en
Feedback
በኛ ሙድ begna mudd😎

በኛ ሙድ begna mudd😎

Open in Telegram

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌 Contact us, @Abrar_bedru »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች ያገኛሉ። ° ° [ በኛ ሙድ የአራዶች መዝናኛ ] ° ° ° ° Creator @Abrar_bedru ° °

Show more
4 651
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
በዚ ሰአት Online ያላችሁ ብቻ          አለን በሉ ✋

እውነቱን እናውራ ከተባለ ብርሀኑ ነጋም አብሮን ቢፈተን ይወድቃል😕 👉@begna_mudd

በውጫዊ ውበት ተማርኮ ማግባት የግድግዳ ቀለሙን ስለወደዱት ብቻ ቤቱን ከመግዛት ለይቼ አላየውም !!

#ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው #አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው? #ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው😜😜😜

ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !! : ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ ቁርጥማት አይንካው !

ከሚያፅናና ዉሸት ይልቅ ህመም ያለዉ እዉነት ይሻላል።

ብዙ ሴቶች🙋‍♀ ገንዘብ ፈለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች🙋‍♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!

ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም

ማታ ማዘርን #100 ብር ጠይቄ ስትከለክለኝ አኩርፌ እራት ሳልበላ አደርኩ ከዛ በጠዋት ቀሰቀሰችኝና...            “የትላንቱን ብር ዛሬም አልሰጥህም "

ሊገባኝ ሲል ትምህርት አለቀ😁

Post ጨርሻለው እዬቆጠባቹ ተጠቀሙ።🙄😁

እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል #ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው #ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ #like ማንን ገደለ😂😂😂

ዶሮ ወጥ መስራት የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብዬ ብጠራችሁ ቅር ይላችኋል 🤔😂🤷‍♂

የ መቶ ብር ካርድ ውድድር ይጀመር የምትሉ 👍 የ meme ውድድር ነው በ ላይክ ብልጫ

እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!😍       💛 @begna_mudd 💛

ብዙ ሰው ፎቶህን አልወደዱትም ማለት #አታምርም ማለት አይደለም !             Keep Loving Youself 😘💞💕💓

ከሚያፅናና ዉሸት ይልቅ ህመም ያለዉ እዉነት ይሻላል።

አብሮነታችሁን በ #Like አሳዩኝ 👍👍

ከ 50 ዓመት በፊት የተበላሸውን የፋዘርን ሬዲዮ ዛሬ ጠግኜ ስሰራው....       #አፄ_ሀይለስለሴ_ለስራ_ጃማይካ_ገቡ☺️

አንዱ ፋርማስ ላይ እባከችሁ ሰው አስተኝቼ ነው አሰልፉኝ ብሎ ራጅም ሳልፍ አልፎ  ምን ብል ጥሩ ነው ኮንዶም ስጣኝ😂😂😂