en
Feedback
Empower U

Empower U

Open in Telegram

Our Focus Areas Include: 1. Short - Term Trainings( 3 to 5 days or 3 days to 3 months for ed) 2. Personal Development 3. Leadership and Team Building 4. Research and Development(on noth LD & 5. Organizational Leadership Issues Dream, Believe, Achieve!

Show more
The country is not specifiedEducation71 882
2 030
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
photo content

photo content

Repost from Empower U
photo content

photo content

ማስታወቂያ ከአፀደ ሕፃናት እስከ 12ተኛ ክፍል ተማሪ ልጆች ላላችሁ ወላጆች በሙሉ መልካም ዜና! ልጅችዎ በተገቢው ዕውቀት ፣ ክህሎት እና አመለካከት  እንዲጎለብቱ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ መልስዎ አዎን ከሆነ ማስተማር ፣ ማሰልጠን ፣ ማማከር እና ጥናትና ምርምር ተግባሩ የሆነውን  ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከርን ይምረጡ። ብዙ ልዩ የሚያደርጉን ነገሮች ቢኖሩም ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል፦ 1) የተቋሙ መስራች በማስተማር ሥራ የረጅም ዓመት ልምድና ብቃት   ያለው መሆኑ፣ 2) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ  ያለንና ሕጋዊ  ተቋም መሆናችን ፣ እና 3) በርካታ ቁጥር ያላቸው ምሁራን ራዕያችንን በመጋራት ከእኛ ጋር የትርፍ ሰዓት ሠራተኞች ሆነው   ስልጠና ፣ ማማከር እንዲሁም ጥናትና ምርምር አገልግሎቶችን መስጠታቸው። ምን ይሄ ብቻ ፤ የተረጋገጠ ብቃት እና ልምድ ባላቸው መምህራን በምቹ ሥፍራ ለተማሪዎች ደረጃውን የጠበቀ የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ፤ ተማሪዎች የአጠናን ፣ የፈተና አወሳሰድ እና የሕይወት ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ማስቻል ሌላው ትኩረታችን ነው። የ6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በሚገባ ለፈተና  እናዘጋጃለን። በተጨማሪም ለተማሪዎች የተለያዩ ጠቃሚ ምክሮች እንሰጣለን። ብቻ እርስዎ እኛን ምርጫዎ ያድርጉ እንጂ ፤ ትምህርትን በተመለከተ  የማንሰራበት ጉዳይ አይኖርም። ማለም ፣ ማመንና ማሳካት መለያችን ነው! አድራሻ ፦ ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካው ፊት ለፊት ካፍደም ጀሞ ሕንፃ 2ተኛ ፎቅ ሞባይል ፦ 0940145151 / 0993353887 ኢሜይል ፦ DBA@visionlec.com ድህረገፅ ፦ www.visionlec.com

photo content

photo content

ማስታወቂያ ከአፀደ ሕፃናት እስከ 12ተኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና! ራስህን(ሽን) በተገቢው ዕውቀት ፣ ክህሎት እና አመለካከት በማጎልበት ብቃት ያለው(ላት) ተማሪ መሆን ትፈልጋለህ(ጊያለሽ)? መልስህ(ሽ) አዎን ከሆነ ማስተማር ፣ ማሰልጠን ፣ ማማከር እና ጥናትና ምርምር ተግባሩ የሆነውን ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከርን ምረጥ(ጪ)። ብዙ ልዩ የሚያደርጉን ነገሮች ቢኖሩም ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል፦ 1) የተቋሙ መስራች በማስተማር ሥራ የረጅም ዓመት ልምድና ብቃት ያለው መሆኑ፣ 2) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ ያለንና ሕጋዊ ተቋም መሆናችን ፣ እና 3) በርካታ ቁጥር ያላቸው ምሁራን ራዕያችንን በመጋራት ከእኛ ጋር የትርፍ ሰዓት ሠራተኞች ሆነው ስልጠና ፣ ማማከር እንዲሁም ጥናትና ምርምር አገልግሎቶችን መስጠታቸው። ምን ይሄ ብቻ ፤ የተረጋገጠ ብቃት እና ልምድ ባላቸው መምህራን በምቹ ሥፍራ ለተማሪዎች ደረጃውን የጠበቀ የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ፤ ተማሪዎች የአጠናን ፣ የፈተና አወሳሰድ እና የሕይወት ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ማስቻል ሌላው ትኩረታችን ነው። በተጨማሪም ለተማሪዎች የተለያዩ ጠቃሚ ምክሮችን እንሰጣለን። ብቻ እርስዎ እኛን ምርጫዎ ያድርጉ እንጂ ፤ ትምህርትን በተመለከተ የማንፈታው ጉዳይ አይኖርም። ማለም ፣ ማመንና ማሳካት መለያችን ነው! አድራሻ ፦ ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካው ፊት ለፊት ካፍደም ጀሞ ሕንፃ 2ተኛ ፎቅ ሞባይል ፦ 0940145151 / 0993353887 ኢሜይል ፦ DBA@visionlec.com ድህረገፅ ፦ www.visionlec.com

IMG_20231124_060600_422.webp0.72 KB

photo content

photo content

To effectively address leadership development issues, multiple strategies may be employed as one size does not fit all

የሲቪክስ ትምህርት ከ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና መውጣቱ የሚፈጥረው ተፅዕኖ የለውም! (ትምህርት ሚኒስቴር) የሥነ ዜጋ እና ሥነ ምግባር ትምህርት ከማጠቃለያ ፈተና ላይ መውጣቱ በተማሪዎች ውጤትና ባሕሪ ላይ ተፅዕኖ እንደማይፈጥር ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የማኅበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሥርዓተ ትምህርት ዴስክ ኃላፊ የሆኑት አቶ ዑመር ኢማም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳሉት፤ በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውስጥ የሥነ ዜጋ እና የሥነ ምግባር ትምህርት እንዳይካተት ተደርጓል። እንደ አቶ ዑመር ገለጻ፤ ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚሰጡ ሲሆን ሥነ ዜጋ እና ሥነ ምግባር የሚባል ትምህርት ግን በአሁኑ ጊዜ ከ10ኛ ክፍል በላይ አይሰጥም። ተማሪዎች የሚመዘኑት በአራት ዓመት ቆይታቸው (ከ9ኛ እስከ 12ኛ) ነው። በዚህ ምክንያት የሥነዜጋና ሥነምግባር የትምህርት ዓይነት ከማጠቃለያ ፈተናው ሊወጣ ችሏል።

photo content

Our Core Services: I. LEADERSHIP DEVELOPMENT DIVISION 1. Short-term trainings, which last from three to five days 2. Personal development 3. Leadership and team building 4. Research and development 5. Any Organizational leadership issues II. GENERAL EDUCATION DIVISION 1. Short-term trainings, which last from three days to three months 2. Consultancy 3. Research and development Dream, Believe, Achieve!

#Update የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ተራዝሟል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም። ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል። ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል። የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል። @tikvahuniversity

photo content

ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከር በአመራር እና በትምህርት ላይ የማማከር ፣ የማሰልጠን እና የተለያዩ ጥናትና ምርምሮችን በማካሄድ ከፍተኛ ብቃት እና ልምድ ያለው ድርጅት ነው። እርስዎም ለእውነተኛ ለውጥ ቪዥንን ምርጫዎ ያድርጉ። አድራሻችን ጀሞ 1 መስታወት ፋብሪካው ፊት ለፊት ነው። ለበለጠ መረጃ በ 0940145151 / 0993353887 ይደውሉ። ማለም ፣ ማመንና ማሳካት መለያችን ነው!!!

ውድ ደንበኛችን የሱፐር አፕ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በጓደኛዎ ተጋብዘዋል፡፡ለተጨማሪ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ TEREFE. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/help/downloadPage.html

photo content