cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እዉነተኛዉ መንገድ💒

መንገድ ህይወት ኢየሱስ ነው ቃሉን ሰምቶ ላመነው የአይምሮ እረፍት ያጣውን ይሰጠዋል ደስታውን ደስታው ሚቆም አይደለም ነዋሪ ነው ዘላለም ያውም ይትረፈረፋል እንደ ጅረት ይፈሳል.......... ⛪ የምናቀርባቸዉ ኘሮግራሞች:-⛪ 👉ግጥም📝 👉ዜና📖 👉ክርስቲያናዊ ቀልድ😁 And more ... Contact us @Yisuu

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
378
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​❗️አስቸኳይ ጥሪ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን #share የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሸው ፊልም ለእይታ እንዳይቀርብ ፊርማዎ ያስፈልገናል! Habit የተባለ ፊልም በቅርቡ ለእይታ ሊቀረብ ነው። በፊልሙ ላየ ታዋቂዋ ተዋናይት የማይክል ጃክሰን ልጅ ፖሪስ ጃክሰን እንደ እየሱስ ክርስቶስ ሆና የምተውን መሆኖ ብቻ ሳይሆብ የምተውነው ደግሞ ግብረሰዶማዊቷ ኢየሱስን ሆና ነው ። ❗️ይህ አሳፋሪ ፊልም ለእይታ እንዳይበቃ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ የፊርማ ማሰባሰብ እየተደረገ ሲሆን እርሶም ከስር በተቀመጠው ሊንክ ፊርማዎን ማኖር ባይችሉም በፀሎት በመቃወም በእግዙአብሔር ፊት በማቅረብ የበኩሎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ። A new blasphemous Hollywood film is predicted to come out soon depicting Jesus as a lesbian woman. The film “Habit” stars Paris Jackson who plays the role of “lesbian Jesus”. Distributors haven’t picked it up as of yet, so let’s please spread awareness and wake people up to the Christianophobic garbage that is spread nowadays, but is somehow accepted and praised by society. https://www.change.org/p/warner-brothers-prevent-the-distribution-of-the-film-habit?recruiter=1095770413&recruited_by_id=3dfa1350-a131-11ea-b2a6-bb05884a9cd7&utm_source=share_petition&utm_medium=copylink&utm_campaign=psf_combo_share_abi&utm_term=psf_combo_share_abi Change.org Sign the Petition PREVENT THE DISTRIBUTION OF THE FILM “HABIT” ይህ መልዕክት ለሁሉም ይድረስ ሼር ያድርጉ! ( የፌሎ እና የተለያዩ መንፈሳዊ ግሩፖች ላይ ሼር ያድርጉ ) 💢💢 @PurityTube 💢💢 💢💢 @PurityTube 💢💢
Show all...
Sign the Petition

PREVENT THE DISTRIBUTION OF THE FILM “HABIT”

#የወንጌል_ዋና_መልእክት:- የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። የድነት ሥራ በክርስቶስ ተፈፅሟል የአዋጁ ዋና መልዕክት ነው (ሐዋ.፪፡፴፰፣ ፭፡፴፩፣ ፲፡፵፫፣ ፲፫፡፴፰፣ ፳፮፡፲፰) ። የድነት ስራ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለተከናወነ፣ ሰዎች በእርሱ እንዲያምኑ እና የዘላለምን ህይወት እንዲያገኙ የሚነገር የምስራች ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው ወንጌል በመስቀል ላይ የተከናወነውን አስደናቂ የድነት ስራ የማወጅ ተግባር ነው፣ “መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ..” (፩ኛቆሮ.፲፭፡፩-፬)። የክርስቶስ ሞት እና ትንሳዔ የወንጌል ማዕከል ነው። ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ የሚታወጅ የመስቀሉ የማዳን ሥራ ነው፣ “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው…” (፩ኛ.ጢሞ.፩፡፲፭)። ወንጌል ሰዎች ከኃጢአታቸው ንስሃ በመግባት የበደላቸውን ስርየት እንዲቀበሉ ይናገራል፣ “..በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል” (ሉቃ.፳፬፡፵፯) ። #ኢየሱስ_ከሰበካቸው:- “ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ” (ማርቆ.፩፡፲፬-፲፭)። መጽሐፍ እንደሚል “በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው” (ዮሐ.፫፡፴፮)። በኃጢአት ምክንያት ከሚመጣ የዘላለምም ፍርድ ያመልጣል፣ “በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም..”(ዮሐ.፫፡፲፰)። ይሄንን የድኸነት ወንጌል ሐዋርያትም ሰብከውታል፣ “ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ” (ሐዋ.፪፡፴፰)። የጥንት የቤተክርስቲያን አባቶችም ሰብከውታል። #በወንጌል_የተገኘው_ደኅንነት የሰው ልጅ በመስቀል ላይ በተሰራው የድነት ሥራ በማመን:- •የኃጢአት ሥርየትን ያገኛል •ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ይታረቃል •የእግዚአብሔር ልጅ ይሆናል •የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ መንግስት ይወርሳል •ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ቀደመው የፍቅር ህብረት ይመለሳል •በዚህ ዓለም ሲኖር የዘላለማዊ ተስፋ ያገኛል •የምሥራቹን ወንጌል የማወጅ መብትና ብቃትን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቀበላል •በኃጢአት ምንክንያት ከሚመጣ የእግዚአብሔር ፍርድ ይድናል መልካም በዓለ ትንሳዔ! @Markengeta @Markenzema_bot @Sambeck
Show all...
ውም፡፡ እንግዲህ በዚህ ሂደት ውስጥ ያለፈ ተማሪ ዘወትር እሁድ ከሰዓት የሚደረገውን አምለኮ እየፈጸመ የቡድኑን ትምህርት ተከታትሎ ሲጨርስ ልክ የቡድኑ አባላት ሰዎችን ለማጥመድ ህዝብ በሚበዛበት አከባቢ በመሄድ ብዙዎችን ጋብዘው እንደሚያመጡ እነዚህም ምሩቃን ተማሪዎች ይህንኑ ያደርጋሉ፡፡ ከዚህ ባሻገር ምሩቃኑ አማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያዊያን እንደመሆናቸው መጠን ሃይማኖቱ በተሳለጠ ሁኔታ እየተስፋፋ እንዲሄድ ምሩቃኑ የተወሰነ ስልጠና ተሰጥቶዋቸው የተማሩትን ትምህርት ለአዳዲስ ገቢዎች እንዲያስተምሩ አስተማሪ ሆነው ይሾማሉ፡፡ በሀሰት ተጠምደው፣ በሀሰት የተጠመቁና በሀሰት የሚያመልኩ ምስኪን ወንድሞችና እህቶች ሳያውቁ ሌሎችን በሀሰት የሚያጠምዱ የሀሰት መምህራን ሆነው ይሾማሉ፡፡ የ ‹shincheonji› ሃይማኖት የብሉይ ኪዳኑን የህዝበ-እስራኤል 12 ነገዶች እንዲሁም የኢየሱስን 12 ደቀ-መዛሙርት ምሳሌ በማድረግ በሊ. ማን. ሂ(Lee Man-hee) ማዕከላዊነት ተፈጥሮ በ12 ነገዶች የተደራጀ ሃይማኖት ነው፡፡ እነዚህ 12 ነገዶች በ12ቱ የጌታ ኢየሱስ ሐዋሪያት ስም የተሰየሙ ሲሆን በሀገራችን ኢትዮጵያ በሊ. ማን. ሂ(Lee Man-hee) ምሪት የገባው ብቸኛ ነገድ የጴጥሮስ ነገድ ነው፡፡ ይህ ሃይማኖት እንቅስቃሴ አይደለም ሃይማኖት እንጂ፡፡ እንቅስቃሴ በማዕከማዊነት የሚመራው ተዋረዳዊ መዋቅር የሌለው ሲሆን ሃይማኖት ግን ከእንቅስቃሴ በተለየ ሁኔታ ማዕከላዊነትን ተጎናጽፎ ተዋረዳዊ መዋቅር የሚከተል ነው፡፡ በምድረ-ኢትዮጰየያ የገባው ይህ የ‹shincheonji› cell በደቡብ ኮሪያ ከሚገኘው “shincheonji church of Jesus the Temple of Tabernacle of the Testimony” ከሚባለው ሃይማኖት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው፣ ቀድሞኑም በዚህ ሃይማኖት መሪ አማካኝት ወደዚህ ምድር በሚሲዮናዊነት የተላኩ ግለሰቦችን የያዘና ማንኛውንም ምሪት የሚቀበልና ዘወትርም ለዚህ ሃይማኖት መሪ ሪፖርት የሚያደርግ ህቡዕ/ ድብቅ ቡድን ነው፡፡ ይህን ሃይማኖት ከሌሎቹ መናፍቃዊ ሃይማኖቶች ለየት የሚያደርገው ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚልካቸው የሃይማኖቱ ሚሰዮናዊያን መልካም ነው ለሚሉት አላማ ውሸት መናገርን እንደ ትክክልነት አምኖ መቀበሉ ነው፡፡ ለምሳሌ ከውሸቶቹ መካከል፡- ሀ) የቡድኑ አባላት መጀመሪያ የሚናገሩት ስም የውሸት ስም መሆኑ፤ (እውነተኛ ስማቸውን ‹shincheonji› መሆኑን የሚናገሩት ተማሪዎቹ ትምህርቱን የማይተውበት ደረጃ ደርሰዋል ብለው ሲያምኑ ብቻ ነው) ለ) የተላኩት ከ ‹shincheonji church of Jesus the Temple of Tabernacle of the Testimony” ሆኖ ሳለ የመጡት ሆነ አባል የሆኑበት ቤተ-ክርስቲያን በኮሪያ ውስጥ የሚገኝ የፕርስፒቴሪያን ቤተ- ክርስቲያን መሆኑን መናገራቸው፤ ሐ) በኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት ህጋዊ ፈቃድ መንግስት እንደ ሰጣቸው መናገራቸው፤ መ) የተመረቁ ተማሪዎችን ለአስተማሪነት ሲያሰለጥኑ አዳዲስ ተማሪዎችን እንዴት ዋሽቶ ማሳመን እንደሚቻል ማስተማራቸው፤ ሠ) በልማት አልያም በበጎ ፈቃድ ድርጅት ስም በመግባት በድብቅ ይህንን እንቅስቃሴ ማሳለጣቸው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተ-ክርስቲያን ፈቃድ ካወጡ የሀገር ውስጥ ሌባና ወመኔ ‹መጋቢያን› ጋር ተመሳጥረው የቤተ-ክርስቲያን ህጋዊ ፈቃድ በየወሩ በመከራየት በኢትዮጵያ ውስጥ ለመቆየት መሞከራቸው የሚያስደነግጠው አካሄዳቸው ነው፡፡ ለመንጋው የማይገዳቸው ነገር ግን የቤተ-ክርስቲያን ፈቃድ አውጥተው ሲያበቁ ለእነዚህ የሃይማኖት ቡድኖች ህጋዊ ground በመስጠት የቤተ-ክርስቲያን ፈቃዳቸውን እያከራዩ ከርሳም ሆዳቸውን የሚሞሉ ሌባና ወመኔ ‹መጋቢያን› መኖራቸው ደግሞ በእጅጉ ያስደነግጣል፡፡ የእነዚህን ሌባና ወመኔ ‹መጋቢያን› ስምና ከመንግስት የቤተ-ክርስቲያን ፈቃድ የተቀበሉትን የቤተ-ክርስቲያን ስም ባውቅም እዚህ ቦታ መጥቀሱ አስፈላጊ ስላልሆነ አልፈዋለሁ፡፡ እዚህ ሌባና ወመኔ ‹መጋቢያ› የቤተ-ክርስቲያንን ፈቃድ እንደ ገንዘብ ማግኛ ዘዴ በመጠቀም በየወሩ የኪራዩን መጠን በመጨመር ቅልጥ ያለ ውንብድና ውስጥ ገብተዋል፡፡ ይህ ሁኔታ ከኮሪያ ለመጣው መናፍቃዊ ቡድን አስጨናቂ እየሆነ በመምጣቱ ቡድኑ ሌላ በምድረ-ኢትዮጵያ በመቆየት ለዚህ መናፍቃዊ ሃይማኖት ብዙዎችን ለማስገዛት አንድ ዘዴ የዘየደ ይመስላል፡፡ ይህም ዘዴ የተመረቁ አልያም የሚመረቁ ተማሪዎችን በማግባባት በድብቅ የ“shincheonji church of Jesus the Temple of Tabernacle of the Testimony” ቅርንጫፍ የሆነ ሀገር-በቀል ቤተ- ክርስቲያን መመስረት ነው፡፡ ይህንን ለማድረግ አሁን ባለው ህግ መሰረት 1000 የታደሰ የአባላት መታወቂያ የሚያስፈልግ እንደመሆኑ መጠን 1000ዉን የታደሰ መታወቂያ ከሌባና ወመኔ ‹መጋቢያ› ጋር በገንዘብ በመደራደር ተቀብለው ሲያበቁ በተማሪዎቹ ጠያቂነት መንግስት የሚጠይቀውን የቤተ-ክርስቲያን ቅድመ-ሁኔታ አሙዋልተው ቤተ- ክርስቲያኒቱ እንድትመሰረት እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸውን አውቃለሁ፡፡ ይህን ለማድረግ ብዙ ጊዜ የሚፈጅባቸው አይመስለኝም፡፡ ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ተማሪዎቹ ኢትዮጵያዊ እንደመሆናቸው መጠን ፈቃዱን ለማውጣት አዳጋች ባለመሆኑ ነው፡፡ ያኔ እነዚህ ሰዎች ይህች ቤተ-ክርስቲያን በምታቀርበው ግብዣ በሚሲዮናዊነት ስም በምድረ-ኢትዮጵያ ለመመላለስ የሚቸግራቸው አይሆንም፡፡ ቡድኑ የቆመለት ሃይማኖት ይህንን ሁሉ ሸፍጠኛ አካሄድ ሲከተል ውሸት መሆኑ ጠፍቶት አይደለም፡፡ ይልቁንም በውሸት መልካም ስራ መስራት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ብሎ ስለሚያምን ነው፡፡ እኔ እስካለኝ መረጃ የሃይማኖቱ መስራች ወደ ኢትዮጵያ በተለያዩ የሰላምና የእርቅ እንዲሁም በግብረ-ሰናይ ጉዳዮች ዙሪያ መጥቶ ከከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር በተያዩ ጊዜያት ውይይት ማድረጉን አውቃለሁ(ለምሳሌ የቀድሞ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ)። በኢትዮጵያ እየሰራ ያለው ይህ ቡድን አባላቱን 1000 ማድረግ ከቻለና የቤተ-ክርስቲያን ፈቃድ ካገኙ የሃይማኖቱ መስራች በቀጥታ ወደዚህ ሀገር የሚመጣ ይሆናል፡፡ ይህ ቡድን የቆመለት ሃይማኖት የአስተምህሮ ምንፍቅና ብቻ ሳይሆን እራሱን የቻለ ሃይማኖታዊ ልማድ(rituals) ያሉት እንደመሆኑ መጠን ተማሪዎች ይህን ሃይማኖት አንዴ ከተቀበሉ በኃላ በልዑል እግዘአብሔር ተአምራዊ እጅ ካልሆነ በቀር በቀላሉ መላቀቅ አስቸጋሪ ነው፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የነበሩና ቶሎ የወጡ እንዲሁም እየተማሩ ያሉ ወንድሞችና እህቶች እንደሚናገሩት ከሆነ በሃይማኖቱ ለብዙ ወራት የተከተተባቸው የክፋት ዘር በቀላሉ ሊላቀቃቸው ባለመቻሉ ምክንያት አንዳንዶቹ ቁጭ ብለው አልያም ተረጋግተው ማውራት ሆነ መወያየት እስከማይቻላቸው ድረስ ሊነገር በማይችል ጭንቀት ውስጥ እየማቀቁ ይገኛሉ፡፡ ይህ ግነታዊ ጽሁፍ አይደለም፡፡ ይህ እውነት ነው፡፡ ስማቸውን መጥቀስ የማይገባኝ በቅርብ የማውቃቸው አንዳንድ ወንድሞችና እህቶች በከፍተኛ የአዕምሮ ጭንቀት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አንዳንድ ትጉ ወንድሞች ከዚህ ትምህርት በመውጣት ትምህርቱን ለመጋፈጥ ይችሉ ዘንድ በቡድን ሆነው በጸሎትና በትጋት እንዳሉ አውቃለሁ። ይህን ሁሉ ሲጥሩ ግን የሚረዳቸው የለም። ጨርሶ! ከዚህ ቀደም እንደጻፍኩት የወንጌላዊያን አብያተ-ክርስቲያናት ህብረት ጋር እንኳን ቀርበው እርዱን ቢሉ በእጃቸው ያለውን ሰነድ ከመነጠቅ (መነጠቅ ልበለው እንጂ) በቀር ምንም አልፈየዱላቸውም። ይህም ህብረቱ ለአመት በአላት ክንዋኔ እንጂ ብዙዎችን ከጥፋት ለመታደግ እንዳልቆመ አስረድቶኛ
Show all...
አደጋ ላይ ነን! ልጆው የት እንደሚውል ያውቃሉ? እርሶስ ስለሚታደሙበት ህብረት ጤነኝነት ምን ያህል እርግጠኛ ነ’ዎት? በመዲናችን አዲስ አበባ ለኢትዮጵያ ክርስትና ባዕድ የሆነ ‹አዲስ ሃይማኖት› የሚሰብክ አንድ ድብቅ ቡድን እንቅስቃሴውን ከጀመረ ድፍን አንድ አመት አለፈ፡፡ ይህ ቡድን ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴውን የሚከውነው በድብቅ ነው፡፡ የዚህ ሃይማኖታዊ ቡድን ቀዳሚ ትኩረት በወንጌላዊያን አብያተ-ክርስቲያናት የሚገኙ ታዳጊ ወጣቶችና ወጣቶች ናቸው፡፡ ቡድኑ በመዲናችን አዲስ አበባ ለትራንስፖርት አማካኝ ናቸው በሚል በተመረጡ ቦታዎች ለምሳሌ በሜክሶኮ ኮሜርስ፣ በብሔራዊ ስታዲየምና በመገናኛ አከባዎች የማስተማሪያና የአምልኮ ስፍራ አዘጋጅቶ ብዙ ታዳጊ ወጣቶችንና ወጣቶችን በትምህርቱና በአምልኮው እያጠመቀ ይገኛል፡፡ ይህ ቡድን ሀገር በቀል ቡድን አይደለም፡፡ የቡድኑ መነሾ ደቡብ ኮሪያ የሚገኘው “shincheonji church of Jesus the Temple of Tabernacle of the Testimony” ነው፡፡ ከጥቂቶች በስተቀር አብዛኛው የቡድኑ አባላት ከደቡብ ኮሪያ የመጡ ኮሪያዊያን ናቸው፡፡ ቡድኑ እራሱን ‹shincheonji› ብሎ አያስተዋውቅም፡፡ ‹shincheonji› በኮሪያኛ ‹አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ማለት ነው፡፡ የቡድኑ አባላት እራሳቸውን ‹shincheonji› በሚል መጠሪያ ማስተዋወቅ የማይፈልጉበት ብቸኛ ምክንያት ሰዎች ‹shincheonji› መሆናቸውን ካወቁ መናፍቅ/cult በሚል ተቃውሞ እንቅስቃሴያው እንዳይገታ ስለሚሰጉ ነው፡፡ ስለዚህም የቡድኑ አባላት ሰዎችን ወደዚህ ቡድን ሲጋብዙ የኮሪያዊያን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድን/Korean Bible Study Group የሚለውን መጠሪያ ይጠቀማሉ፡፡ ይህም ቀዳሚው የቡድኑ ዘዴ መሆኑን አንባቢው ልብ ይበል፡፡ የቡድኑ አባላት አዳዲስ ሰዎችን ለማጥመድ ይችሉ ዘንድ ህዝብ በሚበዛባቸውን ባዛሮች፣ ቤተ-ክርስቲያንናት፣ ኮንፍራንስ በሚካሄድባቸው የስብሰባ አዳራሾች፣ በሀገራዊ ሰልፎችና በመሳሰሉ ስፍራዎች ላይ በማተኮር ማራኪ በሆነ አቀራረብ (Communication) ተጠቅመው የሚያጠምዱዋችን ሰዎች የኮሪያዊያን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድንን/ Korean Bible Study Group ይታደሙ ዘንድ በመጋበዝ አድራሻ ይለዋወጣሉ፡፡ ይህም ሁለተኛው የቡድኑ ዘዴ መሆኑን አንባቢው ልብ ይበል፡፡ ከዚህ በፊት ከነበረው ተሞክሮ መረዳት እንደሚቻለው ለእነዚህ ቡድኖች አዎንታዊ መልስ ሲሰጡ የሚታዩት ለመጽሐፍ ቅዱስ የጥናት ባህል አዲስ ያልሆኑ የወንጌላዊያን አብያተ-ክርስቲያናት ታዳጊ ወጣቶችና ወጣቶች ናቸው፡፡ እስካሁን ባለኝ መረጃ ይህ ቡድን በእንዲህ አይነቱ ስልት ያጠመዳቸውን ከ20 እስከ 30 የሚያህሉ ታዳጊ ወጣቶችንና ወጣቶችን ለ1 አመት በሚዘልቅ የመጀረመሪያ ዙር ስልጠና አስተሮ ሊያስመርቅ 2ና 3 ወራት ቀርተውታል፡፡ ምንም እንኩዋን ቡድኑ የመጀመሪያውን ዙር ተማሪዎች ከጥቂት ወራት በኃላ ሊያስመርቅ ቢዘጋጅም ከመጀመሪያው ዙር ቀጥሎ እያንዳንዱ ከ40 እስከ 50 የሚያህል ታዳጊ ወጣቶችንና ወጣቶችን የያዘ ባለ 3 ዙር ቡድን እያስተማረ ይገኛል፡፡ ከረዕቡና ከቅዳሜ ወጪ ለ5 ቀናት ከ3 ፈረቃዎች (ጠዋት ከሰዓትና ማታ) መካከል ተማሪው የሚመቸውን ፈረቃ መርጦ ሲያበቃ ለተከታታይ ቀናት ለ1 አመት የጊዜ ርዝማኔ በእንግሊዘኛ የማስተማሪያ ቁዋንቁዋ ተጠቅመው በማስተማር ላይ ይገኛሉ፡፡ የቡድኑ አባላት ከወንጌላዊያን አብያተ-ክርስቲያናት አያያዝ የሚለያቸው ነገር ቢኖር የሚያስተምሩዋቸውን ታዳጊ ወጣቶችና ወጣቶችን የስልክ አድራሻ በመውሰድ በየቀኑ ስለ ተማሩት ትምህርት አስመልክቶ የሚሰማቸውን ማንኛውንም ስሜት ለማድመጥ ዘወትር ምሽት የሞባይል መልዕክት /SMS/ እየላኩ በጥሞና የሚከታተሉ በመሆናቸው ነው፡፡ ይህም ሶስተኛው የቡድኑ ዘዴ መሆኑን አንባቢው ልብ ይበል፡፡ የ1 አመቱ የትምህርት መርሃ-ግብር ወደ 58 የሚጠጉ ርዕሰ-ጉዳዮችን ያካተተ ሲሆን እያንዳንዱ ርዕሰ-ጉዳይ እርስ በእርስ በእጅጉ የተያያዘ እንደመሆኑ መጠን ቀጥሎ ያለው ግልጽ ይሆን ዘንድ አስቀድሞ የመጣው ቀጥሎ ለሚመጣው እንደ መሰረት ሆኖ ያገለግላል፡፡ 58ቱም የተሳሰሩት ትምህርቶች ሙሉ ለሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን የሚጠቀሙ እንደመሆናቸው መጠን ተማሪው እራሱን በመንፈሳዊ ስፍራ እንዳስገኘ እንዲሰማው በማድረግ ትምህርቱን በእሺታ እንዲከታተል ሲያደርገው ይታያል፡፡ በመጀመሪያዎቹ የትምህርት ቀናት ተማሪዎች አድራሻ እንዲለዋወጡ አይፈቀድም፡፡ ይህም የሆነበት ዋና ምክንያት ምናልባትም ተማሪዎች ማንነታቸውን አውቀው ለሌሎቸ ተማሪዎችን በመንገር እንዳያስቆሙዋቸው ከሚል ስጋት ጋር እንደሚያያዝ ትምህርቱን አቁመው የወጡ የቀድሞ ተማሪዎች ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን ወደ ትምህርቱ ማብቂያ አከባቢ ሲደርሱ አድራሻ እንዲለዋወጡ ብቻ ሳይሆን ከተቻለም እርስ በእርስ ተቀራርበው የፍቅር ግንኙነት በመፍጠር ይጋቡ ዘንድ በግል እስከማበረታታት ይደርሳሉ፡፡ የዚህም ማበረታቻ መሰረታዊ ምክንያት ትምህርቱን ጠንቅቀው የጨረሱና ከቡድኑ ጋር አመልኮ የጀመሩ ተማሪዎች ለቡድኑ ሃይማኖት መስፋፋት ቁልፍ ግለሰቦች መሆናቸውን ከማመን የሚመነጭ መሆኑን መገመት አያዳግትም፡፡ ይህም አራተኛው የቡድኑ ዘዴ መሆኑን አንባቢው ልብ ይበል፡፡ ተማሪዎች ትምህርቱን ሲከታተሉ ቆይተው በ‹shincheonji› ለማመን የማያወላዱበት የትምህርት ደረጃ ደርሰዋል ሲሉ እያንዳንዱን ተማሪ በግል በማግኘት የፋሲካ(Passover) ክንዋኔን እንዲፈጽሙ ያደርጉዋቸል፡፡ የፋሲካ(Passover) ክንዋኔ አብይ አላማ ተማሪው የቡድኑ እውነተኛ ማንነት ‹shincheonji› እንደሆነና እስከዛሬ ሲማር የነበረው ትምህርት ወደ ‹shincheonji› ሃይማኖት ለመቀላቀል እንደሚያስችለው በመግለጽ ተማሪው አሁን ገና እንደ ዳነ ተነግሮት ቀድሞ ህብረት ሲያደርግበት ከነበረው የወንጌላዊያን አብያተ-ክርስቲያናት ተላቅቆ ለአንዴና ለዘላለም ወደ “shincheonji church of Jesus the Temple of Tabernacle of the Testimony” እንዲቀላቀል በመጋበዝ ነው፡፡ ተማሪው ከዚህ ወዲህ በወንጌላዊያን አብያተ- ክርሰቲያናት ተገኝቶ እንዲታደም ሆነ እንዲማር አይፈቀድለትም፡፡ ይልቁንም ቡድኑ ባዘጋጀውና በመዲናችን አዲስ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም አከባቢ በሚገኝ ድብቅ የአምልኮ ስፍራ እንዲቀላቀል ይነገረዋል፡፡ ተማሪውም እሺታውን ሲገልጽ የጺዖን ተራራ (Mount Zion) በሚሉት የድብቅ የአምልኮ ስፍራ ዘወትር እሁድ ከሰዓት ተገኝቶ ከቡድኑ ጋር እንዲያመልክና ማዕድ እንዲቆረስ ይሆናል፡፡ የአምለኮ-ስርዓቱ የሚፈጸመው ለአምለኮ የመጣው ተማሪ በጾታ ተከፍሎ በተዘጋጀው የልብስ መቀየሪያ ክፍል ገብቶ ሲያበቃ ልብሱንና ጫማውን በመቀየር የተዘጋጀለትን ሙሉ ነጭ ልብስ ለብሶ ወደ ማምለኪያው ስፍራ ይመጣል፡፡ ተማሪው ወደ ማዕከላዊው የአምልኮ ስፍራ በመቅረብ የዮጋ ልምምድ የሚያደርጉ ሰዎች እንደሚቀመጡት እግሩን በእግሩ ላይ አነባብሮ በማስቀመጥ አይኑን በመጨፈን ቆሞ የሚሰብከውን አልያም የሚያወራውን የቡድኑ አባል ስብከት በአዝነ-ህሊናው (Imagination) እያብሰለሰለ ይሰማል፡፡ በእዚህ ስፍራ የተገኙ ታዳጊ ወጣቶችና ወጣቶች የቡድኑ አባላትን ጨምሮ ሁሉም ነጫጭ ልብስ ለብሰው ክብ በመስራት ይህንን ክንዋኔ ዘወትር ሰንበት ከሰአት ይፈጽማሉ፡፡ የአምልኮ መርሃ-ግብሩ ሲያበቃ የታደሙት ሁሉ የተዘጋጀውን ማዕድ በጋራ ተቆዋድሰው ይለያያሉ፡፡ ማዕዱ በዋናነት የኮሪያዊያን ምግብ የሚበዛው ቢሆንም የሀበሻ ምግብም አይጠፋ
Show all...
አፋልጉኝ! እህቴ አኢሻ ጀማል የምትባል በ 18 እና 19 አድሜ የምትሆን እንዲሁ የ ጅግጂጋ university የመጀመሪያ ዓመት የጤና ተማሪ ነች። ነገር ግን የትምህርት መደበኛ ግዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ለእረፍት እንደወጣች ወደ ቤት አልተመለሰችም እናም እህቴን አኢሻን ያየ በዚህ ስልክ ለጠቆመኝ ወሮታውን እከፍላለሁ። አላህ ለሁሉም ላነበበውም መልእክቱንም ላጋራ ከይር ጀዛውን አላህ ይክፈላችሁ ስልክ ቁጥር ☎️ 0921698301 አብልሀኪም(ወንድም) ወይንም ☎️ 0915760953 #ቲክቫህ_ኢትዮጵያ @tikvahethmagazine @emush21
Show all...
@zemengospel join us
Show all...
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ሲያገቡ፣ ልጅ ስወልዱ፣ ሐብት ሲያካብቱ፣ በትምህርት ጥሩ ቦታ ሲደርሱ... ወዘተ "የእግዚአብሔር ፈቃድ በጎና ደስ የሚያሰኝ ነው" ይላሉ። እኔ ግን ይህን አረዳድ እቃወማለሁ። ለምን ካላችሁኝ፥ እግዚአብሔር ለእኔ ይህን የመሰለ ተራ ፈቃድ የለውም። ምክንያቱም ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮች እግዚአብሔርን የማያውቀው አለም እንኳ ከእኔ ባለፈ ይኖርበታል። እንዴት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ከቁሳዊ ነገር ጋር አነጻጽራለሁ? ይህ ለእኔ ዓለሜ አይደለም! የእግዚአብሔርን ፈቃድ በሚታየውና በሚጨበጠው በምድራዊ ነገር ማስተያየት ትክክል አይደለም። የእግዚአብሔር ፈቃድ በእኔ ላይ "ማግባት፣ ልጅ ለመውለድ፣ ሐብት ለዠማካበት...ወዘተ ከሆነ " ክርስቲያን መሆን አይጠበቅብኝም። እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ የሚወዳቸውን ሰዎች በፈተና ውስጥ እንዲያልፉ ዘንድ ይተዋቸዋል፤ እና ለእነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔር ፈቃድ ምንድነው? እንደላይኛዎቹ ሰዎች ምንም የሚታይ ነገር አላገኙም። መልስ? ምንም! እኔ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንደዚህ አያለሁ፦ በማግኘት ይሁን በማጣት፣ በመውጣት ውስጥ ይሁን በመውረድ፣ በመከራም ይሁን በስደት፣ ብቻ በሁሉ ውጣ ውረድ፤ እግዚአብሔር አብ ከአለም ፍጥረት አስቀድሞ ወደ ወሰነልኛና ወደ አየልኝ ወደ ልጁ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መልክ ማገድ፤ ለቃሉ እውነት በመገዛትና በመኖር መንፈስ ቅዱስ በሚሰጠኝ የእውቀት ደረጃ መመላለስ፤ ለእግዚአብሔር እቅድ መኖር ነው። በዚህ ሕዴት ውስጥ በሚሆነው ነገር ሁሉ ክፉም ይሁን ደግ እንደሰታለሁ፤ እግዚአብሔርንም "በእውነት አንተ ለእኔ ያለህ ፈቃድህ በጎና ደስ የሚያሰኝ ነው" ብዬ በብዙ ደስታ አመሰግነዋለሁ! ይህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የማወቅ ጉዳይ በአእምሮ መታደስ ይጀመራል በእምነት ጽናት ይፈጸማል! " የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 12:2) #share 👇 @Christisallsufficient @Christisallsufficient @Christisallsufficient
Show all...
......... ✍ #ዋስትና ✍ ............... የሰው ሕይወት 💵በገንዘቡ ብዛት አይደለምና ተጠንቀቁ⚠️፥ ከመጐምጀትም ሁሉ ተጠበቁ አላቸው። 🔹ሉቃ 12 : 15 በፍርድ ቀን ምን እንሆናለን❓❓ ከሞት በሃላስ ዋስትና የሚሆነኝ ምንድነዉ❓❓ብሎ መጠየቅ ብልህነት ነዉ። መልሱንም በዚህ 📖በመጽሀፍ ቅዱስ ዉስጥ ይገኛል። 1⃣ ኃጢአተኛ መሆንህን ተገንዘብ ሰዉ ሁሉ ኃጢአተኛ ነዉና። 🔶 #ሁሉ_ኃጢአትን_ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ 🔹 (ሮሜ 3 : 23) 2⃣ ኃጢአተኛ ከጥፋት የሚድንበትን መንገድ እግዚአብሔር አዘጋጅቶአል፤ እርሱም ኢየሱስ ነዉ። 🔶 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ❤️ወዶአልና። 🔹(ዮሐንስ 3 : 16) 3⃣ ኢየሱስ ወደ ዓለም የመጣዉ ለኃጢአተኛ(ለአንተ) መዳን መሆኑን እመን(ተቀበል) 🔶 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 🔹(ዮሐንስ)1 : 12 4⃣ ጥፋተኝነቱ የገባዉ ኃጢአተኛ ንሰሐ ሊገባ ይገባዋል (ንሰሐ ግባ) 🔶 በኃጢአታችን 🗣ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 🔹(1ኛ የዮሐንስ 1 : 9) 5⃣ ኢየሱስ አዳኝና ጌታ መሆኑን መስክር 🔶 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው 💓በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 🔹(ሮሜ 10 : 9) 🔶 ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ 🔹(ማቴዎስ 10 : 32) እንግዲህ በእነዚህ #አምስት ነጥቦች ከተስማማህና በአሳብም ከመንክበት የሚከተለዉን #የንሰሃ_ጸሎት_ጸልይ 🙏🏻 እግዚአብሔር አምላከ ሆይ ኃጢአተኛ መሆኔን ተገንዝቤያአለሁ የመዳንን መንገድ ስላዘጋጀህልኝ አመሰግናለሁ። ከልጅነቴ ጀምሮ፤ በማወቅና ባለማወቅ የሠራሁትን ኃጢአት ሁሉ #ይቅር_በለኝ። አንተንደስ የሚያሰኝ ሕይወት መኖር እንድችል እርዳኝ። #አሜን #አሜን 👉🏾 እንግዲ #ለሕይወት_ዋስትና የሚገኘዉ ክርስቶስን በማመን ነዉ። ይህንን መልዕክት ለ5ሰዉ #ሼር ያድርጉ https://t.me/joinchat/AAAAAE0h5hAku6424y50yg
Show all...

The movie "Corpus Christi "is due to be released this June to August. It is a disgusting film set to appear in America later this year which depicts Jesus and his disciples as homosexuals! As a play, this has already been in theaters for a while. It's called "Corpus Christi" which means "The Body of Christ". It's a revolting mockery of our Lord. But we Christians can make a difference.That's why I am sending this e-mail to you. If you do send this around, we just might be able to prevent this film from being shown in Australia, Canada and America etc. Let's stand for what we believe and stop the mockery of Jesus Christ our Savior. Where do we stand as Christians? I am forwarding this to all I think will respect and appreciate being informed. Please help us prevent such offenses against our Lord. There is no petition to sign, no time limit, or minimum number of people to send this to.It will take you less than 2 minutes!If you are not interested and do not have the 2 minutes it will take to do this, please don't complain if God does not seem to have time for you. Imagine what would happen if this film were depicting Mohammad in the same way...the Islamic world would be in flames!!. Apparently, some regions in Europe have already successfully banned the film. All we need is a lot of prayer and a lot of E-mails.JUST GET THE WORD OUT!....Will God be able to find at least 50 righteous people who are willing to express their concern and voice their opinion against this act of blasphemy? Boycott it.... spread to all your contacts
Show all...
ሳራ ጳውሎስ ትባላለች ውርጃን እቃወማለሁ በሚል አዲስ ሃገራዊ ዘመቻ እያካሄደች ትገኛለች ይህችን እህት የቴሌግራም ላይ ቻናሎዋን ጆንይ ብታደርጉ ስለውርጃና ተጒዋዳኝ ስለሆኑ ጉዳዮች ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክር ማግኘት ትችላላችዉ:: https://t.me/sarapaulos
Show all...