cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✝✝✝መዝሙር ጥናት✝✝✝

መዝሙር ጥናት የያዕቆብ መንፈሳዊ የፎቶ መንደር አጋር ቻናል ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሆኑ ያልተወገዙ መዝሙሮችን እና ግጥሞችን ይለቃል።እንዲሁም ያልተጠኑ መዝሙሮች ይለቀቃሉ።

Show more
Advertising posts
554Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ELFAZ GFX
ማንም የማይቀርበት @ELFAZ_GFX
Show all...
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox "ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት #Mana_Kiristaanaa_Tokkittii #Sinoodoosii_Tokkicha #Patiraarikii_Tokkicha #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox "Duuka bu'oonni kan walitti qaban tokkittiif qulqulleettii Mana kiristaanaatti ni amanna" Hundee Amantaa #ሓንቲ_ቤተ_ ክርስቲያን #ሓደ_ሲኖዶስ #ሓደ_ፓትርያርክ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriach #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox ብዝተረፈ እዚ ኹሉ ፈተናስ ብበደልና ዝመጸ ኢዩሞ ንስሓ ንእቶ ብዛዕባ ሰላም ቤተክርስትያንና ንጸሊ፡፡ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox "We believe in one Holy Apostolic church" ~ Prayer of faith
Show all...
#አስቸኳይ
Show all...
Repost from ELFAZ GFX
''አርሳይሮስ'' የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 16:18 ላይ የተገለፀው የቅዱስ ጴጥሮስ አለትነት እና በእርሱም ላይ ቤተ ክርስቲያንም እንደ ምትሰራ የሚገልጸው ጥቅስ እነሆ ጳውሎስና በርናባስ በአህዛብ ውስጥ በሰበኩ ጊዜ ክብር ይግባውና በጌታችን ብዙ ሰዎች አመኑ ከአማኞች  ቤቶች በቀር ቅዱስ ቁርባንን የሚቀበሉበት ቦታ አልነበራቸውም ነበር ስለዚህ ወደ ጴጥሮስ እና ሐዋርያት  ስለ ቤተ ክርስቲያን መታነፅ ጉዳይ እየለመኑ  መልዕክትን ላኩ  ሐዋርያትም መልዕክቱን ተቀብለው ሱባኤ ገቡ በሱባኤውም መጨረሻ  ጌታችን  ተገልፃላቸው ወደ ኬልቄዶን አውራጃ ወደ ፊልጵስዩስ ቂሣሪያ በደመና ሰበሰባቸው በቅድስት ድንግል ማርያምም ስም የመጀመሪያቱን ቤተ ክርስቲያን ያለ እንጨት ያለ ጭቃ እና ውኃ በሥስት ድንጋዮች ክብር ይግባውና በጌታችን እጅ ታነፀች ከዚህ በኃላ ጌታችን በቅዱስ  ጴጥሮስን ላይ እጅን ጭኖ  ''አርሳይሮስ'' ብሎ ሾመው ይህም '' ሊቀ - ጳጳሳት'' ማለት ነው ... አሁን  በዓለም ላይ እደዚህ በስፋት እና በብዛት ለሚገኙ አብያተ - ክስቲያናት መነሻ ሆነች ... እንኳን ለሰኔ 21 ህንፃ ቤተ ክርስቲያን አደረሳችሁ አደረሰን... @ELFAZ_GFX በቴሌግራም ያገኙናል
Show all...
ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ታግዷል!!
Show all...
ቤተክርስቲያኒቱ ጥልቅ አደጋ ውስጥ ናት። የዛሬው ውሳኔ እጅግ በጣም ወሳኝ ነው። ለቀናት ሲካሄድ የነበረው የርክበ ካህናት ስብሰባ ዛሬ ይጠናቀቃል። በግንቦት 24 የኢጲስ ቆጶሳት ሹመት ጉዳይ ላይ መሰረታዊ የሆነው ውሳኔ የሚደረሰው በዛሬው የማጠናቀቂያ ስብሰባ ነው። ሰሞኑን የተወሰኑ አባቶች የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዘንድ ሄደው ነበር። እንዲህ መሆኑ በራሱ ቅስም ይሰብራል። መንፈሳዊ አባቶች፡ ዓለምን ተጠይፈው ለሰማያዊ ህይወታቸው የሚጨነቁ ጳጳሳት የአንድ ክልል ፕሬዝዳንትን ደጅ ሲጠኑ እንደመስማት የሚያም ነገር የለም። የቤተክርስቲያኒቱን ችግር ለመፍታት ዝቅ ቢሉ ችግር ላይኖረው ይችላል። ለሽመልስ ትዕቢትና እብሪት የሚቀርብ ትህትና ሲሆን ግን የአባቶቹን ክብር፡ መንፈሳዊነታቸውንም ያጎድለዋል። ሽመልስ አባቶቹን ጠርቶ ትዕዛዝ በሚመስል መልኩ እንዲህ አድርጉ ብሏቸዋል። በግንቦቱት 24ቱ ጉባዔ ''ኦሮሚኛ ተናጋሪ ሳይሆን ኦሮሞ ጳጳስ ነው መሾም ያለባቸው'' የሚለው የሽመልስ ፈርጠም ያለ ንግግር ለአባቶቹ ያልተጠበቀ ነበር። እንደልቡ በዚህ አላቆመም። እየጎፈላ ሌላ ትዕዛዝ ጨመረበት። ''በዚህኛው ጉባዔ ከኦሮሞ ሌላ፥ ከሌላ ብሄር መሾም የለበትም። በሲኖዶሱ ውስጥ የኦሮሞ ጳጳስ ቁጥር ከህዝብ ብዛቱ አንጻር የሚመጣጠን መሆን ይኖርበታል።'' አባቶቹ ከጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ወደ ቤተክህነት ይዘው የተመለሱትን የአቶ ሽመልስ በእብሪት የተሞላ ምላሽ ትላንት ለጉባዔው አቀረቡት። ለእውነት የቆሙት የሞትን ጽዋ እንጎነጫለን እንጂ አናደርገው ብለው በአቋማቸው ጸኑ። አንዳንዶች ዝምታን መረጡ። የተወሰኑት የማርያም መንገድ እንፈልግለት ሲሉ ተጨነቁ። በዚህም ምክንያት ከስምምነት መድረስ ሳይችሉ ቀርተው ለዛሬ አሳድረውታል። እንግዲህ ዛሬ ይለይለታል! ምንጭ ፦መሳይ መኮንን
Show all...
Repost from ELFAZ GFX
T.me/ElFAZ_GFX እንኳን አደረሳችሁ 🎉 ኦርቶዶክሳዊ የፎቶ መንደር #Share
Show all...
Repost from ELFAZ GFX
የማይቀርበት ጉባኤ profile እና ሼር በማድረግ ለብዙሰው እናድርሰው🙏 @ELFAZ_GFX #SHARE #LIKE #JOIN
Show all...