Empower U
Open in Telegram
Our Focus Areas Include: 1. Short - Term Trainings( 3 to 5 days or 3 days to 3 months for ed) 2. Personal Development 3. Leadership and Team Building 4. Research and Development(on noth LD & 5. Organizational Leadership Issues Dream, Believe, Achieve!
Show moreThe country is not specifiedEducation71 882
2 030
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 030
በነገው ዕለት ትምህርት የሌለ መሆኑን ስለማሳወቅ
ለመንግስት እና ለግል ት/ቤቶች በሙሉ
እለተ አርብ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም በከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጋጉ በመንግስት እና በግል ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት የማይኖር መሆኑን ለተማሪዎችና ለወላጆች መልእክት እንዲተላለፍላቸው እያሳወቅን የመንግስት ት/ቤት የተማሪ መጋቢ እናቶች በእለቱ ምግብ እንዳያዘጋጁ ከወዲሁ እንድታሳወቁ እናሳስባለን ፡፡
የአቃቂ ቃሊቲ ትምህርት ጽ/ቤት
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
2 030
አንዴ ቻርጅ ተደርጎ እስከ 4 ሰዓት የሚሰራ ሞንታርቦ(ስፒከር):
1) ለአንድ ቀን በብር 1,000
2) ለሁለት ቀን በብር 1,700 እና
3) ለሦስት ቀን በብር 2,600 እናከራያለን።
የሞንታርቦ ኪራይ ዋጋ(ቅዳሜ እና እሁድ)
1. ለአንድ ቀን ብር 1,500
2. ለሁለት ቀን ብር 2,200
ለበለጠ መረጃ በ 0940145151
ይደውሉ
2 030
Training Topic: Leadership and Change Management
Trainer's Name: Mr. Terefe Fikru
Delivery Date: Jan 27 & 28/2024
Classes: Sat & Sun
Venue: Jemo 1 / Ambassador
Registration Deadline: Jan 26, 2024
Mobile: 0940145151/0993353887
2 030
እንኳን ወደ ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከር በደህና መጡ
(Welcome to Vision Leadership and Education Consultancy)
ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከር
(Vision Leadership and Education Consultancy)
አጭር ገለፃ
(A brief description)
ከስሙ እንደምንረዳው ድርጅቱ ከሁለት ግዙፍ ዘርፎች የተዋቀረ ነው።
ሀ) የአመራር ልማት ዘርፍ
(Leadership Development Division)
ተልዕኮ(Mission)፦ የአመራር ብቃት ማጎልበት(Developing Leadership Competency) እና የአመራር አቅም ማስፋት(Expanding Leadership Capacity)
ለ) የአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ
(General Education Division)
ተልዕኮ(Mission) ፦ ስልጠና(Training)፣ ማማከር(Consultancy)፣ እና ምርምር(Research)
ዋና ዋና ተግባራት
1. የአጠቃላይ ትምህርት(ከአፀደ ሕፃናት እስከ 12ኛ ክፍል) ቁልፍ ባለድርሻ አካላትን ብቃት እና አቅም ማዳበር - እውቀት ፣ አመለካከት እና ክህሎት(KAS)ላይ ተጨባጭ ሥራዎችን በመስራት
2. የአመራር ብቃት ማጎልበት እና የአመራር አቅም ማስፋት(ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከ 8:00 እስከ 12:00)- በስልጠና(የአንድ ወር ፣ የሦስት ወር እና የስድት ወር) ፣ በማማከር ፣ እና በኮቺንግ(በተግባር ስልጠና)
3. በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ዙሪያ በወር ሦስት ጊዜ የማስተማር ጥበብ ፣ ሳይንስ ወይም ሙያ (Pedagogy) እና ተዛማች ስልጠናዎች መስጠት ፣ የተግባር ምርምር ማካሄድ ፣ እና ማማከር
ማለም ፣ ማመን ፣ ማሳካት (Dream, Believe, Achieve)
N.B.: Please be the first to visit VLEC because it's the place where the three Hs (Head, Heart, and Hand), or KAS, integrate.
አድራሻ ፦ ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካው ፊት ለፊት
Address: Jemo 1 in front of the glass factory
www.visionlec.com / DBA@visionlec.com / 09 40 14 51 51/09 93 35 38 87
2 030
VACANCY ANNOUNCEMENT
Position: Secretary and Admin Assistant
Quantity: 1
Qualification: BA in Secretarial Science and Office Management, and related
Experience: Five years and above relevant work experience Type of Employment: Permanent
Salary: Negotiable
Application Deadline: January 19, 2024
Address: Jemo 1 In front of the glass factory
Mobile: 09 40 14 51 51 / 09 93 35 38 87
2 030
አንዴ ቻርጅ ተደርጎ እስከ 4 ሰዓት የሚሰራ ሞንታርቦ(ስፒከር): 1) ለአንድ ቀን በብር 1,000 2) ለሁለት ቀን በብር 1700 እና 3) ለሦስት ቀን በብር 2600 እናከራያለን። ለበለጠ መረጃ በ 0940145151 ይደውሉ
