cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

🚩 Channel was restricted by Telegram

Show more
Advertising posts
18 345Subscribers
-924 hours
-537 days
-26130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በልዩ አቀራረብ
Show all...
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ │ │❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን │ │ሊሸይኺል ዑሰይሚን ╰─────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ╰────────────── ╭⧿⧿⛉ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! ╰─────────── ╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼ ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
Show all...
📌የ ነሲሓ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ ➡️ሚሊኒይም አዳራሽ ላይ በተዘጋጀው የኒሳሓ ኮንፈረንስ ላይ  ከተገኙት 1,ዶ/ር ጀይላን ኸድር 2,ኢብራሂም ቱፋ 3,አብዱል ከሪም በድረዲን ይገኙበታል። እነኚህን ሰዎች በኮንፈረንሱ ላይ መሻይኾቻችን ኡለማዎቻችን በማለት የማስተዋዎቅ ስራ ተሰርቷል። በነሲሓ ቲቪ ተቀርፆ ተላልፏል። https://t.me/abdu_somed https://t.me/abdu_somed
Show all...
🔷 በነሲሓ ሰዎች ስራ የምትበሽቁ ሰለፍዮች የኔ ወንድማዊ ምክር በስራቸው አትብሸቁ የሚል ነው ። ምክንያቱም እነዚህ አካላት ከኢኽዋን ጋር ሲደመሩ አስበውበት አምነውበት እንጂ ድንገት ተሸውደው አይደለም ። ይልቁንም የነሲሓ ዋና ዋናዎቹ ለረዥም ጊዜ ሲሰሩ የነበሩት እነርሱ ሰለፍዮች ናቸው ብሎ ከጎናቸው የነበሩትን ባለሀብቶችና እንዲሁም ከስራቸው የነበሩትን ኡስታዞቻቸው ፣ ዱዓቶቻቸውና በመላ ሀገሪቱ የነበሩ ወጣቶችን እንዴት አድርገን የኢኽዋን ሚንሀጅ ላይ ማድረግ እንችላለን ብለው በመስራት ነው ። ተጨንቀው ሰርተው ሸይጣን ይሁን ሰው ሀሳቡን ያቀረበላቸው ባይታወቅም ቀስ በቀስ የማለዘቢያ ዳዕዋና ኮንፈረስ ማዘጋጀት ጀመሩ ። ይህን ተግባራዊ የማድረጉን ሀላፊነት የወሰደው ኢልያስ አሕመድ ነበር ። የተዋጣለት ስራ ሰርቶ ውጤታማ ሆኗል ። እነዚህ አካላት ከእንጀራ አባታቸው የተማሩትን የሚፈልጉትን የማግነን ስራ በመስራት ኢልያስ አሕመድን በማግነን አይደለም የኢትዮዽያ የዐለም የሰለፍያ ዳዕዋ መምራት የሚችልበት እውቀት አለው ‼ ( በአወል ሸርሞሎ ድምፅ በኡስታዞች ግሩፕ ላይ እንደተለቀቀው) በማለት ጣራ ሰቅለው ለምስኪኑ አንተ ከሸይኽ ኢልያስ በላይ ታውቃለህ ወይ በማለት አፉን ማስያዝ ጀመሩ ። በዚህም ሱፍዮች እናንተ ከአብሬት ሸይኽና ከቃጥባሬ ሸይኽ በላይ ታውቃላችሁ ወይ በሚል ሐቅን እንደሚመልሱት የነሲሓ ሙሪዶችም ሐቅን መመለስ ጀመሩ ። መጀመሪያውኑ በነሲሐዎች ላይ የረቀቀ ስራ ሲሰራ የነበረውና ውጤታማ መሆኑን የተናገረው ዶ/ር ጀይላን የሙነወር ልጅና ሳዳት ላይ እየሰራ መሆኑና ውጤታማ እንደሚሆን ግን በትእግስት መጠበቅ እንደሚያስፈልግ በተናገረው መልኩ ውጤታማነቱን እያየን ነው ። ከእነሱ ጋር አንድ ከምሆን ቀባሪ አጥቼ አሞራ ይብላኝ ከማለት እድሜ ጠገብ በሳሎች ለኡማው የሚጨነቁ ዱዓእ እናድርግላቸው ወደማለት ‼ ኢኽዋን ሲዘፍን ካላጨበጨብኩኝ ማለት ምንድነው እውት ከተደመራችሁ ደመረኩሙላህ ከማለት አምነውበት ነው አንድ ነን ያሉት ወይስ ለመስላሓ ነው ወደማለትና ስሌት እየሰሩ ግድፈታቸውን ለማፅዳት በሞመከር ሰለፍዮች ናቸው ወደማለት ተሸጋግረው አይተናል ። ይህ ብቻ አይደለም ከስሩርዮች ማስጠንቀቅ ፣ እገሌ ምብተዲዕ ነው ማለት መስላሀ አይደለም በሚል ሸይጣናዊ ሹብሀ ከስሩርዮችና ሙመይዓዎች እንዳጠቃላይ ማስጠንቀቅን በመተው ። ከሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች እንደ ዶ/ር ጀይላን ፣ ሙሐመድ ሓሚዲን ፣ አቡበከር አሕመድ ፣ ካሚል ሸምሱና የመሳሰሉት ስም ጠርቶ ማንነታቸውን ከመግለፅ በመቆጠብ ከኢኽዋንና ሙመዪዓዎች መስጂዶች ዳዕዋ መጋበዝ ጀምረዋል ። የዶ/ር ጀይላን አብሹሩ ጠብቁ የሚለው ቃል ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሲሆን አብረው ዳዕዋ ሊያደርጉ ይችሉ ይሆናል ባንመኝላቸውም ። ሰለዚህ ሰለፍዮች ሆይ በህይወት ያለ ፈተና አይታመንለትምና ለራሳችሁ ተጨነቁ ። የደ/ር ጀይላን የስውር ስራ ያቆማል ብላችሁ አታስቡ ለዛው ዛሬ እንደ ኢልያስ አሕመድና የሙነወር ልጅ አይነት የረቀቁ ኢኽዋንያን በተለያዩ ቀመሮችና ስሌቶች የሚያሰርፁ አግኝቶ አይደለም በግልፅ ማንነቱ እየታወቀም ውጤታማ ሆኗል ። ስለዚህ ነገ እኛም በምን መልኩ ከአቋማችን ልንቀየር እንደምንችል አይታወቅም ። ይህ ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው ። በተለይ የኑሮ አለንጋ እየገረፈንና ከችግር ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀን ያለን ይህ ለነ ደ/ር ጀይላን መረብ በጣም የቀረበ ነውና አደራ ፅናት እንዲሰጠን አላህን እንለምን ። የነሲሓ ሰዎች በዚህ መልኩ ኢኽዋንይነታቸው በአደባባይ እያሳዩ በሚጣልላቸው ፍርፋሪ ልክ የሚጮኹ ቡችሎቻቸው ሸይኽ እገሌ እንዲህ አይነት ችግር አለበት እገሌ እንዲህ አይነት ችግር አለበት እነሱ ሰለፍዮች ናቸው እያሉ ይጮሃሉ ። እንባ ጠባቂዮቻቸው የነሙነወር ልጅ ደግሞ ከእገሌ ጋር አብሮ መገኘት ኢኽዋንይነት ከሆነ እነእገሌም ከእገሌ ጋር አብሮ ተገኝቷል እስኪ እነርሱን ኢኽዋንይ በሏቸው የሚጨኹትን የማይኖሩ ጉዶች እያሉ የባለ ሱቅና የባለ ባጃጅ ስም እየጠሩ ስሌት ይሰራሉ ‼ ። ለማንኛውም የነሲሓዎች ኢኽዋንይነት ዛሬ አይደለም አደባባይ ያወጡት አላህ ካቆያችሁ ገና ብዙ ታያላችሁ ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

قال عيسى ابن مريم عليه السلام: طوبى للمؤمن، ثم طوبى له، كيف يحفظ الله عزوجل ولده من بعده. ‏📚 من كتاب الزهد لأحمد بن حنبل (ص: 49)
Show all...
ሸይኽ ረቢዕ ከሰማይ አልመጡም ለሚሉን. እነሆ 👇 🫰ለመሆኑ ነብያት ከሰማይ ነበሩ ወይ ? አህለል ኪታብ ለምን ከፈሩ ? ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም ከሰማይ መጣ ወደ ሰማይ ወጣ የሚሉትን እዉራኖች ድጋፍ እየሰጧቸዉ መሆኑን ያሳያል ይልቅ ከመፈትፈት ወደ ሀቅ ኑ
Show all...
አብይ እግዚአብሔር ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ነዉ እያለ ነዉ ከዚህ በፊት በተክርስቲያን የአብይን ፆም በህዝቡ ላይ እንድፆም አዉጃለች ብለዉ ደብተራዎች ለህዝበ ክርስቲያኑ አብይ ማለት ዘወረደ ማለት ነዉ ፁሙ በማለት እምነት በማስመሠል ሚስኪኑን ደጉን እምነት ወዳጁን  ህዝበ ክርስቲያን እንድፆም አድርገዉታል ይህ ፆም በክርስቲያኖች ታሪክ የተጀመረዉ አጋንቱ አብይ አህመድ  ዉስጥ ለዉስጥ መሪ እንደሚሆን በሚደበትሩለት ደብተራዎች  ነዉ ይሄዉ ዛሬ ያለምንም እፍረት እግዚአብሄር ዶክተር አብይ ብለዉ መጡ  ዋጋችሁን እወቁ ተማሩ የወገኖቻችሁን ምክር ከመረጃ አንግል ተቀበሉ እብሪት እና እልህ አይወጣጥራችሁ የምንለዉ ለዚህ ነዉ  በደንብ ግልፅ ነዉ ለጤነኛ በመቀጠል ይህንን አጋንት ህዘረብ አናት ላይ እንድፀዳዳ ያደርጉ እምነት የሌላቸዉ ደብተራዎች እና አጋንታን ኢኽዋነል ሙስሊሚን  እና መጅሊስ በዙሪያዉ ለሚሽከረከሩ ለነ ኤሊያስ አህመድ እሱን ተከትለው እንደዛር አንገታቸዉን ለሚወዘዉዙ ሁሉ ዋጋችሁ ቅርብ ነዉ  እናተ የኢትዮጵያን ደም የተዘባበታችሁ በእምነት የተፀዳዳችሁ የአብይ ደቀ መዛሙራን አብሽሩ መርከቡ ይሰምጣል   የዉቂያኖሱ
Show all...
ጠንቋይ ደብተራ ዋጋህን ማገኜት አለብህ ጌታ እግዚአብሔር አብይ አህመድ ነዉ ብለህ መስበክህ ሂወትህን የማሳጣህ በክርስቲያኖች ብቻ አይደለም መላዉ ህዝብ ሰቅሎ ሊያቃጥልህ ስጋህም ለአዋፍት ለቁራ መጣል አለበት
Show all...
ኢኽዋን እና አህባሽ በምን ይመሳሰላሉ ? መልስ ሁለቱም ሆድ እስከ ቂጡ ናቸዉ በልተዉ አይጠረቄ አህባሽን መዉሊድ ሲዘገይባቸዉ የጎዳና ኢፍጣር ብለዉ ጭንቅላት ባዶ ሆድ ሙሉ ሇነዉ ይበተናሉ በሽርክ የሚሞተዉ ህዝብ ብዙ ነዉ. ኮሮና መጣ ሲባል አዳሜ ላለመሞት ሁሉም ጥጉን ይይዛል ሙስሊም ነኝ ብሎ ጠንቋይ ቀላቢ ጀበና ዘቅዛቂ የሲኒ አተላ አስነባቢ የሽርክ ዝፍን ላይ የተቀመጠ ህዝብ ተዉሂድን እንጂ መመገብ ያለበት የሶስት ሰአት የማያቆይ የናተን ብጫቂ ዳቦ አይደለም
Show all...