በኛ ሙድ begna mudd😎
Open in Telegram
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °
Show more4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
4 651
ምናለ ብትነግረኝ
፡
እም.ምምም....
የልቤን ሁኔታ ፤
ስሜቴን ስነግራት፣
ሰላም አገኛለው፤
ጨረቃን ሳወራት።
ብላ ስትነግረኝ፤
ውስጤ ተሸበረ፣
ህመሟን አውጥታ፤
ማውራቷ ካልቀረ።
ምናለ ብትነግረኝ!፤
ፍቅሯን ቃል አውጥታ፣
ሁሌ ከምትገልፀው፤
ሀዘኗን በደስታ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍@Abrar_bedru
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
4 651
ከጩጬው የሲስተር ልጅ ጋር ፊልም እያየን በመሀል የሚገርም የቺክ ቻፓ አይቶ ፐ! ሲል ዞር ብዬ ሳየው...
ፑ ፒ ፓ ፔ ፕ ፖ... 😂😜
4 651
ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ...
#የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ
አ ስ ተ ና ግ ዱ ት
4 651
#እሷ••● የኔ ውድ ነገ ቤቴ ፓሪ አዘጋጅቻለሁ አስቀያሚ ሴቶች እንዳይገኙ ብያለሁ ትለዋለች።
#እሱ••● እንዴ ውዴ አንቺ ካልተገኘሽማ ይደብራል🤣
✭ ✭ ✭
••●◉Join us @begna_mudd
4 651
ማታ ማዘርን #100 ብር ጠይቄ ስትከለክለኝ አኩርፌ እራት ሳልበላ አደርኩ ከዛ በጠዋት ቀሰቀሰችኝና...
“የትላንቱን ብር ዛሬም አልሰጥህም "
4 651
#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው
#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?
#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜
