en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ቺኳ በጣም አጭር ከመሆኗ የተነሳ ፊቷን ዝናብ ሁለቴ ነው የሚመታት... አንዴ #ከላይ_ሲወርድ አንዴ #ከመሬት_ነጥሮ

ደሞዙ ላይ በስህተት 100 ብር ተጨምሮ ሲከፈለው ምንም ያልተናገረው ጓደኛዬ በቀጣዩ ወር ደሞዝ ከፋዩ 100 ብር ቀንሶ ሲከፍለው ግን አስር ገፅ አቤቱታ ፅፎ አመለከተ... ደብዳቤውን ያነበቡት የመሥሪያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ደብዳቤውን በትዝብት እየተመለከቱ እንዲህ አሉት፣ "አሁን 100 ብር ተቀነሰብኝ ብለህ አስር ገፅ አቤቱታ ፃፍክ... ባለፈው ወር ግን በስህተት 100 ብር ሲከፈልህ አንዲት ቃል አልተነፈስክም?" ሲባል "የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ ነዋ..." አለ እጆቹን ዘርግቶ፣ " ስህተቱ በዚ ወር ሲደገም ግን አሁንስ በዛ ብዬ አመለከትኩ😜🤣

ሚስቴ ማር ናት ገና በወጣትነቴ ሽበት በሽበት አረገችኝ😊😁

#እስኪ_Think_positive.. ሸገር ውስጥ ከተማዋን የሚያፀዱ በርካታ ሰራተኞች አሉ እናም እኛ ባናቆሽሸው እነሱ ተቀጥረው ይሄን ስራ አይሰሩም ነበር ስራ ይፈቱም ነበር so ለኛ ምስጋና ይገባናል ባይ ነኝ😜🙊

#ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . . ☞ተስፋ የሌለው! ፣ ☞ህልም የሌለው! ፣ ☞አላማ የሌለው! ፣ ☞ራእይ የሌለው! ፣ ☞እምነት የሌለው! ፣ ☞ሰብአዊነትን ያጣ! ☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡ እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"

አንዷ አሮጊት ሰርግ ቤት ገብተው አየቀወጡት ሲጨፍሩ #Me ኧረ ማዘር አይበዱ አንተ😳 #አይበዱ ሲጠብቅ ነው ሲላላ ¿¿

ሰርጉ ላይ ካሜራ ማኑ አስር ግዜ ፈገግ በል ሲለው... : #ወንድሜ_እያገባው_እኮ_ነው እየተፋታው መሰለህ እንዴ 🤣😂😜

ቻናል አለኝ ብዬ ቺክ ጠብሼ ክላስ ከያዝን ቡሃላ የTelegram ቻናል መሆኑን ስነግራት... : አልነገርኩህም እንጂ እኔም የወር አበባ ላይ ነኝ

"Hi yene Kongo" ብላ ቴክስት ላከችልኝ "Weye yene Ergendo" ብዬ ልመልስላት እንዴ ?😜

ካንቺ የምርቀው እኮ ወድጄ አይደለም ዶክተሮች ከጣፋጭ ነገር ሁሉ ራቅ ስላሉኝ ነው😂

ቺኳ የሚያጫውታት ሹገር ዳዲ ድንገት ሌላ ቺክ ይዞ ከሆቴል እየወጣ ስታየው ምን አለች... #ወይኔ_አካውንቴን_ሃክ_ተደረኩ😂

ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው... #እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ " #እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed) #እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ " #እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) " #እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?" #እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም ) #እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም " #እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል) @begna_mudd

ቀን ሲያልፍ ተናገር ውሀ ሲጎል ..ተሻገር

1,ከእንቅልፌ ተነሳው 2,ት/ት ቤት ሄድኩ 3,የምወዳትን ልጅ አየዋት 4,ሮጣ መታ አቀፈችኝ 5,እኔም አቅፌ ሳምኳት እውነተኛው ታሪክ ግን.....2,3,4,5,1 😁😛@begna_mudd

የማትጨቃጨቅ የማትዋሽ አኩራፊ ያልሆነች ሴት ስለሌለች ነው እኔ ሚስት የሌለኝ🤷‍♂

ስንት አመት ሙሉ በፍቅር የኖርን ሰዎች ነን አላስቀይማትም ብዬ ሀብቴን እኩል ተካፍለን ትዳራችን ፈረሰ። ተፋተን እንኳን ከወንድ ጋር ሳያት በጣም ነዶኝ ልመታት አስቤ ትቀየመኛለች ብዬ በማሰብ ነውኮ ለጎረምሳ ብር ከፍዬ ያስደበደብኳት እኔ ለእሷ አንሼ ነው? ምክንያቱም እንድትቀየመኝ አልፈልግማ! ግን ተጠራጠረችኝ እሱ ነው ያስመታኝ ብላ ከሰሰችኝ አሁን እኔ ለእሷ ክፉ ሁኜ ነው?? : ከጎኔ የሚጠጣው ሰውዬ ነው ይሄን ሁሉ የሚያወራኝ ከምር ክፉ ሴት ናት 😜🤣😁

ሚስት፣ "ዉዴ እኔ እና አንተን ያጋቡን ሽማግሌ እኮ ሞቱ!" ባል፣ "አንድ ቀንማ የስራቸዉን እንደሚያገኙ አዉቅ ነበር!"😂😁

እስካሁን ሳይንስ ያልደረሰበት ነገር ቢኖር ሴቶች ለመለባበስ 2 ሰዓት የፈጀባቸውን ወንዶች በሁለት ደቂቃ ማወላለቅ መቻላቸው ብቻ ነው🙈🙊😂

ባንክ ቤት ለመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል!

ጀንጅኜ አሳምኛታለዉ ብለህ ታስብና በቃ ይቺንማ ለትዳር ነዉ ብለህ ባለህ ሁሉ ስትንከባከባት ቆይተህ መሃል ላይ አንድ ቀን እንዲህ ትልሃለች... "ቆይ ከሁለታችን ማን ቀድሞ የሚያገባ ይመስልሃል?"