en
Feedback
Christ Kingdom International Church

Christ Kingdom International Church

Open in Telegram

የዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል ሊንኩን የጫኑ 👉 https://youtu.be/j1GIa2VPPho 👉የቲክቶክ ቻናላችን https://www.tiktok.com/@kingdomglorytv 👉የቴሌግራም ቻናላችን @ http://t.me/Lifesavee https://t.me/+RrsJiIrAPb9hNjQ0

Show more
1 267
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#miracles #የተአምራት_ምሽት ነሐሴ - 4 ሐሙስ ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ ከሐዋርያ ሌዊ ጆይ ጋር በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች አድራሻ: አ.አ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ኬላ ሳይደርሱ ባ
#miracles #የተአምራት_ምሽት ነሐሴ - 4 ሐሙስ ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ ከሐዋርያ ሌዊ ጆይ ጋር በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች አድራሻ: አ.አ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ኬላ ሳይደርሱ ባለው ገበያ ወደ ራክሄርኖቭ ት/ቤት መግቢያ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ: 0973 13 25 25 / 09 68 16 66 74 👉ዩቲዩብ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Skxmo9Ga-rQ 👉የቴሌግራም ቻናላችን @ http://t.me/Lifesavee 👉የቲክቶክ ቻናላችን https://www.tiktok.com/@kingdomglorytv 👉በቲውተር ገጻችን https:/twitter.com/lewijoy1

#ሐምሌ 2 #እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ ልዩ የአምልኮ፣ የኬሮግራፊ፣ የግጥምና የድራማ ፕሮግራም ከታዳጊና ወጣቶች ጋር በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች አድራሻ: አ.አ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም
#ሐምሌ 2 #እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ ልዩ የአምልኮ፣ የኬሮግራፊ፣ የግጥምና የድራማ ፕሮግራም ከታዳጊና ወጣቶች ጋር በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች አድራሻ: አ.አ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ኬላ ሳይደርሱ ባለው ገበያ ወደ ራክሄርኖቭ ት/ቤት መግቢያ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ: 0973 13 25 25 / 09 68 16 66 74 👉ዩቲዩብ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Skxmo9Ga-rQ 👉የቴሌግራም ቻናላችን @ http://t.me/Lifesavee 👉የቲክቶክ ቻናላችን https://www.tiktok.com/@kingdomglorytv 👉በቲውተር ገጻችን https:/twitter.com/lewijoy1

ከሰኔ 28 - 30 "በብርሃን መመላለስ" በሚል ርዕስ ወርሃዊ ጾም ጸሎት በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች #ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ ልዩ የጸሎት ፕሮግራም ይኖረናል እንዲሁም #ምሽት ከ 11:3
ከሰኔ 28 - 30 "በብርሃን መመላለስ" በሚል ርዕስ ወርሃዊ ጾም ጸሎት በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች #ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ ልዩ የጸሎት ፕሮግራም ይኖረናል እንዲሁም #ምሽት ከ 11:30 ጀምሮ የጌታን እራት በጋራ እንወስዳለን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! አድራሻ: አ.አ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ኬላ ሳይደርሱ ባለው ገበያ ወደ ራክሄርኖቭ ት/ቤት መግቢያ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ: 0973127373 / +251 97 385 5647 👉ዩቲዩብ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ፡ https://youtu.be/EF3j_oTKkW8 👉የቴሌግራም ቻናላችን @ http://t.me/Lifesavee 👉የቲክቶክ ቻናላችን https://www.tiktok.com/@kingdomglorytv 👉በቲውተር ገጻችን https://twitter.com/lewijoy1

The Farmer God (Part-2).mp346.55 MB

ሻሎም! ሁላችሁም "ገበሬው እግዚአቤሔር" የተሰኘውን ድንቅ መልዕክት በሚገባ ስሙት፣ አሰላስሉት። ተባርካችኋል!

#ነገ #ዕረቡ ሰኔ - 21 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ላላገቡ ወንድ እና ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች፤ በዕለቱ ከሲር አይናለም መርሲ ጋር ልዩ የትምህርትና የውይይ
#ነገ #ዕረቡ ሰኔ - 21 ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ላላገቡ ወንድ እና ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም በክራይስት ኪንግደም ኢንተርናሽናል ቸርች፤ በዕለቱ ከሲር አይናለም መርሲ ጋር ልዩ የትምህርትና የውይይት ጊዜ ይኖረናል በተጨማሪም ልዩ የአምልኮ፣ የጨዋታ እና የቃለመጠይቅ ጊዜ ይኖራል። ዕድሜአችሁ ለትዳር የደረሳችሁ ወንድና ሴቶች ሁላችሁ በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል! አድራሻ: አ.አ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ኬላ ሳይደርሱ ባለው ገበያ ወደ ራክሄርኖቭ ት/ቤት መግቢያ መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ስልክ: 0973 13 25 25 / 09 68 16 66 74 👉ዩቲዩብ ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Skxmo9Ga-rQ 👉የቴሌግራም ቻናላችን @ http://t.me/Lifesavee 👉የቲክቶክ ቻናላችን https://www.tiktok.com/@kingdomglorytv 👉በቲውተር ገጻችን https:/twitter.com/lewijoy1