cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Purity Tube

መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያላቸው 👉 የስነ-ፆታ (sexual ) 👉 ወሲባዊ ንፅህና 👉 የእጮኝነት 👉 የትዳር 👉 ወጣት ተኮር ጉዳዮች ይዳሰሳሉ We discuss sexual , family and relationship issues from biblical point of view Contact us @Appeal4purity_bot 💯 #ቅድስና_ለእግዚአብሔር 💯

Show more
Advertising posts
12 223
Subscribers
-524 hours
-537 days
-14530 days
Posts Archive
💢BLESSING MART 💢 💯Original products with fair prices 💸 📱phones 🕶👛 beauty supplies & perfumes 👟shoes and clothes 👖 Join us 👇👇👇 https://t.me/blessingmart27
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎯 የደራሲ ብርሃኑ በላቸው "ክቡር ልጆች" መጽሐፍ ሊመረቅ ነው 🎯 ከ"ክቡር ልጆች"  መጽሐፍ የተወሰደ ... "በልጅነት የሚፈጠር የስሜት ጠባሳ ( Adverse Childhood Experiences) እንደጥላ ይከተላል፡፡ ይህ የስሜት ጠባሳ አስፈላጊውን ህክምና ካላገኝ ልጅነትን አልፎ ትዳር ከተመሰረተ በኃላ የስሜት ጠባሳው የመገለጥ ዕድል አለው፡፡ የልጅነት የስሜት ጠባሳ በልጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ አእምሮአዊ፣ ስሜታዊ፣ ማኅበራዊና ጤና ነክ ተፅዕኖዎች ያሳድራል፡፡ አንዲት እናት ልጆቿን ብቻዋን ታሳድጋለች፡፡ የአስተዳደግ ዘይቤዋ ከሌሎች ወላጆች ለየት ይላል፡፡ ልጆቿ ከሰፈር ልጆች ጋር ተቀላቅለው ሲጫወቱ አይቼ አላውቅምና ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር፡፡ ልጆችሽ ከእድሜ እኩዮቻቸው ጋር ሲጫወቱ አይቼ አላውቅም አልኳት፡፡ “በልጅነቴ ብቸኛ ወንድሜን ያጣሁት ሰፈር ውስጥ በተወረወረ ድንጋይ ነው” ወዲያውም ስቅስቅ ብላ አለቀሰች “በጣም አዝናለሁ፤ መጠየቅ አልነበረብኝም” አልኳት “እነዚህን ብርቅዬ ልጆች እንደ ወንድሜ ማጣት አልፈልግም፡፡ ውጭ እንደ ሌሎች ልጆች ቢጫወቱ ይሞቱብኛል ብዬ እፈራለሁ፡፡” አለችኝ ህክምና ያላገኘ የልጅነት ጠባሳ ጊዜ ጠብቆ በትዳር ህይወትም ይገለጣል::" “ክቡር ልጆች” መጽሐፍ በተለያየ ተግዳሮት ውስጥ ለሚገኙ ልጆች የመፍትሄ ሃሳብ ይዞ ቀርቧል፡፡በተለይም ልጆች የሚስተዋልባቸውን የስነ ልቦና ጫና እና የስሜት ስብራት ይተነትናል። መጽሐፉ በጥናት በማስደገፍ የመፍትሄ ሃሳብን በተጨባጭ ያመላክታል፡፡
Show all...
👏 12🔥 3🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
🎯 የደራሲ ብርሃኑ በላቸው "ክቡር ልጆች" መጽሐፍ ሊመረቅ ነው 🎯 ከ"ክቡር ልጆች"  መጽሐፍ የተወሰደ ... "በልጅነት የሚፈጠር የስሜት ጠባሳ ( Adverse Childhood Experiences) እንደጥላ ይከተላል፡፡ ይህ የስሜት ጠባሳ አስፈላጊውን ህክምና ካላገኝ ልጅነትን አልፎ ትዳር ከተመሰረተ በኃላ የስሜት ጠባሳው የመገለጥ ዕድል አለው፡፡ የልጅነት የስሜት ጠባሳ በልጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ አእምሮአዊ፣ ስሜታዊ፣ ማኅበራዊና ጤና ነክ ተፅዕኖዎች ያሳድራል፡፡ አንዲት እናት ልጆቿን ብቻዋን ታሳድጋለች፡፡ የአስተዳደግ ዘይቤዋ ከሌሎች ወላጆች ለየት ይላል፡፡ ልጆቿ ከሰፈር ልጆች ጋር ተቀላቅለው ሲጫወቱ አይቼ አላውቅምና ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር፡፡ ልጆችሽ ከእድሜ እኩዮቻቸው ጋር ሲጫወቱ አይቼ አላውቅም አልኳት፡፡ “በልጅነቴ ብቸኛ ወንድሜን ያጣሁት ሰፈር ውስጥ በተወረወረ ድንጋይ ነው” ወዲያውም ስቅስቅ ብላ አለቀሰች “በጣም አዝናለሁ፤ መጠየቅ አልነበረብኝም” አልኳት “እነዚህን ብርቅዬ ልጆች እንደ ወንድሜ ማጣት አልፈልግም፡፡ ውጭ እንደ ሌሎች ልጆች ቢጫወቱ ይሞቱብኛል ብዬ እፈራለሁ፡፡” አለችኝ ህክምና ያላገኘ የልጅነት ጠባሳ ጊዜ ጠብቆ በትዳር ህይወትም ይገለጣል::" “ክቡር ልጆች” መጽሐፍ በተለያየ ተግዳሮት ውስጥ ለሚገኙ ልጆች የመፍትሄ ሃሳብ ይዞ ቀርቧል፡፡በተለይም ልጆች የሚስተዋልባቸውን የስነ ልቦና ጫና እና የስሜት ስብራት ይተነትናል። መጽሐፉ በጥናት በማስደገፍ የመፍትሄ ሃሳብን በተጨባጭ ያመላክታል፡፡ ክቡር ልጆች በአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ተዘጋጅቶ ተቀረበ ሲሆን በዋናነትም ለትዳር ለሚዘጋጁ፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን፣ በልጆች ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎችና ለሌሎችም ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
Show all...
ምንጭ ፦ ጌጡ ተመስገን ፌስቡክ **** 🎯 የደራሲ ብርሃኑ በላቸው "ክቡር ልጆች" መጽሐፍ ሊመረቅ ነው #Ethiopia  | “ክቡር ልጆች፣ የልጆች ስነ ልቦና ለመገንባት እና የስሜት ስብራት ለመጠገን የሚረዱ ቁልፍ መንገዶች ” መጽሐፍ እሁድ፣ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ይመረቃል። 🎯 ከ"ክቡር ልጆች"  መጽሐፍ የተወሰደ ... "በልጅነት የሚፈጠር የስሜት ጠባሳ ( Adverse Childhood Experiences) እንደጥላ ይከተላል፡፡ ይህ የስሜት ጠባሳ አስፈላጊውን ህክምና ካላገኝ ልጅነትን አልፎ ትዳር ከተመሰረተ በኃላ የስሜት ጠባሳው የመገለጥ ዕድል አለው፡፡ የልጅነት የስሜት ጠባሳ በልጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ አእምሮአዊ፣ ስሜታዊ፣ ማኅበራዊና ጤና ነክ ተፅዕኖዎች ያሳድራል፡፡ አንዲት እናት ልጆቿን ብቻዋን ታሳድጋለች፡፡ የአስተዳደግ ዘይቤዋ ከሌሎች ወላጆች ለየት ይላል፡፡ ልጆቿ ከሰፈር ልጆች ጋር ተቀላቅለው ሲጫወቱ አይቼ አላውቅምና ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር፡፡ ልጆችሽ ከእድሜ እኩዮቻቸው ጋር ሲጫወቱ አይቼ አላውቅም አልኳት፡፡ “በልጅነቴ ብቸኛ ወንድሜን ያጣሁት ሰፈር ውስጥ በተወረወረ ድንጋይ ነው” ወዲያውም ስቅስቅ ብላ አለቀሰች “በጣም አዝናለሁ፤ መጠየቅ አልነበረብኝም” አልኳት “እነዚህን ብርቅዬ ልጆች እንደ ወንድሜ ማጣት አልፈልግም፡፡ ውጭ እንደ ሌሎች ልጆች ቢጫወቱ ይሞቱብኛል ብዬ እፈራለሁ፡፡” አለችኝ ህክምና ያላገኘ የልጅነት ጠባሳ ጊዜ ጠብቆ በትዳር ህይወትም ይገለጣል::" “ክቡር ልጆች” መጽሐፍ በተለያየ ተግዳሮት ውስጥ ለሚገኙ ልጆች የመፍትሄ ሃሳብ ይዞ ቀርቧል፡፡በተለይም ልጆች የሚስተዋልባቸውን የስነ ልቦና ጫና እና የስሜት ስብራት ይተነትናል። መጽሐፉ በጥናት በማስደገፍ የመፍትሄ ሃሳብን በተጨባጭ ያመላክታል፡፡ ክቡር ልጆች በአማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ተዘጋጅቶ ተቀረበ ሲሆን በዋናነትም ለትዳር ለሚዘጋጁ፣ ለወላጆች፣ ለመምህራን፣ በልጆች ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎችና ለሌሎችም ታስቦ የተዘጋጀ ነው። 🎯 የመጽሐፉ ደራሲ ብርሃኑ በላቸው አሰፋ፦ ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ሲሆን የኔክስት ጄኔሬሽን ሚዲያና ፕሮሞሽን መስራችና ስራ አስኪያጅ ነው ፡፡ በሆሊስቲክ ቻይልድ ዴቨሎፕመንት ማስተርስ ዲግሪ ፣ በሶሽዮጂ ማስተርስ ዲግሪ እና በስነፅሑፍና ቋንቋ ጥናት የመጀመሪያ ዲግሪ ሰርቷል ፡፡ ከልጆችና ወጣቶች እድገት ጋር በተያያዘ በተጋባዥ እንግድነት በቴሌቪዥን፣ በሬዲዮ ፣ በጋዜጣና በማህበራዊ ሚዲያ ሙያዊ ትንታዎችን እየሰጠ ይገኛል ፡፡
Show all...
የቤተሰብ የስሜት ትስስር ( Emotional Attachment) ******* ቤተሰባችን እሌኒ ክፍሉ በሙያዋ Mental Health Practitioner , Social Worker, Certified Trainer (@NGO) ስትሆን በቤተሰብ የስሜት ትስስር ( Emotional Attachment ዙርያ ሙያዊ ማብራሪያ ሰጥታለች ። "ቤተሰብ ከልጆቹ ጋር ባለው ግንኙነት ለስሜት ትስስር ትኩረት ሊሰጥ ይገባል።"                               እሌኒ ክፍሉ ሙሉ መልእክቱን አርብ በኔትወርካችን(  https://t.me/childdevtnetwork )ይጠብቁን🙏
Show all...
3🔥 1
[12/16, 1:11 AM] Seyoum: [12/16, 1:05 AM] Seyoum: ጌታ ይባረክ!!! የፊርማው ሊንክ ከለሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ተለቀቀ!!!👏🏻👏🏻👏🏻 Petition page is ready!! ፈርሙ! ፈርሙ!!አስፈርሙ!!! በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን በአፋጣኝ!!! [12/16, 1:11 AM] Seyoum: https://keap.page/gq193/.html
Show all...
10
✨በ አገልግሎታችን ከተጠቀመ ወንድማችን አንደበት:-🙌 👂"ጌታን ከመቀበሌ በፊት pornography video አከፋፍል ነበር።ያኔ ነው ራስ በራስ ማርካት ጋር የተዋወኩት። ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኜ ከተቀበልኩ በኃላም ለአመታት አብሮኝ ሰንብቷል።አንድ ቀን በጣም ተስፋ ቆርጬ ቤቴ አስጠልቶኝ(እቤት ከገባሁ ማስተርቤት ስለማረግ) ካፌ ቁጭ ብዬ ነበር😌። ሰዓቱ 12:45 ገደማ ነበር።አንድ ስልክ ተደወለልኝ አነሳሁት: ከዚ በፊት እርዳታ ከጠየኩበት ከ councilling ነበር😄:: telegram bot ላይ እርዳታ መጠየቄን ረስቼው ነበር። ለምክር አገልግሎት የደወለችልኝ ልጅ አወራቺኝ ለሰዓት ከምናምን ቅናቷ ግለቷ ከዚህ ነገር እንድወጣ ያላት ተነሳሽነት አስደሰተኝ። ዝም ብዬ ሰማኋት ለነገ የቤት ስራ ሰታኝ ተለያየን።ለተከታታይ 5ቀን ሰላም ሆኜ ቀጠልኩበት🕊️።በሳምንተ ተመለስኩበት።ብዙ አድካሚ እና እልህ አስጨራሽ ጊዘያት አሳልፌ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ🙌።በብዙ ጌታ ረድቶኛል።አሁን አይምሮዬ እና ስጋዬ ሰላም አግኝቷል።መንፈሴ እለት እለት ከጌታ ጋር ሳይቋረጥ በማረገው ፀሎት ፣ፆም ፣ የቃል ንባብ ረስርሷል🥰።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏። ይሄንን የ ምክር አገልግሎት ቡድን አመሰግናለሁ። በዚህ የሀጢአት እስራት ላላችሁ እግዚአብሔር ይችላል አልችልም እርዳኝ በሉት ይረዳችኃል። ☀️ሰላም ይብዛላችሁ።☀️" 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
44🥰 8
❓❓😟ለምን ተበሳጨች?? 󾠬እውነት ነው ፤ ብዙ ጊዜ ወንዶች ሴቶቻቸው ለምን እንደሚበሳጩ ማወቅ ይሳናቸዋል፡፡ ❓❓ለምን ❓❓ 👉ሴቶች በፍጥረታቸው ውብ ፣ ማራኪ ፣ መስህብ ያላቸው እና ሌሎች መልካም ነገሮች ብቻ አይደሉም፡፡ ይልቁንም በአብዛኛው ውስብስብ ፍጥረቶች ናቸው ፡፡ 👉አንዳንድ ጊዜ በተለይም ምንም ባልተጨበጠ ነገር ሲበሳጩ እነሱን መረዳት በጣም አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ✨ወንድ ሚስቱ ወይም ፍቅረኛው ስትበሳጭ ማድረግ የሚችለው በጣም የተሻለ ነገር ከራሷ ጋር ጊዜና ቦታ አንዲኖራት መተው ነው፡፡ ይህም ሲባል ለረዥም ጊዜ ወይም ቀኑን ሙሉ መዝጋት ማለት አይደለም፡፡ በፍፁም❕ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ለብቻዋ ተዋት ከዛም ተመለስና እሷ በምትወደው መልኩ ፍቅርህን አሳያት ፡፡ ከዛም ራሷ"ምን እነደነካኝ አላውቅም ፡፡ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት ተበሳጭቼ ነበር፡፡ አሁን አንተ ስላለህልኝ ተረጋጋሁ፡፡" ልትልህ ትችላለች፡፡ 👉ይሄን መንገድ መጠቀም ካልፈለግክ ፤ በቃ መፍትሔ ፍለጋ ቢያንስ 12 መፅሃፍትን📚📚 ማገላበጥህ ነው፡፡ 󾠬እዚጋ አንድ ምክር ፦ አልበርት አንስታይንም ቢሆን ሁሉም ወንዶች ሴቶቻቸውን መረዳት የሚችሉበት አንድ ጥሩ ቀመር ሊያዘጋጅ አይችልም፡፡ 👉አሁን አሁን ሁሉም ፈላስፎች እና ሳይንቲስቶች በዚህ በእግዚአብሔር ቃል እየተሰማው መጥተዋል፦ 💥"ሚስትህን እስከ ሞት ድረስ ውደዳት እናም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር፡፡" አራት ነጥብ፡፡💯 💮" ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25-26) #couples #married 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
Repost from Purity Tube
00:37
Video unavailableShow in Telegram
ስለ ፖርን ( Porn ) ያለው እውነታ 📌 " ምናልባት የኢንተርኔት ሂስትሪ ( browser history ) ስላጠፋህ ማንም አላየኝም ትል ይሆናል ግን እግዚአብሄር ያይሀል " © https://instagram.com/reformedbychrist #General 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
https://t.me/PurityTube/1619 " I wanna give you one secret Make a standard for yourself That if you are not ready for marriage then you are not ready for dating , that's all Otherwise you dating for what ? #for_fun If you wanna have fun get a hobby ,...... YOU DON'T USE ANOTHER PERSON'S HEART FOR FUN " #General #share 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
💍💍' #ፍርሃት '💍💍 👉ስሜታቸውን አሸንፈው እግዚአብሄርን ለማስደሰት የቆረጡ ብዙ ወጣቶች ወደ ትዳር ከመግባታቸው በፊት የግብረስጋ ግንኙነት ፈፅመው ስለማያውቁ የሚጋሩት አንድ የጋራ ስሜት አላቸው እሱም 'ፍርሃት' ነው😱 👱‍♂በወንዶቹ በኩል "ምናልባት ባላረካት እንደወንድ አትቆጥረኝ ይሆን?" የሚለው የብዙዎች ፍርሃት ነው፡፡ 👱‍♀️ሴቶች ደግሞ "ምናልባት ብዙ ቢያመኝ ደስታችንን ወደ ሰቀቀን እቀይረው ይሆን?" የሚለውን ፍርሃት ይጋሩታል፡፡ 💯እውነቱ ግን እነዚህ ፍርሃት የሚመስሉ ስሜቶች አንድ ህፃን ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ ከሚሰማው ፍርሃት የተለዩ አለመሆናቸው ነው፡፡ 💢እግዚአብሄርም ቤተሰብም 'ይሁን' ባለው ነገር መጨናነቅ ተገቢ አይደለም፡፡ 👉አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር በሁለት ተጋቢዎች መሃል የግብረስጋ ግንኙነት መጣጣም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የሚሄድ ነገር መሆኑን ነው፡፡ 🔑ይልቁንም እግዚአብሄርን በማያከብርና ጊዜያዊ ስሜትን ለማርካት ሲሉ ብቻ ከጋብቻ ውጪ የግብረስጋ ግንኙነትን የተለማመዱ ሰዎች ከእርካታ ይልቅ የፍርሃት ሰለባ እንደሚሆኑ ይታመናል፡፡ 🔑ምክንያቱም ገና ከመጀመሪያው ነገሩን የሚጀምሩት"ወይኔ ሃጢያት ነው እኮ!" ፣ "አረግዝ ይሆን?" ፣ "ታረግዝብኝ ይሆን?" ፣ "ቤተሰብ ቢያውቅብንስ?" ፣ "HIV ብያዝስ?" ፣ "ለጓደኞቹ/ቿ ስለእኔ መጥፎ ነገር ቢያወራስ/ብታወራስ?" እና ከመሳሰሉ አስፈሪ ሁኔታዎች ጋር ፊትለፊት በመጋጠም ነው፡፡ 💯ስለዚህ እስከ ጋብቻችሁ ቀን ድረስ በድንግልናና ስሜታችሁን በመግዛት የቆያችሁ ተጋቢዎች ሁሉ ፍርሃታችሁ ተፈጥሮአዊና የሚጠበቅ ነው፡፡ ሆኖም ግን "You will be fine😉" 📌በቅርቡ ለሚያጋቡ ወዳጆቻችዎ #ሼር ያድርጉ #couples #General 💢💢@PurityTube 💢💢 💢💢@PurityTube 💢💢
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💍 ፍፁም የሆነ ትዳር እንዲኖርህ መጣርህን አቁም!!⛔️✋ 💢በእውነቱ ከሆነ 'የተሻለ ትዳር' እንዲኖርህ ባትጥርም መልካም ነው!! 🔑 ይልቁንም ለራስህ የተሻለ ማንነት ለመፍጠር ትጋ!! ትኩረትህ እግዚአብሄር አንተ እንድትሆን የሚፈለግውን አይነት ሰው መሆን ከሆነ የዚህ ነገር ውጤቱ ይህ ነው 👉 ሚስትህ የተሻለ ባል ይኖራታል የተሻለ ትዳርም ይኖራችኋል እርግጥ ነው ከሚስትህ ጋር የተሻለ ተግባቦት መፍጠር መቻል አለብህ፡፡ 🔵 ግጭቶች በሚኖሯችሁ ጊዜ ለራስህ ተሟጋች ልትሆንና ጭራሽ እሷን ላታዳምጣት ትችል ይሆናል፡፡ መፅሀፍ ቅዱስ ግን እንዲህ ያስተምርሃል፡፡ 📜" ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤" ያዕ 1: 19 ⚖ መልስ ለመስጠት ሳይሆን ሚስትህን ለመረዳት የምታዳምጣት ከሆነ የተሻልክ ሚዛናዊ ሰው ሆነሃል ማለት ነው፡፡ የዚህ ነገርም ውጤት ከሚስትህ ጋር የሚኖርህ መልካም ተግባቦት ነው ማለት ነው፡፡ #Married 💢💢 @Appeal4purity 💢💢 💢💢 @Appeal4purity 💢💢
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መዝሙረ ዳዊት 4:8 በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና። መልካም ሣምንት ።
Show all...
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1 ( 13-14 ) እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። መልካም ሣምንት ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
መዝሙረ ዳዊት 27 4 እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። መልካም አዲስ ዓመት ።
Show all...
ስለ ጋብቻ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
አመሠራረቱ፥ በኦሪት ዘፍጥረት 1፥28 ላይ እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ወንድና ሴት አድርጎ
እንደፈጠረው ይገልጻል። ምዕራፍ 2፥18ደግሞ ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለምና
ሴት እንፍጠርለት ይላል። በምዕራፍ 2 ስአዳም እርሱን የምትመስልና የእርሱን ኑሮ የምትካፈል
ፍጥረት ሌላ አልተገኘስትም ይላል።

እነዚህ አባባሎች አንድ ብቸኛ የሆነውን ሰውን አንድ ሌላ ረዳት እንዳስፈለገው፣ ያለዚያች ረዳት
ደግሞ ከባድ እንደሆነ ያስተምረናል። እነዚሁ ዓረፍተ ነገሮች በደምብ ሲመረመሩና ሲታዩ ሰው
ከሌላው ፍጥረት ለየት ያለና ብርቱ ጥንቃቄ የተደረገለት መሆኑንም ያስተምራሉ። ከዚህ በተጨማሪ
የአዳምን ብቸኝነት በዙሪያው ያሉ የእንስሳትና የአራዊት ክምችት፣ የገነት መዓዛና ፍራፍሬዎች
ባዶነቱን ሊሞሉ ወይም ደስታ ሊስጡት አልቻሉም። ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደምንረዳው ሁሉም
ፍጥረታት ከተቃራኒ ጾታ ጓደኞቻቸው ጋር ሲጫወቱ ለአዳም ምንም ዓይነት የደስታውም ሆነ የኃዘኑ
ተካፋይ ሊሆኑለት አልቻሉም። እነሱን ትክ ብሎ ከማየት በስተቀር ምንም አልፈየዱለትም። በዚያ
ፈንታ ይልቅ እነዚያ ሲጫወቱና እሱን ሲያስደስቱት የዋሉት ፍጥረታት ሁሉ ወደየማደሪያቸው ሲጓዙ
አዳም ብቻውን ፈገግ ብሎ መቅረት ብቻ ሆነ። ይሄ ብቸኝነት ነው እንግዲህ እግዚአብሔር
እንዲያስብለት ያደረገው። ይህ አኗኗር ለአዳም መልካም አልነበረም፤ ለአዳም መልካም የሚሆን
ረዳትና አጫዋች እርሱን የሚመስልና የእሱን ኑሮ የሚካፈል ሊኖር አስፈለገው። ያ ካልሆነ በቀር
አዳም ደስተኛ ሊሆን አይችልም። ስለሆነም እግዚአብሔር የፈጠረውን አዳምን በላዩ ላይ እንቅልፍ
እንዲመጣ አድርጎ ከእርሱ ከጎኑ ረዳት የምትሆነውን ሴትን ሰጠው። ይህ እንግዲህ የመጀመሪያው 
ጋብቻ ስለሆነ አዳምና ሔዋንን የገነት ሙሽሮች ብለን ልንጠራቸው እንችላለን። የአዳምና የሔዋን 
አባት የሆነው እግዚአብሔር በብቸኝነት ጠውልጎና ተስፋ ቆርጦ ለነበረው አዳም የሔዋንን እጅ ጎትቶ 
ሲሰጠው ከየት እንደመጣች ስለተረዳ «ሥጋዋ ሥጋዬ አጥንቷ አጥንቴ» በማስት ደስ ብሎት ኑሮውን ጀመረ። 
ስለዚህ ነው ጋብቻ የተፈጠረ እንጂ የተፈለሰፈ አይደለም የምንለው።

#General 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
🔴እጮኝነት የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች ሀ . ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም
ሊ መልካም ያልሆኑ ባሕሪያትን ማንጸባረቅ

አንዳንድ እጮኛሞች በጓኞቻቸው ላይ ያልተገባን ባሕሪ ያንጸባርቃሉ፡ ለምሳሌያህል ይቆጣሉ፣ይናደዳሉ፣ይሳደባሉ፣ያኮርፋሉ ይቀብጣሉ፣ፋሽን Aብሶችና ጌጣጌጦችን በየወቅቱ ያሳድዳሉ፡፡ በዚህ ምክንያት ተቃራኒው ወን ተሎ ብሎ መለየትን ይመርጣል፡፡ ለዚህ ምክንያቱ መልካም ያልሆነ ባሕሪን በእጮኛ ጓደኛ ላይ ማንጸባረቅ ወደ ፊት አብሮ ለመኖር _ የሚኖረውን _ ሕልም በአጭር እንደ ሚያስቀረው _ አስቀድሞ ማወቁ የሚከፋ ነገር አይደለም፡፡ በዚህ ምክንያት እጮኛ ጓደኞቻቸውን የአጡ ወንዶችና ሴቶች እጅግ ብዙ ወጣቶች እንደ ሚሆኑ አንጠራጠርም፡፡ ራስ ሲመለጥና አፍ ሲያመልጥ አይታወቅም›› እንደ ሚሉት ሁሉ የምንወደውን ሰው ከአጣነው ወይም ከአጣናት በኋላ ግን ለማግኘት ዳገት እንደ መውጣት እንደ ሆነ በማወቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንደ ወጣት የሚጠበቅ ነገር እንደ ሆነ ሊሰመርበት ይገባል ማለት ነው፡ መልካም ያልሆኑ ባሕሪያትን በእጮኛ ጓደኛ ላይ ማንጸባረቅ የመንፈሳዊ መገለጫ መንገድ እንዳልሆኑ ልብ ማለት ይኖርብናል፡፡ እንዳንዶች እንዲህ ይላሉ ሳላገባት እንዲህ የሆነች ከገባችኝ በኋላ እንደ ቋንጦ ዘልዝላ ኮርኒስ ላይ ትሰቅለኛለች የሚሉ ብዙ ወንዶች አሉ፡፡ እንዲሁም ሴቶችም ቢሆን ወደ ቤቱ ሳልገባ እንዲህ የሚሆን ከሆነ ይህን ባሕሪ አንዴት እችለዋለው ይቅርብኝ በማለት እጮኝነታቸውን የሚያቋርጡትን ቤቱ ይቁጠረው፡፡ ‹‹በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል›› እንደ የአበላሹ እጮኛሞች ትንሽ ቁጥር አይሰጣቸውም ብሎ መናገሩ ማጋነን ሚሉት ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነውን አንድነት በገዛ እጃቸው አይሆንም ብንል ስህተት አይሆንም
Show all...
መዝሙረ ዳዊት 4:8 በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና። መልካም ሣምንት ።
Show all...
👉👉#ምክር_ለወጣት_ሴቶች👈👈 ሁለት ወጣት ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል አጋልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ወደ አንድ ስብሰባ ደረሱ፡፡ የስብሰባው መሪ በደንብ ካያቸው በኋላ እንዲቀመጡ አደረገ፡፡ ከዛ በኋላ የተናገራቸው ንግግር ምናልባት በህይወት ዘመናቸው ሙሉ የማይረሱትን ንግግር ነው፡፡ አይን አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው "እናንተ ሴቶች እግዚአብሄር በምድር ላይ የፈጠራቸው ውድ ነገሮች በሙሉ በደንብ የተሸፈኑና ለማየትም ሆነ ለማግኘት የሚከብዱና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው፡፡ 👉አልማዝ የት ነው ምታገኙት? በመሬት ጥልቅ ውስጥ! ተሸፍኖና ተጠብቆ 👉ዕንቁ የት ነው ምታገኙት በውቅያኖስ የታችኛው ጥልቅ ክፍል ውስጥ! 👉ወርቅንስ ከየት ነው ምታገኙት? ወደታች ብዙ ቆፍራችሁ፣ በአለቶች ተሸፍኖ ነው! እሱን ለማግኘት ብዙ መልፋት አለባችሁ" ኮስተር ብሎ አያቸውና ንግግሩን ቀጠለ "ሰውነታችሁ ውድና እና ልዩ ነው፡፡ ከወርቅ ከአልማዝና ከዕንቁ ሁሉ ይልቅ እጅግ ውድ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም መሸፈን አለባችሁ፡፡ የከበረውን ማዕድናችሁን እንደ ወርቅና አልማዝ በደንብ ከደበቃችሁት የማዕድን አውጪ ድርጅቶች ከአስፈላጊ ማሽኖች ጋር #በጨረታ ተወዳድረው የአመታት ፍለጋ ለመድረግ ይሰለፋሉ፡፡ በመጀመሪያ መንግስታችሁን (#ቤተሰባችሁን) ይጠይቃሉ፡፡ ከዛም ሙያዊ ኮንትራት ይፈርማሉ(#ሰርግ) በመቀጠል በሙያቸው መሠረት ማዕድን የማውጣቱን ስራ ይቀጥላሉ(ህጋዊ #ትዳር) ነገርግን ውዱን ማዕድናችሁን ካልሸፈናችሁትና በግልጥ ካስቀመጣችሁት ማንም ህገወጥ ማዕድን አውጪ መጥቶ በማይረባ መሳሪያ ነካክቶ እንደ ጠጠር በቀላሉ ይወስድበችኋል፡፡ #ሰውነታችሁ_እንቁ_ነውና_ደብቁት ወንድሞች እህቶቻችሁን ፣ ባሎች ሚስቶቻችሁን ፣ እናም ወላጆችም ሴት ልጆቻችሁን መልካም አለባበስ እንዲለብሱ እበረታቷቸው ለሚመለከተው ሁሉ #ሼር ይደረግ #General 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
👉“ ከራሴ ጋር የማደርገውን እጠላዋለው”👈 👤A4P እንግዳ:- “አስራ ስድስት አመቴ ነው ። የሴት ጓደኛ የለኝም ትክክለኛ ጊዜው ነው ብዬም አላስብም።ነገር ግን ብጥብጥ የሚያደርገኝ የሆነ ጠንካራ ወሲባዊ ስሜት አለኝ። #ማድረግ #የማልፈልገውን #ነገር #እንዳደርግ #ያደርገኛል። በእግዚኣብሄር አምናለው በቤተክርስቲያንም እሳተፋለው። ላወራቸው የምችላቸው ጥሩ ጓደኞችም አሉኝ ሁሉም ግን እንደኔ አይነት ትግል ውስጥ ናቸው። ቤተሰቦቼ አማኞች እንደመሆናቸውና በቤተክርስቲያን ስላደግኩ ስለውጪው አለም ምንም ኣላውቅም። እግዚኣብሄርንም የእርሱንም ህዝብ እወዳለው ፣ እግዚኣብሄር በሂወቴ አላማ እና እቅድ እንዳለው አውቃለው። አሁን አሁን ግን በሂወቴ የእግዚኣብሄርን መልካምነት መጠራጠር ጀምሬኣለው። እግዚኣብሄር በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ወሲባዊ ስሜቴን ለምን እስከማገባ ድረስ ገታ አላረገውም😟? ሚሲ , በእውነት ሃጢያትን ማድረግ ኣልፈልግም። #ከራሴ_ጋር_የማደርገውን_እጠላዋለው ፣ ራሴን እጠላለው ፣አንዳንዴ ሁሉም አንዲያበቃ እፈልጋለው። ባለፈው አመት ራሱን ያጠፋውን የክፍሌ ተማሪ ሁሌ ትዝ ይለኛል። እሱም በኔ ሁኔታ ውስጥ ኣልፎ ይሆን እያልኩ ኣስባለው…….. ❓በዚህም ውስጥ እግዚኣብሄር ለኔ መልካም ነው ትያለሽ? ❓በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ለምንድን ነው በዚህ ውስጥ የማልፈው? …….. አስጠልቶኛል፣ ራሴንም ጠልቻለው ! እርዳታ እሻለሁ 💁A4P፦ ዋው! ይሄ አስራዎቹ ውስጥ እያለው ከምታገልባቸው ሚሊዮን ጥያቄዎች ኣንዱ ነው። ስለዚህ እንዴት እንደሚሰማህ አውቃለው። በጣም አስፈሪ ነው ኣይደል? 👌እግዚኣብሄር ላንተ መልካም ነው ወይ? መልሴ “ኣዎ ነው።” የሚል ነው ። ምክንያቱም የእግዚኣብሄር ቃል እንደዛ ስለሚል።( መዝ 100፥5, መዝ 136፥1) …….. መልካም መሆን የእርሱ ማንነት ነው። አዎ እግዚኣብሄር ለኛ መልካም ነው። እናም በሂዎታችን የሚያደርገው ሁሉ ነገር አንድ አጀንዳ ብቻ ነው ያለው እሱም ፍቅር ነው።(መሃልዬ 2፡4) 👉ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ጥያቄ መልስ ስትፈልግ እውነታው ላይ ለመድረስ ከዚህ መነሳት አለብህ ። አየህ ብዙ ጊዜ ጾታዊ ማንነታችንን ከእኛነታችን ለይተን ለማየት እንሞክራለን እውነታው ግን አብይ የእኛነታችን ተፈጥሮ ነው። ጾታዊ ማንነታችንን ራሱን የቻለ ነገር ሳይሆን የእኛነታችን ግንባታ አካል ነው። እንደውም ጾታዊ ማንነታችንን የስብእናችን ማዕከል ነው ብዬ ነው ማስበው። የእኛነታችን ምሰሶ ነው። 💯 እግዚኣብሄር በርግጥ ለኛ መልካም ከሆነ ለምን ወሲባዊ ስሜታችንን ለምን እስከምናገባ ድረስ ገታ አላረገውም? አግባብ ጥያቄ ነው። 󾠬እንደዛ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ምንም ያልበሰልን እና ሃላፊነት የጎደለን ባሎችና ሚስቶች ፣ኣባቶችና እናቶች እንዲሁም ዜጎች በሆንን ነበር። አስተውል ✅የአስራዎቹ ዕድሜያችን አግባብ ባልሆኑ ጾታዊ እሴቶች(sexual immoralities ) የምንባክንበት ዕድሜ ሳይሆን በንጽህና መልካም ዘርን የምንዘራበት ጊዜ ሲሆን ከትዳር በኋላ ያለው ጊዜ ደግሞ በአስራዎቹ ዕድሜያችን የዘራነውን የምናጭድበት ነው። የአስራዎቹ ዕድሜያችንና የ“single” (በእኔ አመልካከት “single” የሚባለው ከ18 ዓመት በላይ ላሉት ነው) ዓመታት እግዚኣብሄር “ምሰሶውን” በ “ፈተና እሳት”🔥🔥 የሚያጠነክርበት ወቅት ነው፣ ስለዚህም ሌሎች ክርስቲያናዊ ባህሪያት ኣብረው ይገነባሉ። ❎በጾታዊ ጉዳይ የተዘበራረቀ ሂዎት ኖሮት ቃሉን የሚጠብቅ ፣ መልካምና የታመነ ወንድም ወይም የተሰጠ ባልና አባት እስካሁን ኣላገኘሁም። የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖር አይችልም🔑። የውሸት እየኖረ ሰውን ሊያታልል ይችላል። እግዚኣብሄርንና ራሱን ግን ሊያታልል አይችልም።✅ ለሴትም ቢሆን ተመሳሳይ ነው።በተመሳሳይ ጊዜ የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖራት አይችልም።💯 ❓ለምን? ምክንያቱም ጾታዊ ማንነታችን በትዳር ውስጥ ለአንድ ሰው እንድንሰጥ የተሰጠን በዚያም ውስጥ እንድንረካ ነው።(1ኛ ቆሮ 7፥1-3) ከዚህ ከጾታዊ ማንነታችን ጀርባ ያለውን መሰረታዊ ዓላማ ስናውቅ ሃጥያታዊና ራስወዳድ ነገሮች ይገደላሉ። 👉ነገርግን ለዚህ ዓላማ ጀርባችንን ሰጥተን ጾታዊ ማንነታችንን ለራሳችን ደስታ ፍለጋ ካዋልነው ስብዕናችንን እንረብሻለን። ምክንያቱም ከተፈጠርንበት ዓላማ ዉጪ እየሄድን ሰለሆነ። 󾠬 ለዛም ነው አንዳንድ ጊዜ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ራሳችንን ለማጥፋት የምናስበው ። 👉የተወደድክ ሆይ ፣ እነዚህ በፈተና የተሞሉ ዓመታት መልካም ናቸው ። ምክንያቱም ✨በእግዚኣብሄር መደገፍንና የእርሱን ጥበቃ የምትማርባቸው አመታት ናቸውና። ✨ለጾታዊ ስሜትህ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሴቶች ወይም ወሲብ እንዳልሆኑ ትረዳለህ። ✨የሚያስፈልግህ አንድና ብቸኛ ነገር ክርስቶስን ማወቅ እንደሆነ ትማራለህ። ✨ፍላጎቶችህን በራስህ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ለእግዚኣብሄር አንዴት ማቅረብ እንዳለብህ ትማራለህ። 󾠬በዚህም ሂደት ውስጥ ለአንዲት ሴት ብቻ በፍቅር የሚማርክ ልብ ይኖርሃል። ከዚያም ማንንም ሴት በክርስቶሰ እህትህ እንድትሆን በእግዚኣብሄር እንደተፈጠረች ውድ ስጦታ እንጂ እንደ ወሲብ ዕቃ አታይም። ⛔አስተውል፥ ደግነት፣ ሃቀኝነት ፣ ፍትሃዊነት ፣ሁለገባዊነት ፣ጽኑነትና ሌሎችም መልካምና የተመሰገኑ እሴቶች የሆነ ሰው እጁን ጭኖ ሲጸልይልህ አይደለም የሚመጡት። ይልቁንም በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ፣ እንደ እሳት🔥🔥 በሚነደው ጾታዊ ፈተና ውስጥ በድል ማለፍ ስትችል ያኔ ቀስበቀስ በእርግጠኝነት እነዚህን እሴቶች መያዝ ትችላለህ። ግን አስታውስ በቀላሉ አይመጡም ። ሁሉንም ለማግኘት መታገል አለብህ። እስራኤላውያን ወተትና ማር ወደ ምታፈሰው ምድር እንዴት በትግል እንደገቡ አስታውስ ። ኣዎ እግዚኣብሄር ከእነርሱ ጋር ነበር ቢሆንም ግን መታገል ነበረባቸው። 👉ጾታዊ ፍላጎቶቻችን ለሌሎች የሂወታችን ዘርፎች መሰረት ናቸው። ነገርግን መሰረቱ የሚንቀጥቀጥ ከሆነ ምንም ነገር በላዩ ላይ ሊገነባ አይችልም። እናም መልካም ትዳር እንዲገነባ መሰረቱ እነዚህ እሰቶች መሆን መቻል አለባቸው። 👉ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለብህ ፈተና አንተን ለማጥፋት ሳይሆን እምነትህ ከወርቅ ይልቅ የተፈተነ ይሆን ዘንድ ነው።(1ኛ ጴጥ 1፥7) 🔑🔑ልታደርገው የምትችለው አንድ በጣም ጥሩ ነገር ይህ ነው፦ 👉ለዚህ “ጭራቃዊ ” ስሜትህ በሃጥያት የተሞላ መረጃ ይመግበው ዘንድ ለራስህ አትፍቀድለት ። 👉የምታየውንና የምትሰማውን ለይ፣ ከማን ጋር እንደምትውልም ምረጥ። 👉ይህን ፍላጎትህን ከሚመግቡ ነገሮች መሸሽ ብችኛው መጽሃፍቅዱሳዊ መፍትሄ ነው።(1ኛ ቆሮ 6፥18) አስታውስ ከእግዚኣብሄር ስሞች ኣንዱ “ተዋጊ” የሚል ነው። ተዋጊም ስለሆነ ተስፋቸውን ለመውርስ ከሚታገሉት ጋር ዓላማውን ለመፈጸም ይወዳል።(2ኛ ዜና 16፥9) ስለዚህ መዋጋትህን እስከመጨረሻው እንዳታቆም 👌። ምክንያቱም በመጨረሻ ሚጠብቅህ ድል በመዋጋትህ እንዳትቆጭ የሚያደርግህ ነውና።💯💯 #single #General ይህን መልዕክት ለሌሎች ያካፍሉ 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
Show all...
እጮኝነት የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች 🔴ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም ወጣቶች በእጮኝነታቸው ወቅትም ሆነ ከዚያ በፊት በአካል እድገት ለውጥ የተነሳ ከፍተኛ የሆነ የወሲብ ፍላጎት አላቸው፡፡ በዚህ ምክንያት በእጮኝነታቸው ወቅት በፍቅር መያዝ፣ተቀጣጥሮ የሚያውቃቸው ሰው በሌለበት ቦታ ላይ መገናኘት፣ወደ ወንዱ እጮኛ ቤትመሄድ፣አልፎ አልፎም መተቃቀፍ፣የመራቢያአካላትን መነካካት፣የከንፈር መሳሳም; የመሳሰሉትን ነገሮች በማድረግ የወሲብ ስሜትን ለማርካት ጥረት ማድረግ በብዙ እጮኛሞች መካከል የሚታይ ሐቅ ነው፡ የቅድመ ግብረ ስጋ ግንኙነት ለማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ ወጣቶች ይፈተናሉ ብሎ መናገር ይቻላል፡ አንዳንዶችም ይህን ከፍተኛ ፍላጎት መቋቋም አቅቷቸው በዝሙት ፈተና ላይ ይወድቃሉ፡፡ ይህን ድርጊት ከበደ በከሬ እንዲህ በማለት ያስቀምጠዋል፡፡ በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የቅድመ ጋብቻ የወሲብ ግንኙነትም ኃጢአት ነው(የሐዋ 15፡20፣1ቆሮ6፡9፣ 13፣18፣7ላ5፡19 ፣ቆላ3፡5፣1ተሶ4፡3)፡ አንድ ወንድና አንዲት ሴት ወደ ፊት እንጋባለን _ ምንም _ አይደለም ብለው ከጋብቻ በፊት ወሲብ መፈጸማቸው ለአሁንም ሆነ በወደ ፊት የትዳር ሕይወታቸው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አለው ይላል፡፡6 በዚህ ምክንያት የወደቁ እጮኛሞች ክብረ ነጽህናቸውን ከሰጡ በኋላ በወንዶች በኩል የመጋባት ፍቅራቸው እየቀነሰ በመምጣት የነበረው ከፍተኛ ናፍቆት ውሳኔ እየተራዘመ ወደ ፊት ይሄዳል፡፡ ይህ ነገር የሚያሳየው የጋብቻው ሁኔታ ከፊቱ ላይ ቀይ መብራት የበራበት መሆኑን የሚያመላክት መሆኑን የሚጠቁም ነገር ነው፡፡ እንዲሁም በመቀጠል በወንዱ ወይም በሌቷ በኩል ለማግባት ፍቃደኛ እዳሎኑ ብዙ ጊዜ ሲናገሩ ይሰማሉ። 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🛑የ porn ጉዳት በትዳር ውስጥ ምንድነው? 👉 በትዳር ውስጥ ወሲባዊ እርካታ እንዲቀንስ ያደርጋል:: ምክንያቱም porn video ላይ ያየነውን ነገር ቤታችን ማግኘት አንችልም:: ለምሳሌ ባል porn አይቶ ከሆነ ወደ ሚስቱ ሚመጣው እዛ porn video ላይ ያያትን ሴት እና ድርጊት በአይምሮው ይዞ ወደ ሚስቱ ይመጣና ሚስቱን እንደዛ እንድትሆን ይጠብቃል:: porn video ላይ ያያትን ሴት ከሚስቱ ጋር ማነፃፀር ይጀምራል:: ባል ሚስቱን ከሌላ ሰው ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል:: ወሲባዊ እርካታ በትዳር ውስጥ ባል እና ሚስት እርስ በእርስ እየተጠናኑ በግዜ ሂደት የሚመጣ እንጂ ከሌላ ቦታ የምንማረው ነገር አይደለም:: 👉 ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት porn ሚያዩ ሰዎች በጭንቀት (depression) ይጠቃሉ:: ደስታን እና እውነተኛ እርካታን በማጣት ይሰቃያሉ:: ይሄም በትዳር ውስጥ ሰላም እንዳይኖር ያደርጋል:: 👉 Porn በማየት ስሜትን ማርካት ከማመንዘር የሚተናነስ ተግባር አደለም:: የማቴዎስ ወንጌል 5 28፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል። 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
08:40
Video unavailableShow in Telegram
👉መሳሳም kissing ከጋብቻ በፊት ሀጢያት ነው?? በዶ/ር መስኪ 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያላቸው 👉 የስነ-ፆታ (sexual ) 👉 ወሲባዊ ንፅህና 👉 የእጮኝነት 👉 የትዳር 👉 ወጣት ተኮር ጉዳዮች እና የመሳሰሉት ላይ የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ Contact us @Appeal4purity_bot 💯 #ቅድስና_ለእግዚአብሔር 💯 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
✨1ኛ ቆሮንቶስ 6 18፤ ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል። 19-20፤ ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። 🧏‍♀️🙋ዝሙት ምንድነው? 👇 🔔ከትዳር በፊት በሁለት ሰዎች የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ወይም ማንኛውም አይነት ወደ ፍትወት የሚመራ ተግባር:: 🛑 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
ፍካት የስነ ልቦና ማማከር አገልግሎት በቅድሚያ የልብ ሰላም ማግኘት የሚፈልጉ ከዛ በተፈወሰ ማንነት ሌሎችን በማማከር ለማገልገል የሚወዱ ሁሉ ሊወስዱት የሚገባ ስልጠና ነው ።
Show all...
🤔እግዚአብሄር የማልወደውን ሰው እንዳገባ ያስገድደኛል❓ A4P እንግዳ : በ'ነብይ' የማልወደውን ሰው እንዳገባ መልእክት መቶልኛል:: እኔ ግን አግቢው ለተባልኩት ሰው ፍቅር የለኝም:: እግዚአብሄር የማልወደውን ሰው እንዳገባ ያስገድደኛል❓ መልስ ፦ እግዚአብሔር በነብያት ይናገራል:: የእግዚአብሄር አባትነት ለሁሉም ነው:: ለሱ የነገረው እግዚአብሄር ከሆነ ላንቺም እንዲነግርሽ ፀልይ:: እግዚአብሔር አንድን ሰው እንድታገቢ ከነገረሽ ያንን ሰው የምትወጅበትን ፀጋም በውስጥሽ ያደርጋል:: 👉ለዛ ሰው ግን ምንም አይነት ፍቅር ከሌለሽ የመጣው መልእክት ከእግዚአብሔር ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል:: 📖 የእግዚአብሄር ሀሳብና ፈቃድ የሆነ ነገር በጎና ደስ የሚያሰኝ እንጂ የሚያስጨንቅ አደለም…. ሮሜ 12:2 ✅የማትወጅውን ሰው እንድታገቢ እግዚአብሄር አያስገድድሽም! እግዚአብሄር የፍቃድ አምላክ እንጂ የሚያስገድድ አይደለም:: #Single #General 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
✨ጤናማ ትዳር እንዲኖረን....👰‍♀️🤵….. ይደመጥ👇👇👇👇
Show all...
✨ጤናማ ትዳር እንዲኖረን....👰‍♀️🤵….. ይደመጥ 👆👆 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...