cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Only H.P.S 🏫

Welcome to hawas preparatory school In our channel ...school life pics & compitations ....party promo ...bcha hulum ale Join us SEND YOUR VID &PIC👇👇👇👇👇 @yitebe @Nazuab15bot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
277
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Vote pls pls
Show all...
#Yeab👑👑 👑👑 😍 @Habesha_takeoverr👑👑 Vote ma pic 💠💠 #Hawassa 💠💠
Show all...
ማስጠንቀቂያ #የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡ 🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡- - ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣ - በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡ - በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡ - በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡ - የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡ - ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡ - ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡ 🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡- - ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡ 🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት - ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ - 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣ - ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33 ‼️ማስጠንቀቂያ፡- - በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣ - በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡ - ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡ - መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡ -ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ - ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል - ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣ አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ 🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ @Dr_Lia_Taddese @Dr_Lia_Taddese
Show all...
🎇Ye pic competition🎇 🎇 🎇 🎇የፎቶ ወድድር🎇 🌸 1🌸ተኛ ዙር አርብ ማታ1:00 ይጀመራል ፎቶ ይላኩልን @Zeki77 @Yitbe24 ሽልማቶቹም🎁🎁👇 ✨🎖🌟🏅✨🎖 ✨🌟✨🌟✨🌟 ለ🥇👉 250Mb 👉በተጨማሪምየቻናላችን Profile pic ይሆናል > 130 like በላይ ካለው/ካላት ✨🌟✨🌟✨🌟✨ 🌟✨🌟✨🌟✨🌟 ለ🥈👉 100mb 👉 ከ 100 like በላይ ካለው/ካላት 🎖✨🏅🌟🎖✨🏅 🎖✨🌟🏅✨🏅🌟 ሌላው ደግሞ 👉45mb 👉ከ 85 በላይ like ካለው/ካላት ✨🏅✨🏅✨🎖🌟 🌟✨🎖✨🏅🎖🌟 እንሸልማለን🎁🎁🎁 ፎቶ ላኩልን👉 @Zeki77 @Yitbe24 ለዉድድሩ ምንም አይነት ክፍያ አናስከፍልም እና የምትልኩልን ፎቶ (digital) ቢሆን ይመረጣል በነፃ ተወዳድረዉ ያሸንፉ ይሸለሙ ✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨ 🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟 JOIN US👇👇👇👇 @fetabecha1 @fetabecha1 @fetabecha1
Show all...
Show all...
💫Øffîçäl♕ ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡bę§řã ًٍٜ۪͜͡ ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̟̟❥

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ music - dance 💃 -fun video 🤭 💓News posts Couple goals💛 🎂🎂Birth day Tik tok 💫 Send ur cute pic inbox&cross @Besra_nf_king🤴 💫💫💫💫💫💫💫 💫💫 @Besra_nf_king 💫💫 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

570e80f8905beaf3413bbba460da68c6.mp41.16 MB
0913fa574aab8ec6ab99ac1b842eb850.mp47.08 KB
1.97 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.