Kolfe Kale Hiwot Church Youth Ministry
Open in Telegram
እንኳን የማይቻል ነገር ወደ የሚቻልበት ቦታ በሰላም መጣችሁ! Wel come to where impossibilities are possibilities!
Show more731
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+1430 days
Posts Archive
ሰላም የተወደዳቹ ጌታ እየረዳን የፕሮግራማችን ሶስተኛ ቀን ላይ ደርሰናል ጌታ በብዙ እያስተማረን ነው!! ዛሬም እንማራለን
11:30 ይጀምራል አብረን ጌታን እናምልክ!!
ሰላም ቤተሰቦች ከመጋቢት 16-22
ምሽት ከ11:00-200 የሚቆይ ልዩ የትምህርት እና የአምልኮ ምሽት ሁላችንም በነዚህ ቀናቶች ማስታወሻ እና መፅሀፍት ቅዱሳችንን በመያዝ ወዳጆቻችንን በመጋበዝ እንገናኛለን ተባረኩ!!!
ሰላም የተወደዳቹ ቤተሰቦች ዛሬ 11/5/16 ይኖረን የነበረው አዳር ፀሎት ወደሚቀጥለው ሳምንት ማለትም በ18/5/16 መዘዋወሩን እንገልፃለን ተባረኩ!!!
“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
— ማቴዎስ 1፥23
