en
Feedback
Empower U

Empower U

Open in Telegram

Our Focus Areas Include: 1. Short - Term Trainings( 3 to 5 days or 3 days to 3 months for ed) 2. Personal Development 3. Leadership and Team Building 4. Research and Development(on noth LD & 5. Organizational Leadership Issues Dream, Believe, Achieve!

Show more
The country is not specifiedEducation71 882
2 030
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የ6ኛ፣8ኛ እና12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ፕሮግራም 👉የ2016 ዓ.ም የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና በከተማ ደረጃ ከጥር 1-3/5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል:: ✅የሞዴል ፈተና የሚሸፍነውን  በተመለከተ 👉የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና  ከ6ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር ብቻ ይሸፍናል 👉የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከ8ኛ ክፍል የመጀመሪያ ሴሚስተር ብቻ ይሸፍናል 👉የ12ኛ ክፍል  ሞዴል ፈተና ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ/በቀድሞው ስርዓተ ትምህርት እና የ12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት የመጀመሪያ ወሰነ ት/ት  የሚሸፍን ይሆናል:: 📙በመሆኑም ተማሪዎች ይህንን መረጃ  መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን!! ✅በተጨማሪም ለፈተና  ዝግጅት የሚጠቅሙ  በቻናላችን የሚለቀቁ የተለያዩ የሞዴል ጥያቄዎችን በመስራት ራሳቹህን ለፈተና ብቁ ማድረግ  ትችላላቹህ:: የየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

photo content

IMG_20231124_060600_422.webp0.72 KB

Flyers.pdf1.07 KB

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

For your information, the Addis Ababa City Government Education and Training Quality Regulatory Authority has granted us a verification certificate. This makes us a unique educational consulting company compared to other organizations with similar missions.

For your information, the Addis Ababa City Government Education and Training Quality Regulatory Authority has granted us a verification certificate. This makes us unique educational consultancy company to other organizations with similar mission.

እንኳን ወደ ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከር በደህና መጡ (Welcome to Vision Leadership and Education Consultancy) ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከር (Vision Leadership and Education Consultancy) አጭር ገለፃ (A brief description) ከስሙ እንደምንረዳው ድርጅቱ ከሁለት ግዙፍ ዘርፎች የተዋቀረ ነው። ሀ) የአመራር ልማት ዘርፍ (Leadership Development Division) ተልዕኮ(Mission)፦ የአመራር ብቃት ማጎልበት(Developing Leadership Competency) እና የአመራር አቅም ማስፋት(Expanding Leadership Capacity) ለ) የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ (General Education Division) ተልዕኮ(Mission) ፦ ስልጠና(Training)፣ ማማከር(Consultancy)፣ እና ምርምር(Research) ዋና ዋና ተግባራት 1. የአጠቃላይ ትምህርት(ከአፀደ ሕፃናት እስከ 12ኛ ክፍል) ቁልፍ ባለድርሻ አካላትን ብቃት እና አቅም ማዳበር - እውቀት ፣ አመለካከት እና ክህሎት(KAS)ላይ ተጨባጭ ሥራዎችን በመስራት 2. የአመራር ብቃት ማጎልበት እና የአመራር አቅም ማስፋት(ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከ 8:00 እስከ 12:00)- በስልጠና(የአንድ ወር ፣ የሦስት ወር እና የስድት ወር) ፣ በማማከር ፣ እና በኮቺንግ(በተግባር ስልጠና) 3. በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ዙሪያ በወር ሦስት ጊዜ የማስተማር ጥበብ ፣ ሳይንስ ወይም ሙያ (Pedagogy) እና ተዛማች ስልጠናዎች መስጠት ፣ የተግባር ምርምር ማካሄድ ፣ እና ማማከር ማለም ፣ ማማን ፣ ማሳካት (Dream, Believe, Achieve) N.B.: Please be the first to visit VLEC because it's the place where the three Hs (Head, Heart, and Hand), or KAS, integrate. አድራሻ ፦ ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካው ፊት ለፊት Address: Jemo 1 in front of the glass factory  www.visionlec.com / DBA@visionlec.com / 09 40 14 51 51/07 11 14 51 51

Leadership & Power.pdf1.95 MB

ለመመዝገብ ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ ይጫኑ https://forms.gle/eetx325feA5Pq3hg7

We develop: a business proposal. a research proposal. a grant proposal. a project proposal. a strategic plan. a HR policies and procedures manual. a business plan. a feasibility study, and a salary scale.