618
Subscribers
-224 hours
-27 days
-1030 days
Posts Archive
618
ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሔይሚድ ስለ ሸይኽ ሙሓመድ ዘይን ኣደም ሲመሰክሩ
"አፍሪካ ውስጥ ካገኘኋቸው ሼይኾች አዋቂ ከሚባሉት እሳቸው ናቸው ብዬ ብምል መሃላዬ አይናድብኝም ብዬ እከጅላለሁ"
ሸይኽ ሙሓመድ ዘይንን የሚያውቃቸው ያውቃቸዋል
በሳቸው መማር የምትፈልጉ ፉሪ አቡበከር መስጂድ ታገኟቸዋላችሁ፤ በአካል ካልቻላችሁ የሚያስተምሩበትን የቴሌግራም ቻነል ኮሜንት ላይ አስቅምጬላችኋለሁ።
ከታች ምስሉ ላይ ያሉት ሸይኽ ኢብራሂም አል-ሙሔይሚድ ናቸው።
618
የሙሀደራ ፕሮግራም
http://t.me/Darutewhide
🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።
ተጋባዥ ዳዒዎች:
1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።
🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።
🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45 ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
☎️ ለበለጠ መረጃ : +251936650001
: +251921543862
: +251941961928
አዘጋጅ: የሸይኽ ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!
⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: 👇👇
t.me/nurmesjed
መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼
t.me/Darutewhide
618
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين -006
👈باب الإخلاص وإحضار النية
👈رقم الحديث ١٢-١٣
📝تأليف: الإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي الدمشقي رحمه الله تعالى
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه
📚የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 006
📝የኪታቡ ደራሲ ፡- አል ኢማም አቢ ዘከሪያ የህያ ቢን ሸረፍ አን'ነወዊ ረሂመሁሏህ
🎙የደርሱ አቅራቢ
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ
🗓ዛሬ ሰኞ ሸዋል 27-1445 (ሚያዚያ 28-2016) ከሱብሒ ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ ነው ።
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4291
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
"نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة "
🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከሱብሒ ሰላት በኃላ በቀጥታ ይተላለፋል
👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Or
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
618
ወንጀሎችን መራቅ ተውሂድን ከማረጋገጥ ውስጥ ነው
አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
https://t.me/Muhammedsirage
618
📢 አድስ ምርጥና ወሳኝ የሙሐደራ
↪️ የኢልም አስፈላጊነት በሚል ርዕስ በውስጡ ወሳኝ ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሰበት ምርጥ ሙሐደራ
🎤 በውዱ ኡስታዛችን Ibnu Munewor (ሀፊዘሁሏህ)
🕌 በኬሚሴ በኢብኑ አባስ የሰለፊዮች መርከዝ የተደረገ ።
#ሸርሸርአርጉት ....
t.me/IbnuMuneworcom
t.me/IbnuMunewor
618
"እኔ" ገደል እንዳይከተን
~
"እኔ እኔ" ሲበዛ ለሰሚው ያቅለሸልሻል። ድንበርም ያስታል። ለራስ የተጋነነ ግምት ማሳደር ጎንበስ ብሎ ለመማር እንቅፋት ይሆናል። በ "እኔ" የተለከፈ ማንነት ከኢኽላስ ጋር የመጣላቱ እድል ሰፊ ነው። እዚህ ላይ አንድ የሚደንቅ የሶሐቦች ስብእና አለ። ከሚያስተላልፏቸው ገድሎች ውስጥ የራሳቸው ሲሆን ጊዜ "አንድ ሰው እንዲህ አድርጎ" በማለት እንደዋዛ የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጉዳይ በሚመስል መልኩ የሚያቀርቡበት ሁኔታ አለ። ታሪኩ በሌላ አቅጣጫ ሲፈተሽ ግን የራሳቸው ገድል ሆኖ ይገኛል። ሱብሓነላህ!
ኢኽላስን ለማረጋገጥ፣ ስግብግብ ነፍስያን ለማሸነፍ፣ በራስ ፍቅር ክንፍ ከማለት ለመዳን "እኔ፣ እኔ" በሚል ክፉ ስሜት ላይ ጦርነት ማወጅ ያስፈልጋል። ነፍሲያን ጉሮሮዋን አንቆ መያዝ። የኢኽላስ ነገር ለነፍሲያ ፈተና ነው። የአንድ ሸይኽ ደርስ ላይ የሚገርም ገጠመኝ ሰማሁኝ። የሆነ ሰው ሌሊት እየተነሳ ሶላት መስገዱ ማንም ዘንድ አለመታወቁ ይከነክነዋል። እና በብልሃት ሰጋጅነቱን ማሳወቅ ፈለገ። ፋርማሲ ገባና
* "በሌሊት ሶላት ምክንያት ለሚሰማ ድካም የሚሆን መድሃኒት አለህ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል።
- "የለኝም" አለው።
* "እሺ ሷሊሖችን ትውዳለህ'ንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል።
- ፋርማሲስቱ ነገሩ ቢገርመው አሳለፈው።
* "ለማንኛውም ሷሊሖችን ውድድ አላህ ይወድሃል" ብሎት ወጣ።
✅ "እኔ" ይሉኝታ ያሳጣል።
✅ "የኔ" ስግብግብ ያደርጋል።
✅ "እኔ ዘንድ" ትእቢት ያወርሳል።
እነዚህ ስሜቶች ልባችንን እንዳይቆጣጠሩ መጠንቀቅ ይገባል። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
" 'እኔ'፣ 'የኔ' እና 'እኔ ዘንድ' ማለት ድንበር እንዳያልፍብህ መጠንቀቅ ይገባል። እነኚህ ሶስት ቃላት ኢብሊስ፣ ፊርዐውን እና ቃሩን ተፈትነውባቸዋል።
👉🏾 'እኔ ከሱ በላጭ ነኝ' የሚለው የኢብሊስ ነው።
👉🏾 'የግብፅ ግዛት የኔ ነው' የሚለው የፊርዐውን ነው።
👉🏾 '(ሀብቱን) የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው' የሚለው የቃሩን ነው።
➡️ 'እኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'እኔ ባሪያ ነኝ'፣ 'እኔ አጥፊ ነኝ'፣ 'እኔ ምህረትን ለማኝ ነኝ'፣ 'እኔ ወንጀለኛነቴን የማምን ነኝ'፣ ... በሚለው የባሪያ ንግግር ውስጥ ነው።
➡️ 'የኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'የኔ ወንጀል'፣ 'የኔ ውርደት'፣ 'የኔ ድህነት' በሚለው ውስጥ ነው።
➡️ 'እኔ ዘንድ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ ደግሞ 'ምሬንም ሆነ ቀልዴን፣ ስህተቴንም ሆነ አውቄ የፈፀምኩኑን ምህረት አድርግልኝ። ይሄ ሁሉ እኔ ዘንድ አለና' በሚለው ውስጥ ነው።"
📖 [ዛዱል መዓድ]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
618
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين -003
👈باب الإخلاص وإحضار النية
👈رقم الحديث ٢-٦
📝تأليف: الإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي الدمشقي رحمه الله تعالى
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه
📚የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 003
📝የኪታቡ ደራሲ ፡- አል ኢማም አቢ ዘከሪያ የህያ ቢን ሸረፍ አን'ነወዊ ረሂመሁሏህ
🎙የደርሱ አቅራቢ
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ
🗓ዛሬ ማክሰኞ ሸዋል 21-1445 (ሚያዚያ 22-2016) ከሱብሒ ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ ነው ።
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4267
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
"نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة "
🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከሱብሒ ሰላት በኃላ በቀጥታ ይተላለፋል
👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Or
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
618
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠٣
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
🎙ትምህርቱን የሚሰጡት
የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
ሀፊዘሁላህ ወረዓህ
✸| ክፍል- 003
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4265
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌 ትምህርቱ እየተሰጠ ያለበት ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
ዘወትር ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
🗓 ዛሬ ሰኞ ሸዋል 20-1445 ሂጅሪ (21 -08-2016)[29-04-2024] ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ደርስ ነው።
📍ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
&
http://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
618
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين -002
👈باب الإخلاص وإحضار النية
📝تأليف: الإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي الدمشقي رحمه الله تعالى
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه
📚የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 002
📝የኪታቡ ደራሲ ፡- አል ኢማም አቢ ዘከሪያ የህያ ቢን ሸረፍ አን'ነወዊ ረሂመሁሏህ
🎙የደርሱ አቅራቢ
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ
🗓ዛሬ ሐሙስ ሸዋል 16-1445 (ሚያዚያ 17-2016) ከሱብሒ ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ ነው ።
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4251
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
"نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة "
🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከሱብሒ ሰላት በኃላ በቀጥታ ይተላለፋል
👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Or
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
618
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠٢
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
🎙ትምህርቱን የሚሰጡት
የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
ሀፊዘሁላህ ወረዓህ
✸| ክፍል- 002
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4250
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌 ትምህርቱ እየተሰጠ ያለበት ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
ዘወትር ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
🗓 ዛሬ እሮብ ሸዋል 15-1445 ሂጅሪ (16 -08-2016)[24-04-2024] ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ደርስ ነው።
📍ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
&
http://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
618
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين -001(مقدمة)
📝تأليف: الإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي الدمشقي رحمه الله تعالى
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه
📚የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 001(መግቢያ)
📝የኪታቡ ደራሲ ፡- አል ኢማም አቢ ዘከሪያ የህያ ቢን ሸረፍ አን'ነወዊ ረሂመሁሏህ
🎙የደርሱ አቅራቢ
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁላህ
🗓ዛሬ እሮብ ሸዋል 15-1445 (ሚያዚያ 16-2016) ከሱብሒ ሰላት በኃላ የተሰጠ ደርስ ነው ።
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4244
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
"نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة "
🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከሱብሒ ሰላት በኃላ በቀጥታ ይተላለፋል
👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል....
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
Or
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
618
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد للشيخ عبد الرحمن بن حسن بن محمد بن عبدالوهاب رحمه الله تعالى -٠٠١
🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن آدم حفظه الله ورعاه
🎙ትምህርቱን የሚሰጡት
የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
ሀፊዘሁላህ ወረዓህ
✸| ክፍል 001- (የመጀመሪያው ክፍል )
🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4242
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════
🕌 ትምህርቱ እየተሰጠ ያለበት ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
ዘወትር ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
🗓 ዛሬ ማክሰኞ ሸዋል 14-1445 ሂጅሪ (15 -08-2016)[23-04-2024] ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ደርስ ነው።
📍ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
&
http://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
618
ማስታወሻ
~
የ ''فتح المجيد لشرح كتاب التوحيد" ደርስ ዛሬ በኢትዮጲያ አቋጣጠር ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ባለው ሰዓት የሚጀመር ይሆናል ኢን ሻኣሏህ።
የኪታቡ Pdf - https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
Google Map - http://maps.google.com/?cid=9777129393835294663&hl=en&gl=gb
ትምህርቱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ለመከታተል ፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
618
ሙሓደራ 200
ርዕስ = ነፍስን ከወንጀል የሚከለክሉ ምክንያቶች (ነጥቦች)
👉 ዛሬ የተደረገ ሙሓደራ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
