en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ማታ ስትተኛ ጣቶችህን በፀጉሮቿ መሀል እያርመሰመስክ ደስ የምትሰኝባት ሚስት ካለህ ተመስገን በል... የአብዛኞቹ ሴቶች ፀጉራቸው ቁምሳጥን ውስጥ ነው የሚያድረው!

Profile Picture የሌላቸው ሴቶች 'Hi' ሲሉኝ ይጨንቀኛል እራሳቸው የፈሩትን ፊት ማን ይጋፈጠዋል😜😂

ብዙ ግዜ ከስራ ቀርቶ አለቃዉ መሮት ለምንድነው ስራቦታ የማላይህ ሲለው .     #ብዙ እዩኝ እዩኝ አልወድም😊😊

የብር እጦት እንጂ ሁሉም ሰዉ ቆንጆ ነዉ!! 😁😂 #ስለዚህ አምሮ ለመታየት በከንቱ ከመጋጋጥ ጠንክሮ መስራት!! #በሰላም_እደሩልኝ!!😘😘

አለቃህ ቤት ድግስ ሄደህ ምን ይጨመር ሲልህ.. ደሞዝ ! 👉@begna_mudd

እውነቱን እናውራ ከተባለ ብርሀኑ ነጋም አብሮን ቢፈተን ይወድቃል😕 👉@begna_mudd

3 አመት ሙሉ ፕሮፋይል ፒክቸሯ መኪና ጋቢና ውስጥ ሆና የተነሳችው ፎቶ ነው። #My_sister ኧረ ጎማ ለማስቀየር እንኳን ውረጂ

ፍቅረኛህን ስትጋብዛት ጓደኛዋን እያመጣች ካስቸገረችህ ጓደኛዋን ጥቀሳት ወይም አጉርሳት ... ከዛ በኋላ ብቻዋን እየተንጦለጦለች ትመጣልሃለች 😜

ልጅህ ከት/ቤት እየተመለሰ ገደል ውስጥ ገባ ሲሉክ😲 #ደብተሩስ😂😂

ማታ 6 ሰአት ተኝቼ  የጎረቤቴ ሚስት ባሏን ውዴ ቶሎ በል ሰካው ስትለው ነበር 🤔 ስልኳ ቻርጅ ጨርሶ ነው መሰለኝ😆@begna_mudd

"Please እንዳትጎዳኝ አደራ" የሚሉ ሴቶች ጠፍተው፣ አልጋ እኔ ልያዝ? ወይስ አንተ ትይዛለህ በሚሉ ሴቶች ተሞልተናል😂

ስለጠፋን ይቅር የምትሉን👍የማትሉን😭

ብዙ ሰዎች ይቺን ቀን ለማየት ባለመታደላቸው ሀዘን ቢሰማኝም በምህረትህ ለዛሬዋ ቀን፣ ለዚች ሰአት፣ደቂቃና ሰውን ያደረስከን አምላክ ክብር ለአንተ ይሁን @begna_mudd

አንድ እራቆቷን ያለች ሴት ታክሲ ውስጥ ዘው ብላ ትገባለች🤔 ' እናም ሹፌሩም ከራስ ፀጉሯ እስከታች ጥፍሯ በትኩረት ያያታል😏 እናም እሷ ሹፌሩ እንዲሄድ በአይን ምልክት ትሰጠዋለች ። "😨 ግን እሱ ያልተመለሰለት ጥያቄ ስለነበር በተደጋጋሚ ያያታል🤔 ቆንጂዬዋም በስጨት እንደ ማለት " እራቆትዋን ያለች ሴት አይተ አታውቅም😠 " አይ እራቆትሽን መሆኑ ገርሞኝ ሳይሆን ለአገልግሎቴ ምትከፍይኝን ገንዘብ የት እንዳስቀመጥሽው ገርሞኝ ነው 😁😂😂 @begna_mudd

"ውዴ ሩዝ በስጋ እራት ላይ አይከብድም ?" ትለኛለች😳 #እራት ላይ የሚከብደው ባዶ ሆዶ መተኛት ነው

ቺኳ የሚያጫውታት ሹገር ዳዲ ድንገት ሌላ ቺክ ይዞ ከሆቴል እየወጣ ስታየው ምን አለች... #ወይኔ_አካውንቴን_ሃክ_ተደረኩ😂

አይጥ🐁 ያጠፋልኛል ብዬ የገዛሁት ድመት🐈 በጠዋት አልጋዬ ላይ ይመጣና እ bro ቁርስ የለም እንዴ 😒

#ዘላለም_አፈቅርሀለው ትለኛለች ይቅርታ ስሜ ዘላለም አይደለም ተሳስተሻል😜😂

Bro... ቀልዶቺህ specialy በዚ ክረምት በጣም ወሳኝ ናቸው በቃ በቆሎ🌽 ጥብስ በላቸው! 🌧⛈🌨 ያለኝም አለ #የሚስማማ_ብቻ 👍

እባካችሁ ሹፌሮች ክረምት ስለሆነ በየመንገዱ አትርጩ !