en
Feedback
Mobayilete Diko

Mobayilete Diko

Open in Telegram

ሱቅ መሄድ ሳያስፈልግዎት ባሉበት ቦታ ሆነው ያናግሩን፤ እኛ መጥተን እናስተናግድዎታለን! 👉 @Dukoo_1 . . . . . .

Show more
5 980
Subscribers
No data24 hours
-267 days
-10330 days
Posts Archive
በ 40 ዓመቱ Cr7

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9Sm1BNkdmWlFNNyZnPWxvJmw9Sm1BNkdmWlFNNyZzbz1TaGFyZSZ1PTM3OTI3ODY0OQ== 🎁Prize Pool: ├ 5 USDT x1 ├ 5 USDT x1 ☝️Click the link to win prizes for free!

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9Sm5iYnA4UEpxMSZnPWxvJmw9Sm5iYnA4UEpxMSZzbz1TaGFyZSZ1PTM3OTI3ODY0OQ== 🎁Prize Pool: ├ 5 USDT x1 ├ 1 USDT x3 ├ 0.01 USDT x200 ☝️Click the link to win prizes for free!

ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ኖቲንግሃም ከ ቼልሲ 11:00 | ብራይተን ከ ኒውካስትል 11:00 | በርንሌይ ከ ሊድስ 1
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች  🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ኖቲንግሃም ከ ቼልሲ 11:00 | ብራይተን ከ ኒውካስትል 11:00 | በርንሌይ ከ ሊድስ 11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ በርንማውዝ 11:00 | ማን ሲቲ ከ ኤቨርተን 11:00 | ሰንደርላንድ ከ ወልቭስ 01:30 | ፉልሃም ከ አርሰናል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 09:00 | ሴቪያ ከ ማሎርካ 12:15 | ባርሴሎና ከ ጂሮና 01:30 | ቪያሪያል ከ ቤቲስ 04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኦሳሱና 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 10:00 | ሊቼ ከ ሳሱሎ 10:00 | ፒሳ ከ ቬሮና 12:00 | ቶሪኖ ከ ናፖሊ 03:45 | ሮማ ከ ኢንተር ሚላን 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኮለን ከ ኦግስበርግ 10:30 | ሀይደናየም ከ ቨርደር ብሬመን 10:30 | ሜንዝ ከ ሌቨርኩሰን 10:30 | ሌፕዝሽ ከ ሀምበርግር 10:30 | ወልቭስበርግ ከ ስቱትጋርት 12:30 | ባየር ሙኒክ ከ ዶርትሙንድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ኒስ ከ ሊዮን 02:00 | አንገርስ ከ ሞናኮ 04:05 | ማርሴ ከ ሌ ሃቬር

በቀላሉ ስልካችውን ተጠቅማችሁ ዶላር የምትሰወርበት game 👇👇👇 https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9Sm5iYnA4UEpxMSZnPWxvJmw9Sm5iYnA4UEpxMSZzbz1TaGFyZSZ1PTM3OTI3ODY0OQ==

https://t.me/LuckyDrawMasterBot/app?startapp=Y2g9SjhoWkw5Smc1TCZnPWxvJmw9SjhoWkw5Smc1TCZzbz1TaGFyZSZ1PTM3OTI3ODY0OQ== 🎁Prize Pool: ├ 5 USDT x1 ├ 5 USDT x1 ☝️Click the link to win prizes for free!

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምዝገባ የ1 ዶላር የአገልግሎት ክፍያ ሊያስከፍል ነው‼️ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ምዝገባ ለመጀመሪያ ጊዜ አን
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምዝገባ የ1 ዶላር የአገልግሎት ክፍያ ሊያስከፍል ነው‼️ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ለዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ምዝገባ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ዶላር የአገልግሎት ክፍያ እንደሚጠይቅ አስታውቋል።ይህ የማይመለስ ክፍያ ከDV-2027 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን፣ መሥሪያ ቤቱ ይህን ለውጥ ያመጣው የሎተሪውን የማስተዳደር ወጪ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ለመከፋፈል ታስቦ እንደሆነ አስረድቷል። ቀደም ሲል የ330 ዶላር የኢሚግሬሽን ቪዛ ክፍያ የሚከፍሉት የተመረጡት ብቻ ሲሆኑ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ያልተሳኩ አመልካቾች ምንም ሳይከፍሉ ይቆዩ ነበር።አሁን ባለው አሰራር ግን በግምት 25 ሚሊዮን የሚሆኑ ዓመታዊ ተመዝጋቢዎች እያንዳንዳቸው 1 ዶላር በመክፈል፣ ወጪው በ55,000 አሸናፊዎች ላይ ብቻ ከመውደቅ ይልቅ በእኩል እንዲሰራጭ ያግዛል ተብሏል። ክፍያው የሚሰበሰበው የስርዓት ማሻሻያዎችን ለመደጎም፣ የሳይበር ደህንነትን ለማሳደግ እና የሐሰተኛና በብዛት የሚቀርቡ ማጭበርበራዊ ማመልከቻዎችን ለመቀነስ ያለመ ነው።የምዝገባው ጊዜ እንደተለመደው በተያዘዉ በጥቅምት ወር የሚጀምር ሲሆን፣ ክፍያው የሚፈጸመው በኦፊሴላዊው ድረ-ገጽ አማካኝነት በኤሌክትሮኒክ ካርዶች ብቻ መሆኑን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል።

🌼🌼 እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!🌼🌼

Yemenete Baaru Qaccera 68 Itophiyu Daramaano Lubbantinota Xawinsi
+1
Yemenete Baaru Qaccera 68 Itophiyu Daramaano Lubbantinota Xawinsi

Mitiimmubba Kaayyote Widira Soorritanni Ikkado Hewisamaanchimmara L oossanni no-Sidaamu Banke ************************ HAwaas
+4
Mitiimmubba Kaayyote Widira Soorritanni Ikkado Hewisamaanchimmara L oossanni no-Sidaamu Banke ************************ HAwaasa, Maaja 28, 2017 (SBC) Mitiimmubba kaayyote widira soorritanni ikkado hewisamaanchimmara loossanni noota Sidaamu Banke egensiissu Baanke 2017 M.D loosu gumulshi keeno ha’risino. Sidaamu Baankehu Pirezidaantich Kalaa Taadesse Haxxiyyihu hanafote yanubba jawa jifo afidhinota ikkiturono liqoo aatenni 333 kumi ali hajamaano kalaqa dandiinonni yiino. kaappitaale lossateno jawaante loonsanni hee’noonni yiinohu Kalaa Taaddese noo wolqa mucci assine garunni horonsi’ne noo foonqe taashshine baankete dhuka kaajjishate hixamanyine loonsanni hee’noonnita xawisino.

714.7 Miliyoone Chigginye Kaasate Dandiinoonni ‎ ‎Gobbate deerrinni mitte soodonni 700 miliyoone chigginye kaasate mixi'noonn
714.7 Miliyoone Chigginye Kaasate Dandiinoonni ‎ ‎Gobbate deerrinni mitte soodonni 700 miliyoone chigginye kaasate mixi'noonniha ikkanna 29.6 Miliyoone daga beeqqonni mixote aleenni jeefisa dandiinoonnita IFEDR Mootimmate Komunikeeshiine Owaante mashalaqqe leellishshanno.

ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተአምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ********** "በመትከል ማንሠራራት" በሚል መሪ ቃል ፣ በአንድ ቀን 700 ሚልዮን ዛፎችን
ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተአምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ********** "በመትከል ማንሠራራት" በሚል መሪ ቃል ፣ በአንድ ቀን 700 ሚልዮን ዛፎችን ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል። አመራሮችና ሠራተኞች፣ የግልና የመንግሥት ተቋማት፣ ኤምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች፣ ጎልማሶች፣ አረጋውያን፣ ወንዶችና ሴቶች ለአረንጓዴ ዐሻራ፣ ዛሬ በማለዳ፣ ከወፎች ቀድመው ወጥተዋል። አረንጓዴ ዐሻራ የኢትዮጵያውያን ባህል እየሆነ ነው። የኢትዮጵያን መልክም እየቀየረ ነው። የኢትዮጵያን ታሪክም እየቀየረ ነው። የዓለምንም መልክ እየቀየረ ነው። ይሄንን ተልዕኮ የሚያስተባብሩትን፣ ጥሪያችንን ሰምተው ወጥተው የተከሉትን ሁሉ እናመሰግናለን። ኢትዮጵያውያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ዜጎች በብዛት እና በምልዐት ስላደረጉት ተሳትፎ በኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን። መትከል ለልጆቻችን ጥላ መዘርጋት ነው!

Sidaama Broadcatsting Corporation

9 Saate geeshsha 648.4 Miliyoone Chigginye Kaansoonnita Mootimmate Komunikeeshiine Owaante Buuxissu
9 Saate geeshsha 648.4 Miliyoone Chigginye Kaansoonnita Mootimmate Komunikeeshiine Owaante Buuxissu