማይጠቀምበት ሰአት ምሽት እንደነበር የተገለጸ ሲሆን ዛሬ ላይ የተፈጠረው አስቸኳይ ስለነበር ቀን ላይ እርምጃው መወሰዱን ተጠቁሟል፡፡ ጥቃቱ ከየት እንደተሰነዘረ ዝርዝር ጉዳዮችን እየተመለከቱ እንደሆነም ገልጸዋል፡፡ (ኢቢሲ) 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

#EthioTelecom #EliasMeseret ዛሬ ለበርካታ ደቂቃዎች ኢንተርኔት የተቋረጠበትን ምክንያት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ለAssociated Press ጋዜጠኛ
#EthioTelecom #EliasMeseret ዛሬ ለበርካታ ደቂቃዎች ኢንተርኔት የተቋረጠበትን ምክንያት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ለAssociated Press ጋዜጠኛው ኤልያስ መሰረት ተናግረዋል፦ "በመጀመርያ ለኢንተርኔት መቋረጡ ይቅርታ እንጠይቃለን። እኛ ሁል ግዜ የኔትወርክ ለውጥ የምናደርገው ብዙ ሰው ኢንተርኔት በማይጠቀምበት ሰአት ለሊት ላይ ነው። ዛሬ ላይ የተከሰተው የኢንተርኔት መቋረጥ ግን በእኛ ቁጥጥር ስር የነበረ አይደለም፣ አቅደነውም የነበረ አይደለም። በፋይናንስ ተቋሞቻችን ላይ ሊደርስ የነበረ የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል INSA ኔትወርኩን ለማቋረጥ ተገድዶ ነበር። እኛም መቋረጡን ለደንበኞቻችን ለመንገር ግዜ አልነበረንም፣ ጉዳዩ ጊዜ የሚሰጥ አልነበረም። ለጥቂት ደቂቃ በማቋረጥ ጥቃቱን ለመከላከል ይቻላል ተብሎ የተወሰደ እርምጃ ነው። ከ INSA ጋር እየተነጋገርን ነው የምንሰራው። ዛሬ ግን ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ችግር አጋጥሟቸው የነበረ ይመስለኛል። አሁን ጉዳዩ ላይ እየተነጋገርን ነው።" 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

Her name is ራሄል የCampus ተማሪ ነች ‼️ የሀበሻ Sex Tube ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ በማድረግ ትታወቃለች ‼️ Join & see her hot pics ‼️ ወሲብ ቀስቃሽ ፎቶዎቿ⚠️
Her name is ራሄል የCampus ተማሪ ነች ‼️ የሀበሻ Sex Tube ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ በማድረግ ትታወቃለች ‼️ Join & see her hot pics ‼️ ወሲብ ቀስቃሽ ፎቶዎቿ⚠️

❖ ዩቲዩብን እንዴት የገቢ ምንጭ ማድረግ ይችላሉ? ▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄ ❑ ዩቲዩብ ለብዙዎቻችን ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በነፃ የምንኮመኩምበት ድረ-ገፅ ነው። ነገር ግን ዩቲዩብ ከዚህም አልፎ ለብዙዎች የገቢ ምንጭ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል፤ ታዋቂነት ከማትረፍም በላይ ሚሊዬነር መሆን የቻሉ ጥቂት አይደሉም። አብዛኛው ተጠቃሚ በነፃ ከሚመለከተው ተንቀሳቃሽ ምስል እንዴት ገቢ ሊገኝ ይችላል? የሚለው ግን የብዙዎች ጥያቄ ነው። እነሆ አምስት መንገዶች... ①• ማስታወቂያዎች ╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ የመጀመሪያው ዩቲዩብን የገቢ ምንጭ ማድረጊያው መንገድ ማስታወቂያ ነው። አንድ ምስል ከመመልከትዎ በፊት የሚመጣው ማስታወቂያ ለዩቲዩበኞች አንደኛው የገቢ ምንጫቸው ነው። አንድ ሺህ ተጠቃሚዎች ማስታወቂያውን በተመለከቱ ቁጥር ጉግል ለዩቲዩበኛው ከ1 ዶላር 5 ዶላር ድረስ ሊከፍል ይችላል። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩቲዩብ 50 በመቶውን ገቢ መውሰድ በመጀመሩ ምክንያት ከማስታወቂያ የሚገኘው ገቢ እጅግ ቀንሷል። እርስዎ አንድ ምስል ዩቲዩብ ላይ ሰቅለው የእርስዎን ምስል ለማየት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ማስታወቂያውን ከተመለከቱ ከ1ሺህ ጀምሮ እስከ 5ሺህ ዶላር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው። ②• ለሚከፍሉ/ለሚለግሱ ማሳየት ╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ዩቲየበኞች ሰው ብዙም የማያውቀው የገንዘብ መሰብሰቢያ መንገድ በመጠቀምም ገቢ ያገኛሉ። ታዋቂው እንግሊዛዊ ዩቲዩበኛ ኢቫን ኤዲንገር እንደሚናገረው "በይነ-መረብን በመጠቀም ሳንቲም ማሰባሰብ የሚቻልበት መንገድ እንደሆነ አስቡት" ይላል። "ተጠቃሚዎች ቪዲዎችን ተመልክተው ከወደዷቸው ከ1 ዶላር ጀምሮ በወር እርዳታ እንዲለግሱ የሚያደርግ ሂደት ነው" ሲል ይተንትናል። አንዳንድ ዩቲዩበኞች መሰል ሂደት ያለውን ጥቅም በመረዳት እርዳታ የሚለግሱ ተጠቃሚዎች ብቻ ምስሎቹን የሚመለከቱበት ድረ-ገፅ ይዘረጋሉ። ③• ተያያዥ ድረ-ገፆች ╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ይህ መላ በተለይ ፋሽንና የመዋቢያ ውጤቶችን በተመለከተ ተንቀሳቃሽ ምስል ሰርተው ዩቲዩብ ላይ ለሚሰቅሉ በጣም ተመራጭ ነው። ለምሳሌ ዩቲዩበኞቹ አንድ የመዋቢያ ውጤት የሆነ የምርት ዓይነትን ጥቅምና ጉዳት ከተነተኑ በኋላ ያንን ምርት መሸመት የሚፈልጉ ሰዎች ተያይዞ በተቀመጠው ድረ-ገፅ አማካይነት ምርት መግዛት እንደሚችሉ ይጠቁማሉ። በዚህ መንገድም የመዋቢያ ምርቱን ከሚሸጠው ድርጅት ጋር ባላቸው ስምምነት መሠረት ጥቅም ያገኛሉ ማለት ነው። ④• ምርት ጥቆማ ╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ፖስተሮች፣ ቲሸርት እንዲሁም የተንቀሳቃሽ ስልክ አካላት ዩቲዩበኞች ገቢ የሚያገኙባቸው ሌሎች መላዎች ናቸው። ለምሳሌ አንዲት ዩቲዩበኛ በድረ-ገፁ በምታስተላልፈው መልዕክት ላይ አንድን ምርት የሚጠቁም ቲሸርት ለብሳ ወይም ስልክ ይዛ ብትታይ ይህ ማለት ተዘዋዋሪ ምርት ማስተዋወቅ በመሆኑ ሌላ የገቢ ምንጭ ሆኖ ያገልግላል። የምርት ምልክት (ብራንድ) ነገር በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይደለም። ⑤• የምርት ምልክት (ብራንድ) ማስታወቂያ ╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ኤዲንገር እንደሚናገረው የምርት ምልክት ለዩቲዩበኞች ዋነኛ የገቢ ማግኛ መላ ነው። ብዙ ጊዜ ኩባንያዎችና አምራቾች ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቲዩበኞች አማካይነት ምርቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፤ ለዚህም በርካታ ገንዘብ ይከፍላሉ። "ሉክ የተባለ ባልንጀራዬ ከአንድ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር የ26 ሺህ ዶላር ስምምነት እንደተፈራረመ አውቃለሁ" ይላል ኤዲንገር። ብዙ ተከታይ (ሰብስክራይበር) ያላቸው ዩቲዩበኞች ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች የትየለሌ ትርፍ ሊያገኙ ይችላሉ፤ እያተረፉም ይገኛሉ። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

❖ ዩቲዩብን እንዴት የገቢ ምንጭ ማድረግ ይችላሉ? ▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄ ❑ ነገር ግን ዩቲዩብ ከዚህም አልፎ ለብዙዎች የገቢ ምንጭ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል፤ ታዋቂነት ከማትረፍም በላይ ሚሊዬነር መሆን የቻሉ ጥቂት አይደሉም። አብዛኛው ተጠቃሚ በነፃ ከሚመለከተው ተንቀሳቃሽ ምስል እንዴት ገቢ ሊገኝ ይችላል? የሚለው ግን የብዙዎች ጥያቄ ነው። እነሆ አምስት መንገዶች... ①• ማስታወቂያዎች ╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ የመጀመሪያው ዩቲዩብን የገቢ ምንጭ ማድረጊያው መንገድ ማስታወቂያ ነው። አንድ ምስል ከመመልከትዎ በፊት የሚመጣው ማስታወቂያ ለዩቲዩበኞች አንደኛው የገቢ ምንጫቸው ነው። አንድ ሺህ ተጠቃሚዎች ማስታወቂያውን በተመለከቱ ቁጥር ጉግል ለዩቲዩበኛው ከ1 ዶላር 5 ዶላር ድረስ ሊከፍል ይችላል። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩቲዩብ 50 በመቶውን ገቢ መውሰድ በመጀመሩ ምክንያት ከማስታወቂያ የሚገኘው ገቢ እጅግ ቀንሷል። እርስዎ አንድ ምስል ዩቲዩብ ላይ ሰቅለው የእርስዎን ምስል ለማየት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ማስታወቂያውን ከተመለከቱ ከ1ሺህ ጀምሮ እስከ 5ሺህ ዶላር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው። ②• ለሚከፍሉ/ለሚለግሱ ማሳየት ╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ዩቲየበኞች ሰው ብዙም የማያውቀው የገንዘብ መሰብሰቢያ መንገድ በመጠቀምም ገቢ ያገኛሉ። ታዋቂው እንግሊዛዊ ዩቲዩበኛ ኢቫን ኤዲንገር እንደሚናገረው "በይነ-መረብን በመጠቀም ሳንቲም ማሰባሰብ የሚቻልበት መንገድ እንደሆነ አስቡት" ይላል። "ተጠቃሚዎች ቪዲዎችን ተመልክተው ከወደዷቸው ከ1 ዶላር ጀምሮ በወር እርዳታ እንዲለግሱ የሚያደርግ ሂደት ነው" ሲል ይተንትናል። አንዳንድ ዩቲዩበኞች መሰል ሂደት ያለውን ጥቅም በመረዳት እርዳታ የሚለግሱ ተጠቃሚዎች ብቻ ምስሎቹን የሚመለከቱበት ድረ-ገፅ ይዘረጋሉ። ③• ተያያዥ ድረ-ገፆች ╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ይህ መላ በተለይ ፋሽንና የመዋቢያ ውጤቶችን በተመለከተ ተንቀሳቃሽ ምስል ሰርተው ዩቲዩብ ላይ ለሚሰቅሉ በጣም ተመራጭ ነው። ለምሳሌ ዩቲዩበኞቹ አንድ የመዋቢያ ውጤት የሆነ የምርት ዓይነትን ጥቅምና ጉዳት ከተነተኑ በኋላ ያንን ምርት መሸመት የሚፈልጉ ሰዎች ተያይዞ በተቀመጠው ድረ-ገፅ አማካይነት ምርት መግዛት እንደሚችሉ ይጠቁማሉ። በዚህ መንገድም የመዋቢያ ምርቱን ከሚሸጠው ድርጅት ጋር ባላቸው ስምምነት መሠረት ጥቅም ያገኛሉ ማለት ነው። ④• ምርት ጥቆማ ╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ፖስተሮች፣ ቲሸርት እንዲሁም የተንቀሳቃሽ ስልክ አካላት ዩቲዩበኞች ገቢ የሚያገኙባቸው ሌሎች መላዎች ናቸው። ለምሳሌ አንዲት ዩቲዩበኛ በድረ-ገፁ በምታስተላልፈው መልዕክት ላይ አንድን ምርት የሚጠቁም ቲሸርት ለብሳ ወይም ስልክ ይዛ ብትታይ ይህ ማለት ተዘዋዋሪ ምርት ማስተዋወቅ በመሆኑ ሌላ የገቢ ምንጭ ሆኖ ያገልግላል። የምርት ምልክት (ብራንድ) ነገር በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይደለም። ⑤• የምርት ምልክት (ብራንድ) ማስታወቂያ ╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ኤዲንገር እንደሚናገረው የምርት ምልክት ለዩቲዩበኞች ዋነኛ የገቢ ማግኛ መላ ነው። ብዙ ጊዜ ኩባንያዎችና አምራቾች ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቲዩበኞች አማካይነት ምርቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፤ ለዚህም በርካታ ገንዘብ ይከፍላሉ። "ሉክ የተባለ ባልንጀራዬ ከአንድ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር የ26 ሺህ ዶላር ስምምነት እንደተፈራረመ አውቃለሁ" ይላል ኤዲንገር። ብዙ ተከታይ (ሰብስክራይበር) ያላቸው ዩቲዩበኞች ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች የትየለሌ ትርፍ ሊያገኙ ይችላሉ፤ እያተረፉም ይገኛሉ። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። ❖1. Power option Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ ❖2.Disable unwanted start up programs ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። ❖3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ ❖4. Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። ❖5. Clean up Memory This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት ❖6. Reduce run time service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ ❖7. Registry tweaks Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር ❖8. visual effects Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

ጉግል ለህገ-ወጥ ተግባር የተሰሩ አፕሊኬሽኖች በፕሌይስቶሩ እንዳይጫኑ የሚያደርግ መሳሪያ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ ⚙⚙⚙⚙⚙ ጉግል ኩባንያ በፕሌይ ስቶሩ /Play store/ የሚጫኑ መተግበሪያዎች ከመጫናቸው በፊት ለምን አላማ እንደተሰሩ እና ለህገ-ወጥ ተግባር የተሰሩ መተግበሪያዎችን መለየት የሚያስችል መሳሪያ /malware-spotting tools/ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ አጥፊ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በጉግል ፕሌይ ስቶር ላይ ከመጫናቸው በፊት የሶፍትዌሮችን የደህንነት ሁኔታ ለይተው እንዲያሳውቁ ከሶስት የሳይበር ደህንነት ተቋማት ጋር መስማማቱን የገለጸው ጉግል በራሱ እያከናወነ ያለው አጥፊ መተግበሪያዎችን የመለየት እና የማስወገድ ተግባር በቂ አለመሆኑን ጠቁሟል፡፡ 'ዲፌንስ አሊያንስ' የሚል መጠሪያ የተሰጠው ቡድኑ ጉግልን ጨምሮ ዚምፐሪየም/Zimperium/፣ ኢሴት/Eset/ እና ሉክአውት/ Lookout/ የተባሉ ታዋቂ የሳይበር ደህንነት ኩባንያዎች የያዘ ነው፡፡ ቡድኑ የትሮጃን /trojans/ ቫይረሶችን፣ ሳይፈቀድላቸው ዳውንሎድ የሚሆኑ እና ማስታወቂያዎችን የሚያቀርቡ /adware/ ፣ መረጃዎችን በመቆለፍ ክፍያ የሚጠይቁ /ransomware/ ፣የባንክ ሲስተሞችን ኢላማ አድርገው የተሰሩ አጥፊ ሶፍትዌሮች/banking malware/ እና የተጠቃሚዎችን መረጃ ለማጥመድ የተፈበረኩ /phishing/ ጋር የተገናኙ መተግበሪያዎች እንዳይጫኑ የሚያግዝ ነው፡፡ ጉግል በፕሌይ ስቶሩ ከሚጫኑ መተግበሪያዎች አንዳንዶቹ አጥፊ ተልእኮ ያላቸው መሆኑን ተከትሎ በተደጋጋሚ ቅሬታዎችን እያስተናገደ ይገኛል፡፡ ምንጭ፡ቢቢሲ © INSA 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝