en
Feedback
3AMMM - 3 Angels Message Messengers Ministry Ethiopia

3AMMM - 3 Angels Message Messengers Ministry Ethiopia

Open in Telegram

In Matt. 24:14 as our Lord Jesus spoken, this team set up to hasten the second coming of Jesus christ through preaching

Show more
262
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1030 days
Posts Archive
" ከወርቅ ይልቅ ጥበብን ማግኘት፣ ከብርም ማስተዋልን መምረጥ ምንኛ ይበልጣል" ምሳሌ 16:16 መልካም ሰንበት 💓
" ከወርቅ ይልቅ ጥበብን ማግኘት፣ ከብርም ማስተዋልን መምረጥ ምንኛ ይበልጣል" ምሳሌ 16:16 መልካም ሰንበት 💓

፤“እውነት እላችኋለሁ ለባለጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማይ መግባት እጅግ አስቸጋሪ ነው ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል" ማቴዎስ 19:23 መልካም ሰንበተ �
፤“እውነት እላችኋለሁ ለባለጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማይ መግባት እጅግ አስቸጋሪ ነው ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢሾልክ ይቀልላል" ማቴዎስ 19:23 መልካም ሰንበተ 💗💗

የሶስቱ መላዕክት መልዕክት አብሳሪዎች ሚኒስትሪ ከሰባተኛ ቀን አድቬቲስት ቤ/ያን ደቡብ መካከለኛ ኢትዮጵያ ሰበካ ጋር እያደረገ የሚገኘው ዓመታዊ የክረምት ወንጌል ስርጭት 5ኛ ቀን ደርሷል! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!

የሶስቱ መላዕክት መልዕክት አብሳሪዎች ሚኒስትሪ ከሰባተኛ ቀን አድቬቲስት ቤ/ያን ደቡብ መካከለኛ ኢትዮጵያ ሰበካ ጋር እያደረገ የሚገኘው ዓመታዊ የክረምት ወንጌል ስርጭት 4 ቀናት ጌታ ድልን እያጎናጸፈ ለዚህ ደርሰናል፣ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን!

የሶስቱ መላዕክት መልዕክት አብሳሪዎች ሚኒስትሪ ከሰባተኛ ቀን አድቬቲስት ቤ/ያን ደቡብ መካከለኛ ኢትዮጵያ ሰበካ ጋር እያደረገ የሚገኘው ዓመታዊ የክረምት ወንጌል ስርጭት እነሆ 3 ቀናትን ጌታ እያገዘን ደርሰናል፣ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!