MIGHTIES' TEMPLE / RHEMA TV ETHIOPIA
7 528Subscribers
-1224 hours
-947 days
+63430 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
https://t.me/+Ux6uZKADjZxkYjI0
የሀያላን መቅደስ ቤተሰቦች ከላይ 👆
ያለችውን ሰዓት እየቆጠረች ያለችውን 3:00 ላይ Join ስለምትል እሷን ነክተው
የዛሬውን ፕሮግራም ይካፈሉ፡፡
እንደተባረካችሁ ቆዩ!
MIGHTIES' TEMPLE FAMILY
Naty invites you to join this group on Telegram.
https://t.me/+Ux6uZKADjZxkYjI0
የሀያላን መቅደስ ቤተሰቦች ከላይ 👆
ያለችውን ሰዓት እየቆጠረች ያለችውን 3:00 ላይ Join ስለምትል እሷን ነክተው
የዛሬውን ፕሮግራም ይካፈሉ፡፡
እንደተባረካችሁ ቆዩ!
MIGHTIES' TEMPLE FAMILY
Naty invites you to join this group on Telegram.
ነገ ቅዳሜ ከ9:00 ጀምሮ ልዑል እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ እናመልካለን እንዲሁም በተከፈተ ሰማይ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን።እግዚአብሔርም እንደገና በመንፈሱ ከፍ ያደርገናል።
ስለሆነም በዚህ በእግዚአብሔር እንደገና የመታሰብ ምሽት በኃያላን ጉባኤ በመገኘት እግዚአብሔርን እንዲያመልኩና የእግዚአብሔር ጉብኝት ተካፋይ የሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
#Emmanuel.
የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን.
የኃያላን መቅደስ የልግስና አገልጋዮች
<ልግስና፦ዕርዳታ ሳይሆን አምልኮ ነው>>
“ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።” ያዕቆብ 1፥27
#Emmanuel.
✍ሰይጣን ከከለከላችሁ እግዚአብሔር የፈቀደላችሁ ይበልጣል፡፡ብዙዎች የሚያዩት ሰይጣን የከለከላቸውን እንጂ እግዚአብሔር የፈቀደላቸውን አይደለም፡፡ማሰብም መኖርም ያለባችሉ እግዚአብሔር የፈቀደላችሁን ህይወት ነው፡፡
✍ሁልጊዜ ሰይጣን የከለከላችሁን የምታስብና የምትቆጥሩ ከሆነ የእግዚአብሔርን ፍቃድ መኖር አትችሉም፡፡እግዚአብሔር በፈቀድላችሁ ነገር ዉስጥ ሰይጣን የከለከላችሁን ሁሉ ታገኙታላችሁ፡፡ምክኒያቱም በእግዚአብሔር ፍቃድ ዉስጥ ከሃጢአትና ከሞት ውጪ ሁሉም ነገር አለና፡፡መጪው ጊዜ በእግዚአብሔር ፍቃድ በከፍታዎች ላይ መገለጥ ይሁንላችሁ!በኢየሱስ ስም አሜን!
(መዝሙረ ዳዊት 16 )
2፤ እግዚአብሔርን። አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም።
3፤ ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው።
#Emmanuel.
የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.
🔥 5👍 2
"ሁለት አይኖች ካሉህ ሰዎችን በጆሮህ አትመልከት።
"በምትሰማው ነገር ሳይሆን በምታየው ነገር ፍረድ፡፡
🙏 7🔥 1
ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ ጨለማንውን መድፈር ይልመድባችሁ!
ድፍረት ስሜት አይደለም መንፈስ ነው፡፡በስሜት መድፈርና በመንፈስ መድፈር ሁለቱ ይለያያሉ ውጤታቸውም አንድ አይደለም፡፡ሰይጣን በሰሜት ስትነሳበት ይስቅባሃል በመንፈስ ስትሳበት ይዋረድልሃል፡፡ሰሜታችሁ ማንንም አያሽንፍም በማንንም ላይ ድል አይቀናጀም፡፡ሰሜታችሁ የሚያሽንፈው ራሳችሁን ብቻ ነው፡፡
ድፍረት ፉከራ አይደለም ድርጊት ነው፡፡ድርጊት የሌለው ፉከራ ማንንም የማይቀሰቅስ ጩህት ነው፡፡ሰይጣን የሚፎክር ሰው አይፈራም የሚያደርግን ሰው ግን ይፈራል፡፡ሰለዚህ ሰይጣንንና መንግስቱን የሚረብሻቸው ፉከራችሁ ሳይሆን ድርጊታችሁ ነው፡፡
ከእያንዳንዱ ድርጊት ጀርባ ድልን የሚሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ አለ፡፡አንተ ለማድርግ ተነስ እንጂ ውጤቱን እግዚአብሔር የሰጥሃል፡፡
ድፍረትህን ጥለህ እምነት አለኝ እንዳትል አምነትህ ህያው እንዲሆን ድፍረትህ አጥብቀህ ያዘው!
በእግዚአብሔር ላይ ባለ ድፍረት መገለጥ ይሁንላችሁ!በኢየሱስ ስም አሜን!
"፤ እንግዲህ ታላቅ ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉ። "
(ወደ ዕብራውያን 10: 35)
#Emmanuel.
የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.
🙏 3👍 2🔥 2❤ 1