en
Feedback
Learn French with Davinci

Learn French with Davinci

Open in Telegram

ፈረንሳይኛ

Show more
1 483
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1430 days
Posts Archive
Call for language exchange. ቋንቋ መማማር። orromiffa vs. French language exchange. If you are good in teaching orromiffa in easiest way, we will give you the french one in exchange. 2 days per week. Contact us at https://t.me/davedaskingg

1. Je veux manger- ዠ ቨ ሞንዤ- መብላት እፈልጋለሁ ። 2. Je veux boire - ዠ ቨ ብዋር 3. Je ne veux pas manger- ዠ ኔ ቨ ፓ ሞንዤ - መብላት አልፈልግም 4. Je veux boire - ዠ ኔ ቨ ፓ ብዋር- መጠጣት አልፈልግም Hint ne + pas = negation

1.51 MB

7.48 KB

7.43 KB

1.34 KB

9.85 KB

8.62 KB

9.84 KB

0.15 KB

0.14 KB

Are you ready for a video chat?

La profession ላ ፕሮፌሲዮ(ን) = የሙያ ሥምሪት 1.le metier- ለ ሜቲዬ= ሙያ 2. le travaille- ለ ትራቫይ =ሥራ 3. un étudiant - ኧኔቲዩዲያ(ን)= ተማሪ(ወንድ) 4. une étudiante- ኢዩን ኤቱዲያንት= ተማሪ (ሴት) 5. un commerçant - ኧ(ን) ኮሜርሳ(ን) = ነጋዴ(ወንድ) 6. une commerçante -ኢዩን ኮሜርሳንት =ነጋዴ(ሴት) 7. un médicin ኧን ሜደሰ(ን) = ሐኪም (ለወንድ/ለሴት

bonne année éthiopienne ቦን አኔ ኤትዮፒየን መልካም አዲስ አመት❤️❤️❤️ @admin
bonne année éthiopienne ቦን አኔ ኤትዮፒየን መልካም አዲስ አመት❤️❤️❤️ @admin

አሁን ደግሞ ከሳሚ ዳን ከአዲሱ አልበሙ ሙዚቃ ጋብዘናችሁ።ወደ ቀጣዩ ፍሬንች ሌሰን እንሻገራለን። Stay tuned ስሚኝ ቃሌን ብቻ አንቺ የኔ አቻ። ሌላ ሰው እንዳንቺ የለኝምና።

apppeler - አፐሌ= መጥራት S'appeler- ሳፐሌ= ተብሎ መጠራት ስምን በተመለከተ። የሚከተለውን ምሳሌ ይመልከቱ ። 1. Je m'appelle= ዠ ማፔል= እባላለሁ 2. tu t'appelles - ቲዩ ታፔል= ትባላለህ/ ትባያለለሽ 3. Vous vous appelez= ቩ ቩዛፐሌ = እርሰዎ ይባላሉ 4. il s'appelle- ኢል ሳፔል = እርሱ ይባላል 5. elle s'appelle- ኤል ሳፔል= እርሷ ትባላለች ምሳሌ- ils s'appelle dawit = ኢል ሳፔል ዳዊት እርሱ ዳዊት ይባላል። Share share share ያጋሩ Comments are welcomed at https://t.me/davedaskingg