cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Eweneta rdio እውነታ ሬድዩ ንፅፅር

Show more
Ethiopia10 944The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
247
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሰላም አለይኩም
Show all...
ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ ከታች። https://t.me/joinchat/AAAAAET19U3p9iQfzx799w
Show all...

ውድ ደንበኛ አቡ ፈይሰል ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ ከታች። https://t.me/joinchat/AAAAAET19U3p9iQfzx799w
Show all...
በነጋታው ወደ ሐጅ ሊሄድ ነው። ጓደኞቹን መሰነባበት ስለሚጠበቅበት በውድቅት ሌሊት ከቤቱ ወጣ። በሌሊት ጨለማ ወደ ጓደኞቹ ቤት ሲሄድ፤ እግሩን ያብረከረከውን፣ ልቡን ያስደነገጠውን...ክስተት ተመለከተ። አንዲትን ሴት ከቆሻሻ መጣያ ቦታ የሞተ ዶሮ ይዛ ተደብቃ ስትሄድ ነበር የተመለከታት። አላስቻለውም፦ «አንች ያላህ ባርያ! ምን እየሰራሽ ነው...?» ብሎ ተጣራ። «አንተ ያላህ ባርያ! የ ፍጥረትን ጉዳይ ለጌታው ተውለት(አትፈላፈል)። አላህ የራሱ የሆነ አላማ አለው።» ብላው ልትሄድ ስትል። «በአላህ ይሁንብሽ፤ ንገሪኝ።» በማለት አስቆማት። «እንዲያ በአላህ ከለመንከኝማ እነግርሃለሁ።» እንባዋ ይፈስ ጀመር። ከእንባ ትንቅንቅ በፈጠረው በሚቆራረጥ ድምጿ፦ «አላህ ለኛ በክት መብላትን ሀላል አድርጎልናል...።» ንግግሯን ቀጠለች። «እኔ አራት ሴት የቲም ልጆችን የማሳድግ ድሃ እናት ነኝ። አባታቸውን ሞት የነጠቀባቸው የቲሞች ረኃብ ሲገርፋቸው፤ የምግብ ያለ ብዬ ብለምን አዛኝ ልቦችን አጣሁ። እቤቴ አንጀታቸውን ረኃብ ያሳረረባቸው ልጆቼን ሳስብ ከቆሻሻ መጣያም ቢሆን እሚቀመስ ልፈልግላቸው እዚህ መጣሁ። አላህም ይህችን የሞተች ዶሮ ረዘቀኝ፤ ታድያ በክት በላሽ ብለህ ልትከራከረኝ ነው?» በለቅሶ አንደበት ጠየቀችው። ከፊቷ የቆመው ግርማ ሞገሳሙ ሰው የአዛኝ አባት እንባዎቹን እያፈሰሰ፦ «ይህን አደራ ተቀበይኝ» ብሎ ለሐጅ ጉዞ የያዘውን ገንዘን በሙሉ አስረከባት። እናት ልቧ በደስታ ፈክቶ ገንዘቡን ይዛ ወደ ልጆቿ ከነፈች።እሱም የሐጅ ገንዘቡን ለተራቡ ጉሮሮዎች ፊዳ አድርጎ ወደ ቤቱ ተመለሰ። የሐጅ ተጓዦች ጉዞአቸውን ጀመሩ....። ባለታሪካችን ሐጁን ሰርዞ ሰፈር ሰነበት። ከወራት በኋላም የቀዬው ሰው ሐጁን አጠናቅቆ ሲመለስ ለባለ ታሪካችን የምስጋና ናዳ ያወርዱለት ጀመር። «የዚህን አመት ሐጅ እንዳንተ የኻደመን ሰው የለም፤ ደግሞም እኮ እዝያ ሐጅ ላይ ያደረግክልን ሙሐደራ መቼም የማይረሳ ነው።...ደግሞም እንዳንተ በሐጅ ዒባዳ የጠነከርን አንድም አላየንም...» ግራ ተጋባ። እሱ ሐጅ ለሄድ ይቅርና ከቀዬም አልተንቀሳቀሰም፤ እነሱ ሚያወሩት ሌላ ነው። በዝምታ አለፋቸው። ያን ቀን ባለ ተሪካችን በህልሙ አንድ ከፊቱ ብርሃን የሚፈነጥቅን ሰው ተመለከተ። ያ ሰውም፦ «አንተ ያላህ ባርያ! ሰላም ባንተ ላይ ይሁን። እኔን ታውቀኛለህ?» ሲል ጠየቀው። ንግግሩን ቀጠለ፦ «እኔ ሙሐመድ ያላህ መልዕክተኛ ነኝ፣ እኔ የዱንያ ውድህ ነኝ፣ እኔ የአኪራ አማላጅህ ነኝ ለኡመቴ ስለዋልክላት ውለታ አላህ ይመንዳህ። አላህ ያችን የየቲሞች እናት ሀጃ ስላወጣህ አክብሮሃል፣ ገመናዋንም ስለሸሸግክላት አላህ ገመናህን ሸሽጎልሃል። አላህም በምስልህ አንድ መልኣክ ፈጥሮ ያንተን ሀጅ ከቀዬህ ሰው ተቀላቅሎ እንዲፈፅምልህ አድርጓል። ለያንዳንዱ ሰው የአንድ ሐጅ ምንዳ ሲመዘገብለት ላንተ የ70 ሰው ሐጅም ተባዝቶ ተመዝግቦልኃል።» ዐቡዱላህ ኢብኑል ሙባረክ ረሒመሁላህ Sefwan Ahmedin _____________________________________ ምንጭ፦ البداية والنهاية ابن كثير
Show all...
Audio from Abufaysel
Show all...
AUD-20190203-WA0000.5.31 MB
የዛሬው ምርጥ ፕሮግራም ።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እውነታ ሬድዮ ጥር 25/2011 እለተለቱ ፕሮግራም Ewneta Radio.org ------------------------- ۩○◙◙○◙◙○◙◙○◙◙○۩ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ።።።።።።።።።።።።።።። >>> ፕሮግራሙን በማዘጋጀትአቡ ፈይሰል ።መልካም ግዜ whatsapp00966550049586 ።።።።።።።።።።። >>ህግና ክርስቶስ ከክፍል 1 እስከ ክፍል 2 >>ሶስቱ ሀይማኖት ከክፍል 1 እስከ ክፍል 2 በኡስታዝ ሙሀመድ ከድር አነስተኛ መጠን ያለው። መካከለኛ https://goo.gl/QV9GMc https://goo.gl/xe8wzo ዳዉንሎድ ለማድረግ📲እውነታ ሬድዩን ለመስማት 👆🏻ሊንኩን ይጫኑ ተጨማሪ የእውነታ ዜናዎችንና ቋሚ ፕሮግራሞችን ለመከታተል የእውነታ ራድዬን ኦፊሻል ፔጅ ላይክ ያድርጉ፡፡ https://www.facebook.com/EwenetaRadio.org/ Eweneta radio እውነታ ሬድዪን bYoutube ለመከታተል ሰብስክራይብ ያደርጉ https://www.youtube.com/channel/UC2a0TO5tARpoyFihOu1Myrg "
Show all...
ግድያ በመጽሐፍ ቅዱስ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ የፍቅር እና የሰላም መጽሐፍ ነው ለምትሉ ሁሉ ከፍትህ ጋር በተያያዘ አራት ጥያቄዎችን እንጠይቃለን፦ ቁጥር አንድ መጽሐፍ ቅዱስ የሰላምና የፍቅር መጽሐፍ ከሆነ እንዴት ሰውን ግደሉ ይላል? ሕዝ 9፥6፤ “”ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን”” ፈጽማችሁ “”ግደሉ””፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ። መሳ 21:10 ማኅበሩም ወደዚያ አሥራ ሁለት ሺህ ኃያላን ሰዎች ሰድደው። ሂዱ በኢያቢስ ገለዓድም ያሉትን ሰዎች “”ከሴቶችና ከሕፃናት”” ጋር በሰይፍ ስለት “ግደሉ””። 1ሳሙ 15:3፤ አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ “”ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል””። ዘዳ 20:14 ነገር ግን “”ሴቶቹንና ሕፃናትን እንስሶቹንም”” በከተማይቱም ያለውን ምርኮ ሁሉ በዝብዘህ ለአንተ ትወስዳለህ፤ አምላክህም እግዚአብሔር የሚሰጥህን የጠላቶችህን ምርኮ ትበላለህ። ዘዳ.3:6፤ በሐሴቦንም ንጉሥ በሴዎን እንዳደረግን ፈጽሞ አጠፋናቸው፤ ከተሞቹን ሁሉ “”ከወንዶችና ከሴቶች ከሕፃናቶችም ጋር አጠፋናቸው””። ኢያ 6:21፤ በከተማይቱም የነበሩትን ሁሉ፥ “”ወንዱንና ሴቱን፥ ሕፃኑንና ሽማግሌውን፥ በሬውንም በጉንም አህያውንም፥ በሰይፍ ስለት ፈጽመው አጠፉ””። እንደ ምዕራባውያን ሚዛን ሰው የፈለገውን ማምለክ መብቱና ነፃነቱ አይደለምን? ከዚያ አልፎ አረጋውያንን፣ ሴቶችን፣ ሕፃናትንና እንስሳቱን መግደል ለምን አስፈለገ? እስቲ ይነበብ ይህን የፍቅርና የሰላም መጽሐፍ። ቁጥር ሁለት መጽሐፍ ቅዱስ የሰላምና የፍቅር መጽሐፍ ከሆነ እንዴት ሰውን እረዱ ይላል? ዘጸ 32:27 የእናንተም ሰው ሁሉ ወንድሙን ወዳጁንም ጎረቤቱንም “ይረድ” וְהִרְג֧וּ አላቸው። 1ነገ 18:40 ኤልያስም ከበኣል ነቢያት አንድ ሰው እንዳያመልጥ ያዙ አላቸው። ያዙአቸውም፤ ኤልያስም ወደ ቂሶን ወንዝ ወስዶ በዚያ “”አሳረዳቸው”” וַיִּשְׁחָטֵ֖ם። 2ነገ 10:11 ኢዩም ከአክዓብ ቤት የቀረውን ሁሉ፥ ታላላቆቹንም ሁሉ፥ ወዳጆቹንና ካህናቱን ማንም ሳይቀር በኢይዝራኤል “አረዳቸው” וַיִּשְׁחָטֵ֖ם ። 2ነገ 10:14፤ እርሱም። በሕይወታቸው ያዙአቸው አለ። ያዙአቸውም፥ በበግ ጠባቂዎችም ቤት አጠገብ ባለው ጕድጓድ አርባ ሁለቱን ሰዎች “አረዷቸው” וַיִּשְׁחָטֵ֖ם ፤ ማንንም አላስቀረም። 1ሳሙ 17:51፤ ዳዊትም ሮጦ በፍልስጥኤማዊው ላይ ቆመ፤ ሰይፉንም ይዞ ከሰገባው መዘዘው፥ ገደለውም፥ ራሱንም “አረደው” וַיְמֹ֣תְתֵ֔הוּ ። ይህ ምንድን ነው? ቄራ ወይስ የፍቅርና የሰላም መጽሐፍ? ቁጥር ሶስት መጽሐፍ ቅዱስ የሰላምና የፍቅር መጽሐፍ ከሆነ እንዴት ሰውን በእሳት አቃጥሉ ይላል? ዘሌ 20:14 ማናቸውም ሰው እናቲቱንና ልጂቱን ቢያገባ ርኵሰት ነው፤ በመካከላችሁ ኃጢአት እንዳይሆን እርሱና እነርሱ “”በእሳት ይቃጠሉ””። ዘሌ 21:9 የካህንም ልጅ ራስዋን በግልሙትና ብታረክስ አባትዋን ታረክሰዋለች፤ “”በእሳት ትቃጠል””። ኢያ 7:15 እርም የሆነውም ነገር የተገኘበት ሰው የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አፍርሶአልና፥ በእስራኤልም ዘንድ በደል አድርጎአልና እርሱና ያለው ሁሉ “”በእሳት ይቃጠላሉ””። ዘዳ 7:5 ነገር ግን እንዲህ አድርጉባቸው፤ መሠዊያቸውን አፍርሱ፥ ሐውልቶቻቸውንም ሰባብሩ፥ የማምለኪያ ዐፀዶቻቸውንም ቍረጡ፥ የተቀረጸውን ምስላቸውንም “”በእሳት አቃጥሉ””። ዘዳ 7:25 የተቀረጸውንም የአምላኮቻቸውን ምስል “”በእሳት ታቃጥላለህ””፤ የተሠራባቸውን ብርና ወርቅ አትመኝ፤ በአምላክህም በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነውና እንዳትጠመድበት ከእርሱ ምንም አትውሰድ። ዘዳ 12:3 መሠዊያቸውንም አፍርሱ፥ ሐውልቶቻቸውንም ሰባብሩ፥ የማምለኪያ ዐፀዶቻቸውንም “”በእሳት አቃጥሉ””፥ የአማልክቶቻቸውንም የተቀረጹ ምስሎች አንከታክቱ፤ ከዚያም ስፍራ ስማቸውን አጥፉ። ኢያ 8:8 በያዛችኋትም ጊዜ ከተማይቱን “”በእሳት አቃጥሉአት””፤ እንደ እግዚአብሔር ቃል አድርጉ፤ እነሆ፥ አዝዣችኋለሁ። ሰው የሚያመልክበትን የማምለኪያ አፀድ እና የሚኖርበትን ከተማ ማቃጠል ፍቅር ነውን? ቁጥር አራት መጽሐፍ ቅዱስ የሰላምና የፍቅር መጽሐፍ ከሆነ እንዴት ሰው ባልሰራው በደል አባቶቻቸው በሰሩት በደል ይገደሉ ይላል? ይህም ትልቅ በደል ነው፦ በደል አንድ አካን ሰርቆ ባጠፋው ወንዶችና ሴቶች ልጆቹንም፥ በሬዎቹንም፥ አህያዎቹንም፥ በጎቹንም ለምን መቃጠልና መወገር አስፈለገ? ኢያሱ 7፥24-25 ኢያሱና እስራኤል ሁሉ የዛራን ልጅ አካንን፥ ብሩንም፥ ካባውንም፥ ወርቁንም፥ #ወንዶችና ሴቶች ልጆቹንም፥ በሬዎቹንም፥ አህያዎቹንም፥ በጎቹንም#፥ ድንኳኑንም፥ ያለውንም ሁሉ ወስደው ወደ አኮር ሸለቆ አመጡአቸው። ኢያሱም። ለምን አስጨነቅኸን? እግዚአብሔር ዛሬ ያስጨንቅሃል አለው እስራኤልም ሁሉ በድንጋይ ወገሩት# በእሳትም አቃጠሉአቸው#፥ #በድንጋይም ወገሩአቸው#። በደል ሁለት በሙሴ ዘመን አማሌቃውያን ከእስራኤል በመዋጋት ተዋጉ፦ ዘጸአት 17፥8 አማሌቅም መጥቶ ከእስራኤል ጋር በራፊድም ተዋጋ። በሙሴ ዘመን አማሌቃውያን ከእስራኤል በመዋጋት በበደሉት ከ 400 ዓመት በኃላ የልጅ ልጆቻቸውን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን በማስገደል ተበቀለ፤ ይህ ምን የሚሉት በደል ነው? 1ኛ ሳሙኤል 15፥2-3 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “”እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ”” አማሌቅ በመንገድ እየተቃወመ ያደረገበትን #እበቀላለሁ#። አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም #ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል#። አባቶች ስለ ልጆች አይገደሉ፥ ልጆችም ስለ አባቶች አይገደሉ ነገር ግን ሁሉ እያንዳንዱ በኃጢአቱ ይገደል የሚለው ትዕዛዛት የት ገባና ነው ምንም የማያቁትን ህፃናት ከ 400 ዓመት በኃላ የተፈጁት? ዘዳግም 24፥16 አባቶች ስለ ልጆች አይገደሉ፥ ልጆችም ስለ አባቶች አይገደሉ ነገር ግን ሁሉ እያንዳንዱ በኃጢአቱ ይገደል። 2ኛ ነገሥት 14፥6 በሙሴ ሕግ መጽሐፍም እንደ ተጻፈ፥ እግዚአብሔርም፦ ሁሉ በኃጢአቱ ይሙት እንጂ አባቶች በልጆች አይሙቱ፥ ልጆችም በአባቶች አይሙቱ ብሎ እንዳዘዘ የነፍሰ ገዳዮቹን ልጆች “አልገደለም””። ይህንን የሰው ደም ያለበት መጽሐፍ ነው እንግዲህ የፍቅር እና የሰላም መጽሐፍ እየተባለ የሚሰበክለት? ፍርዱ ለህሊና። መደምደሚያ የአምላካችን የአላህ ቃል ቁርአን እና የነብያችን ንግግር ስለ ግድያ ምን ይላል? በሚለው ጉዳዩን እንጠቅልለው፦ 17:33 ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ “”አትግደሉ””፤ 6:151 «ኑ፤ ጌታችሁ በእናንተ ላይ እርም ያደርገውን ነገር በእርሱም ያዘዛችሁን ላንብብላችሁ» በላቸው፡፡ «በእርሱ ምንንም ነገር አታጋሩ፡፡ ለወላጆችም በጎን ሥራ ሥሩ ፡፡ ልጆቻችሁንም ከድህንት ፍራቻ አትግደሉ፡፡ እኛ እናንተንም እነርሱንም እንመግባችኋለንና፡፡ መጥፎ ሥራዎችንም ከእርሷ የተገለጸውንም የተደበቀውንም ሁሉ አትቅረቡ፡፡ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ በሕግ ቢኾን እንጅ “”አትግደሉ””፡፡ 25:68 ምእመናን ማለት እነዚያም፣ ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይግገዙት፤ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ “”የማይገድሉት””፤ የማያመነዝሩትም ናቸው፤ 5:32 “”ነፍስን የገደለ
Show all...
ሰው፣ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው”””። ሕያው ያደረጋትም ሰው፣ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው፣ ኢማም ቡሃሪ መፅሐፍ 58 ሐዲስ 08 አብዱ’ላህ ኢብኑ ዐምር “ረ.አ.” እንደተረከው የአላህ መልእክተኛ”ሶ.አ.ወ.” አሉ፦ የሰላም ቃል ኪዳን የተገባለትን የገደለ የጀነትን ሽታ እንኳን አያሸትም፤ የእርሷ ሽታ የአርባ አመታት የጉዞ ርቀት ላይ ይገኛል! «مَنْ قَتَلَ مُعَاهَدًا لَمْ يَرحْ رَائِحَةَ الجَنَّةِ، وَإِنَّ رِيحَهَا تُوجَدُ مِنْ مَسِيرَةِ أَرْبَعِينَ عَامًا» ወሰላሙ አለይኩም
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.