en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
When someone asking me ? ስራ እንዴት ነው ??? እግዚያብሔር ይመስገን በቀን 50ም 60ም Like አላጣም 🤣😜🤣

ሴት ነሽ..🙎 በዛ ላይ ወጣት😘 ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሽ በራሱ ውበትሽ ነው..! አስተዋልሽ አይደል ስለዚህ #ውድ_ነሽ 💞ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል... ዛሬ ላወቅሽው አንድ ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ እራስሽን አክብሪ...😘😍 #ተኬ_ነኝ_በፍቅር_እደሩልኝ 💝

ለሚያልፍ ቀን በጥዋት አትነሱ.... እስከምሳ ሰአት ብትተኙ የቁርስ ወጪ ታድናላቹ፡፡ እንቢ ብሎ ለሚነሳ ግን #መልካም_ቀን እና በጎውን ይግጠማቹ በምትሄዱበት፡፡ 🎼 ••●◉Join us @begna_mudd

#ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና☕️ ጀለስ ወተት🥛 አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው.... #ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት😜😂😳

መጀመሪያ ተያዩ 🙄 ተፋቀሩ ❤️ ተለያዩ 💔 ተነፋረቁ 😭 ተታረቁ 👩‍❤️‍👨 ከሚል አሰልቺ የአማርኛ ፊልም ወጣ ባለ መልኩ እኔ ቤት 🏠 ነይና ምርጥዬ የፍቅር ❤️ ፊልም 🎬 እንስራ ማለት አሁን ምኑ ነው ሚያስከፋው 😔 #ጥላኝ_እኮ_ሄደች 😭

°•በዚህ ጊዜ ጠዋት ወተህ በሰላም ማታ ምትገባው ቁርስ በልተህ እራት ምትደግመው ህዝቤ ሆይ… #አስቲ_አንዴ_ተመስገን ብለህ ተኛ። መልካም አዳር 😍❤️

#የአማርኛ_ፊልም ማየት ያቆምኩት ፣ እግሩን በጩቤ ለተወጋ ታማሚ ፣ ሀኪሞች ተረባርበው በኦፕሬሽን ከሆዱ ጥይት ያወጡለት ቀን ነው ! 😭😁

ሙዝየም ገብቶ እቃ ሰብሮ "ከ 2000 አመት በፊት የነበረ ቅርስ ነው የሰበርከው" ሲባል ኡፍፍፍፍ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ ደንግጬ ነበር ያለው ልጅ ግን የት ገባ🤔

የዛኔ ስንማር መምህሩን አልገባኝም ይደገም የሚለው ልጅ እኮ ነው አሁን ቴሌ ገብቶ... #Please_try_again እያለ እሚያዝገን

የወደፊት ልጄ እናትህን እየመረጥኩልህ ነው አይዞህ የማይጣፍጥ ጡት አትጠባም እየቀመስኩልህ ነው😜🤣

ከሁለት ወር በፊት ጠይቂያት እምቢ ያለችኝ ልጅ ዛሬ ድንገት መኪና እየነዳው አይታኝ.... #ያኔኮ_ፆም_ስለነበረ_ነው 😳😜

ሀብታም ሆኘም አይቼዋለሁ።ደሀ ሆኘም አይቼዋለሁ። ልዩነቱ ሀብታም ሆኘ #የማየው_ህልም ላይ ቶሎ እነቃለሁ

ወሬ በጣም ትወዳለች፡ ቅድም ወደ ስራ እየሔደች... ፡ የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች። "እባካችሁ አሳልፉኝ" "እባካችሁ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች። የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት። ፡ የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር! 😂😜🤣🤣 #Share😘 ••●◉Join @begna_mudd

መኪናዬን 🚗ላሳጥብ ብዬ ለካ መኪና የለኝም🤔

እንደኔ ምነው ባላነሱት እያለ ብዙ ሰው ጋር ስልክ📱 የደወለ ብቻ✋

ሌላ ፍቅረኛ ስለ ያዝኩ አንቺ ጋ ያለውን ፎቶዬን መልሺልኝ ብሎ ሲደውልላት 🖼 21 ፎቶ ልካለት ከእነኚህ የትኛው ነህ ?

ትላንት Telegram እንቢ ብሎኝ ከቤተሰብ ጋር ነበር ያሳለፍኩት ለካ ፋዘር እንዲ ተጫዋች ነው

የሙድ አለመገጣጠም እንጂ የሰው ፋራ የለውም አይደለም እንዴ ጋይስ #የሚስማማ_ብቻ 👍