cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሙሌ SPORT

✅ ሙሌ ስፖርት በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች 👉 | ለማስታወቂያ ስራ ☞ @Mulesporta 👉 | ስልክ ቁጥር +251911857852

Show more
Advertising posts
354 585
Subscribers
+59724 hours
+4 1117 days
+13 32730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
Show all...
👍 2🍌 1
አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ቼልሲ
ማንችስተር ሲቲ
ቶተንሃም
ሌላ ቡድን
Photo unavailableShow in Telegram
🗣ኪሊያን ምባፔ፦ "እግር ኳስ ብዙ ውስብስብ መሆን የለበትም። ጥሩ ነህ ወይም ጥሩ አይደለህም። ጥሩ አልነበርኩም ወደ ቤት እሄዳለው ቀላል ነው።" SHARE"  @MULESPORT
Show all...
👍 74😁 24🫡 6 4🤯 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲዎች ካሪም አዴዬሚን ለማስፈረም ከቦርሲያ ዶርትሙንድ ጋር እየተነጋገሩ ነው። - ቢልድ SHARE"  @MULESPORT
Show all...
👍 45😁 15 2
Photo unavailableShow in Telegram
🏅በ Betwinwins ይወራረዱ፣ ያሳኩ እና ያሸንፉ! 🏅 የመጨረሻውን የስኬቶች ውጤት ስርዓት ይቀላቀሉ እና ሽልማቶችን በብዛት ያግኙ! በስፖርት ይጫወቱ፣ ከፍተኛ የዝውውር ደረጃ ላይ ይድረሱ እና በየሳምንቱ የነጻ ውርርድ እና ጉርሻዎችን ይሸለሙ። አርብ የፍሬንዚ እና የሰኞ ማስተሪ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎ! 👉https://t.betwinwins.net/2hrmpcjn 📱 t.me/betwinwinset
Show all...
👍 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶኒ ቫን ደ ቤክ ወደ ጂሮና Here We Go ! ዶኒ ቫን ደ ቤክ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጂሮናን በ500,000 ዩሮ + ቦነስ ውል ይቀላቀላል። - Fabrizio Romano SHARE"  @MULESPORT
Show all...
💔 52 18👍 16😁 4🥰 2🤔 2
አስደናቂው ስፔናዊዉ ተጫዋች ላሚን ያማል ሪኮርዶችን ማስመዝገቡን ቀጥሏል ! ◉ ላሚን ያማል በዩኤኤፍ ጨዋታ ላይ የጨዋታው ኮከብ ሽልማትን ያሸነፈ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በዩሮ ውድድር ላይ ጎል ያስቆጠረ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በዩሮ ውድድር ላይ አሲስት ማድረግ የቻለ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በዩሮ ውድድር ላይ የተጫወተ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በኤል ክላሲኮ ጨዋታ ላይ የተሰለፈ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በላሊጋ ጨዋታ ላይ ጎል ያስቆጠረ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በባርሳ ማሊያ አሲስት ያደረገ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በባርሴሎና ታሪክ በ50 ይፋዊ ጨዋታዎች ላይ ለመሠለፍ የበቃ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ላይ የተሰለፈ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። ◉ በላሊጋ ታሪክ በአንድ ጨዋታ ላይ ሁለት ጎሎችን ያስቆጠረ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው። SHARE"  @MULESPORT
Show all...
158👍 107🔥 16👏 7
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 ኪሊያን ምባፔ ፦ "የእኔ ዩሮው ውድቀት ነበር የአውሮፓ ሻምፒዮን መሆን እፈልግ ነበር። አሁን ለእረፍት እሄዳለሁ፣ በደንብ አርፋለሁ፣ ብዙ ይጠቅመኛል፣ ከዚያ አዲስ ህይወት ለመጀመር እዘጋጃለሁ። ብዙ የምሠራው ነገር አለ።" SHARE  @MULESPORT
Show all...
👍 100🤪 49😁 9 8😢 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሜሲ ከአርጀንቲና ጋር 8 የፍፃሜ ውድድሮች ላይ ደርሷል። ✅ ኮፓ አሜሪካ 2007 ✅ ኦሎምፒክ 2008 ✅ የአለም ዋንጫ 2014 ✅ ኮፓ አሜሪካ 2015 ✅ ኮፓ አሜሪካ 2016 ✅ ኮፓ አሜሪካ 2021 ✅ የአለም ዋንጫ 2022 ✅ ኮፓ አሜሪካ 2024 SHARE  @MULESPORT
Show all...
🔥 106👍 38 12🤪 4👏 3😁 3💩 3
Photo unavailableShow in Telegram
አርጀንቲና ባለፉት አምስት የኮፓ አሜሪካ ውድድር በአራቱ ለፍፃሜ መድረስ ችላለች። አስደናቂ 👏 SHARE  @MULESPORT
Show all...
134👍 22👏 10😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
በሀገራት ጨዋታ ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ፦ 130 - ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🇵🇹 109 - ሊዮ ሜሲ 🇦🇷 108 - አሊ ዳኢ 🇮🇷 ሊዮ ሜሲ አሊ ዳኢን በመብለጥ በወንዶች አለም አቀፍ የእግር ኳስ ታሪክ ሁለተኛ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኗል። SHARE  @MULESPORT
Show all...
👍 96 24😁 11🏆 4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.