Ayo's Sketches
Open in Telegram
919
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
I rly liked making this one..i hope the little toad warior makes it out alive😁....Day 06 Golden --Day 07 --Drip---Day 08--Toad
.
.
.
.
#inktober #inktober2023 #inktobertoad
Repost from Design Weg
ማስተካከያ!!
ከትልቅ ይቅርታ ጋር በአጋጣሚ ስጠቀም የነበረው የቀን መቁጠሪያ የጎርጎሮሳዊያኑ በመሆኑ እና የዘንድሮው ጷጎሜ የቀን ብዛቱ 6 ስለሆነ የቀን አቆጣጠሬ ላይ ተሳስቻለሁ።
በዚህም ሳምንታዊው ፕሮግራማችን የሚደረግበት ቀን የአዲስ አመት መቀበያ በዓል ጋር ስለተገናኘብን የፕሮግራም ቀናችንን ለማስተላለፍ ተገደናል።
ከእንግዳችን ጋር በመስማማት ክፍል 16 የሚደረግበት ጊዜ አርብ እለት ከምሽቱ 2:00 እንዲሆን ወስነናል።
እናንተም ውድ አድማጮቻችን ቢቻላችሁ ይህንን ከግምት በማስገባት ቀናችሁን አስተካክላችሁ በተባለው ግዜ እንድትገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
Repost from Design Weg
ውድ የዲዛይንወግ ፖድካስት አድማጮች፣ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!🤗
📦 በዚህ አዲስ አመት መጀመሪያ፤ የሁለተኛውን ምዕራፍ መክፈቻ ክፍል እንግዳ እነሆ አቅርበናል።
👨🎨 የዚህ ክፍል፣ ክፍል 16 እንግዳችን አያና ከበደ አርክቴክት እንዲሁም ዲጂታል ኢሉስትሬተር ነው።
📨 በዚህ ክፍል ከአያና ጋር ስለ 'Storytelling' የምናወራ ሲሆን ፣ በተጨማሪም የግል ታሪኩን እንዲሁም የስራ ህይወቱን እንዳስሳለን።
📆 ፕሮግራሙም በአዲሱ አመት 2016 መስከረም 2፣ ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰዐት በቴሌግራም ቻነላችን t.me/designweg በቀጥታ ስርጭት ይደረጋል።
🎙 በጋራ ልዩ ቆይታ እንደምናደርገው እንጠብቃለን ቸር ያቆየን!🤗❤
This is one of my favorite panels in our story for Long Distance called yared. It was a lot of fun to create a vibrant scene and dablling with composition in just a page and going through diffrent vibes through panals and with this panal i wanted the character to be the center of attention since this was the establishing shot of the comic. It was hard to make dynamic panals for the story but yet it was the best part to the whole experience Can't wait until you see this remarkable anthology! Link in bio to get your special launch discount!"
https://etancomics.com/I/
I remeber watching superman and seeing a tag in a museum where the kryptonite was placed and it said addis abeba,ethiopia and i was so geeking out over it and thought i might add that in my illustration someday and here it is our boy is going on a new journey finding a jem in the wilderness ....do let me know what happens next i am looking for ideas😁
Drawing the sheperd is kinda growing on me and this one is inspired by the recent exhibition of @afro_masks
Drawing the sheperd is kinda growing on me and this one is inspired by the recent exhibition of @afro_masks
I dont think i will ever get tired of drawing shepherds maybe i will do more of those in the future.
Dusting up the old creative wheels...trying out new things and all...hope yall like it
💥💥 KULU COMPUTERS TRADING💥💥
[ https://t.me/kulucomputers ]
ጥሩ ላፕቶፕ ለመግዛት አሰበዋል?
👉እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የ2021/2023 ሞዴል ላፕቶፖችን፣ ታብሌቶችን ስልኮችን የተለያዩ ጌሚንግ እንዲሁም ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች ከ አስተማማኝ ዋስትና እንዲሁም ከ በቂ መስተንግዶው ጋር ይዘን እንጠብቆታለን::
ሁሉኑም አይነት ላፕቶፕ ያገኛሉ ፣ አዳዲስ ላፕቶፖች፣ ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች በጥራት እና በ ብዛት ከ እኛ ዘንድ ይገኛሉ።
👉እኛ በተጨማሪም ላፕቶፖችን እንገዛለን እንሸጣለን ይዛው ይምጡ ይዛው ይሒዱ ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር ይፍጠኑ።
👇ለሙሉ መረጃ እና እቃዎችን ለመምረጥ ፈጥነው ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/kulucomputers
https://t.me/kulucomputers
https://t.me/kulucomputers
Repost from Behager lij
ዛሬም አርበኛ - ZAREM ARBEGNA is out ✊🔥🔥🔥💪 yaaay! 😁
We are so excited to share with you our recent, most anticipated, thrilling, action packed, animated short - 'Zarem Arbegna'
this is the moment we have all been waiting for 😁🙌
check it out» https://youtu.be/Ff1zfmPU_IM
share, like and subscribe to our YouTube channel
if you enjoyed our animated short please consider supporting to help us make more of this awesomeness.
You can use the following link 👇
http://jami.bio/zaremarbegna
#zaremarbegna #Ethiopia #adwa #adwaanimation #ethiopiananimation #epic #animatedshort #behagerlij #blender #unrealengine
