en
Feedback
3AMMM - 3 Angels Message Messengers Ministry Ethiopia

3AMMM - 3 Angels Message Messengers Ministry Ethiopia

Open in Telegram

In Matt. 24:14 as our Lord Jesus spoken, this team set up to hasten the second coming of Jesus christ through preaching

Show more
262
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1030 days
Posts Archive
“በሽምግልና ጊዜ ጥበብ በዘመንስ ርዝመት ማስተዋል ይገኛል። በእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ኃይል አለ ለእርሱ ምክርና ማስተዋል አለው።" እዮብ 12፥12 መልካም ሰንበት 💓
“በሽምግልና ጊዜ ጥበብ በዘመንስ ርዝመት ማስተዋል ይገኛል። በእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ኃይል አለ ለእርሱ ምክርና ማስተዋል አለው።" እዮብ 12፥12 መልካም ሰንበት 💓

የሶስቱ መላዕክት መልዕክት አብሳሪዎች ሚኒስትሪ ከሰባተኛ ቀን አድቬቲስት ቤ/ያን ደቡብ መካከለኛ ኢትዮጵያ ሰበካ ጋር በመሆን ከ10 በላይ የእውነት ወንጌል ባልገባባቸው ቦታዎች ከነሐሴ17-30 /201
የሶስቱ መላዕክት መልዕክት አብሳሪዎች ሚኒስትሪ ከሰባተኛ ቀን አድቬቲስት ቤ/ያን ደቡብ መካከለኛ ኢትዮጵያ ሰበካ ጋር በመሆን ከ10 በላይ የእውነት ወንጌል ባልገባባቸው ቦታዎች ከነሐሴ17-30 /2018 ዓ.ም ለሚያደርገው 12ኛ ዙር ዓመታዊ የክረምት ወንጌል ስርጭት በዓለም ዙሪያ ሁሉ ለምትገኙ የጌታ ልጆች የፀሎት አደራ ለመስጠት እንወዳለን! በምንሄደበት ቦታ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ቀድሞ እንዲገባ፣ መንፈስ ቅዱስ ያለመከልከል እንዲፈስ፣ ምርኮን እንዲያበዛ፣ የሰዎችን ልብ እንዲከፍት እና በነገሮች ሁሉ ጌታ እንዲከብር ብርቱ ፀሎት እንድታደርጉልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። The Three Angels' Messages Messengers Ministry, in collaboration with the Seventh-day Adventist Church South-Central Ethiopia Field, will be conducting its 12th annual summer (rainy season in Ethiopia) gospel outreach program from August 23 to September 5, 2026 in over 10 areas where the true gospel has not yet been reached. We would like to entrust a prayer request to all of God's children around the world! We humbly ask in the love of the Lord that you pray fervently for us: that the Lord God goes before us wherever we go, that the Holy Spirit flows without hindrance, that He yields a bountiful harvest of souls, that He opens people's hearts, and

"ጌታ ሆይ፥ ዓይኖቻችን ይከፈቱ ዘንድ አሉት። ኢየሱስም አዘነላቸውና ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ፥ ወዲያውም አዩና ተከተሉት።" ማቴዎስ 20:33-34 መልካም ሰንበት 💗

በጉጉት የምንጠብቀው የክረምት ወንጌል ስርጭት... እነሆ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት! ለ12ኛ ዓመት፣ ዘንድሮም ከ ነሐሴ 17 - 30/2018 ዓ.ም ድረስ ታላቁ ዓመታዊ የወንጌል ስርጭታችንን ለማካሄድ ሙ
በጉጉት የምንጠብቀው የክረምት ወንጌል ስርጭት... እነሆ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት! ለ12ኛ ዓመት፣ ዘንድሮም ከ ነሐሴ 17 - 30/2018 ዓ.ም ድረስ ታላቁ ዓመታዊ የወንጌል ስርጭታችንን ለማካሄድ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። እስቲ አስቡት... በእነዚህ ቀናት ውስጥ፣ የእውነት ወንጌል ገና ላልደረሳቸው ከ10 በላይ ለሚሆኑ ቦታዎች የፍቅርና የተስፋን ቃል ለሌሎች ስናካፍል ደስ አይልም? የእኛ ትንሽ ጉዞ የብዙዎችን ሕይወት ለዘላለም እንደሚቀይር እናምናለን። ይህንን ጉዞ ብቻችንን አንወጣም። የእናንተ ጸሎትና ከእኛ ጋር አብሮ መሄድ ለእኛ ትልቅ ብርታት ነው:: እስቲ ያዳነንን ጌታ፣ የተገለጠለንን ፍቅርና እውነት ለሌሎች እናካፍል:: መንገዳችን እንዲቃና፣ የሚሰሙን ሰዎች ልብ እንዲከፈትና ይዘነው የምንሄደው የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ሰዎችን እንዲፈውስ በፀሎታችሁ አስቡን! የሚሰማችሁን ማንኛውንም አስተያየት፣ ጥያቄ ወይም ማበረታቻ ቢኖር በውስጥ መስመር (Inbox) አጋሩን። የእናንተን መልዕክት ማንበብና ምላሽ መስጠት ለእኛ ትልቅ ደስታ ነው። ክርስቶስን ይዘን አብረን እንውጣ! 🙏

"እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ፥ እርሱም ረዳኝ፤ ስለዚህ ልቤ እጅግ ደስ አለው፥ በእፎይታም እመሰግነዋለሁ።" መዝሙር 28፥7 መልካም ሰንበት 💓💓
"እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ፥ እርሱም ረዳኝ፤ ስለዚህ ልቤ እጅግ ደስ አለው፥ በእፎይታም እመሰግነዋለሁ።" መዝሙር 28፥7 መልካም ሰንበት 💓💓

"በቸርነትህ ዓመትን ታጎናጽፋለህ፥ ምድርህም ስብን ታጠግባለች። የምድረ በዳው ማሰማሪያዎች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ የታጠቃሉ።" መዝሙር 65:11-12 መልካም ሰንበት 💓💓💓
"በቸርነትህ ዓመትን ታጎናጽፋለህ፥ ምድርህም ስብን ታጠግባለች። የምድረ በዳው ማሰማሪያዎች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ የታጠቃሉ።" መዝሙር 65:11-12 መልካም ሰንበት 💓💓💓

"እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው; የሚያንገበግበኝ ማነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ ኃይሉ ነው; የሚያስደነግጠኝ ማነው?" (መዝሙር 27፥1) መልካም ሰንበት 💓💓
"እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው; የሚያንገበግበኝ ማነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ ኃይሉ ነው; የሚያስደነግጠኝ ማነው?" (መዝሙር 27፥1) መልካም ሰንበት 💓💓

መዝ ዳዊ 145፥18-19 " እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው ለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋል ልመናቸውንም ይሰማል ያድናቸዋልም " መልካም ሰንበት 💗
መዝ ዳዊ 145፥18-19 " እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው ለሚፈሩት ምኞታቸውን ያደርጋል ልመናቸውንም ይሰማል ያድናቸዋልም " መልካም ሰንበት 💗

“ የኢየሱስንም ወሬ ሰምታ በስተኋላው በሰዎች መካከል መጥታ ልብሱን ዳሰሰች “ ማር 5:27-28 መልካም ሰንበት 💗
“ የኢየሱስንም ወሬ ሰምታ በስተኋላው በሰዎች መካከል መጥታ ልብሱን ዳሰሰች “ ማር 5:27-28 መልካም ሰንበት 💗

ዳዊት 121፥1-2 ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሳለሁ ረዳቴ ከእግዚአብሔር ይመጣል ሰማይንና ምድርን ከሠራው መልካም ሰንበት ❣️
ዳዊት 121፥1-2 ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሳለሁ ረዳቴ ከእግዚአብሔር ይመጣል ሰማይንና ምድርን ከሠራው መልካም ሰንበት ❣️