en
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

Open in Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Sina Branding

Channel Sina Branding (@sinabranding) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 495 subscribers, ranking 15 894 in the Education category and 2 711 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 495 subscribers.

According to the latest data from 23 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -324 over the last 30 days and by -12 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.26%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.80% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 282 views. Within the first day, a publication typically gains 100 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 24 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

12 495
Subscribers
-1224 hours
-667 days
-32430 days
Posts Archive
#ቀጥታ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ከላይ በመግባት በቀጥታ ይከታታሉ። #TikvahEthiopia ❤️@tikvahethiopia @timihirt_ministir✅
#ቀጥታ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ። ከላይ በመግባት በቀጥታ ይከታታሉ። #TikvahEthiopia ❤️@tikvahethiopia @timihirt_ministir✅

📄በዉጤት ዙሪያ የሚነሱ ሁሉንም መረጃዎች ለእናንተ ለማድረስ በሙሉ ዝግጅት ላይ ነን:: @timihirt_ministir✅

5:30 ሳይሆን መግለጫው 6:00 ነው ። እየጠበቅን እንገኛለን 👏👏🙏🙏 የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ 6:00 ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። ✅✅Share Share አድርጉ✅✅ የፈተናው ውጤት መች አንደሚገለፅና ሌሎች ተያያዥ መግለጫዎችን አየጠበቅን እንገኛለን፤ መግለጫዉ እንደተገለፀ እዚዉ ቻናል ላይ በፍጥነት ምናሳዉቃችሁ ይሆናል። ተማሪዎች በትእግስት ጠብቁ! @timihirt_ministir✅

ዛሬ ይለቀቃል ‼️ የ 12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል። ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ?? ትምህርት ሚኒስቴር 6:00 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇 ✅ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚ
ዛሬ ይለቀቃል ‼️ የ 12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል። ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ?? ትምህርት ሚኒስቴር 6:00 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇 ✅ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር ✅ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ ✅ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል። የ 12ኛ ክፍል ውጤት አብዛኛውን ጊዜ የሚለቀቀው ምሽት 5:00 አከባቢ ነው። ምክንያቱም ኔትወርክ መጨናነቅ ይቀንሳል ተብሎ ስለሚታመን ። ውጤቱ የሚታይባቸው Link ልቀየር ይችላሉ። ስለዚህ ቶሎ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል። @timihirt_ministir✅

" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል " - ትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም ዙሪያ
+1
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል " - ትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ  ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ገልጿል። @timihirt_ministir✅

ሰበር ዜና ‼️ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ /ሰኞ መስከረም 28 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ። የፈተናው ውጤት መች እንደሚገለጽ እና የተለያዩ ማብራሪያዎችን ነገ 5:30 ላ
ሰበር ዜና ‼️ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ /ሰኞ መስከረም 28 ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ። የፈተናው ውጤት መች እንደሚገለጽ እና የተለያዩ ማብራሪያዎችን ነገ 5:30 ላይ መግለጫ ይሰጣል ተብሏል። የፈተናው ውጤት የሚለቀቅበት ጊዜ ተቃርቧል 👏👏👏 Share share🙏 @timihirt_ministir✅

➡️2015 Entrance Exam ተፈታኞችን ይመለከታል ። 📝ውጤትን በተመለከተ በአንዳንድ ቻናሎች ብዙ ትክክል ያልሆኑ መረጃ እየተሰራጩ ይገኛሉ። ✅ ውጤት ይፋ የሚደረግበት ትክክለኛ ቀን የሚያውቀው
➡️2015 Entrance Exam ተፈታኞችን ይመለከታል ። 📝ውጤትን በተመለከተ በአንዳንድ ቻናሎች ብዙ ትክክል ያልሆኑ መረጃ እየተሰራጩ ይገኛሉ። ✅ ውጤት ይፋ የሚደረግበት ትክክለኛ ቀን የሚያውቀው ትምህርት ምንስቴር ብቻ ነው! ትምህርት ምንስቴር እንደገለፀው ከሆነ እስከ መስከረም 30 መጠበቅ አለብን።ምናልባት መያራዝም ከሆነ እስከ 30 ይፋ ልደረግ ይችላል። ትክክለኛው መረጃ ከታማኝ ምንጭ  ስናገኝ እናሳውቃለን። ❌ከዚህ ውጭ "ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል" ይህን Join አድርጉ" የሚሉት አሉባልታ ነው እንጅ እስካሁን የተገለጸው አዲስ መረጃ የለም። @timihirt_ministir✅

" እስካሁን ውጤት አልተገለፀም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እስካሁን #አልተገለፀ
" እስካሁን ውጤት አልተገለፀም " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እስካሁን #አልተገለፀም ሲል አሳውቋል። ተፈታኞችና መላው የትምህርት ማህበረሰብ #በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቋል። ከሁለት ሳምንት በፊት በፀጥታና ሌሎች ምክንያቶች ፈተና ሳይወስዱ የቆዩ ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው ይታወቃል። የነዚህ ተማሪዎችን ፈተና ውጤት በሐምሌ 2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች ጋር አብሮ ይፋ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ከዚህ ቀደም " እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ውጤቱ ይፋ ሊደረግ እንደሚችል " የአገልግሎቱ ከፍተኛ ኃላፊ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ @timihirt_ministir✅

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1. result.neaea.gov.et 2. result.ethernet.
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 🔰ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1.  result.neaea.gov.et 2.  result.ethernet.edu.et 3.  Telegram @moestudentbot 4. 9444 SMS @timihirt_ministir ✅

የ FA CAP ቼልሲ vs ሊቨርፑል ጨዋታ መረጃ ና አንድአንድ ጥቁሮችን ለመመልከት JOIN የሚለውን ይጫኑ

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

🙊 ዛሬ የዝውውር ዜና ኣሁን ከደቂቃ በፊት የማይታመን በርካታ ዝውውሮች BBC/SKY SPORT ይዞ መጥትዋል🙈 ሙሉ መረጃ OPEN ብላቹ ያንብቡ

ሰበር ዜና

🙊 ዛሬ የዝውውር ዜና ኣሁን ከደቂቃ በፊት የማይታመን በርካታ ዝውውሮች BBC/SKY SPORT ይዞ መጥትዋል🙈 ሙሉ መረጃ OPEN ብላቹ ያንብቡ

ሰበር ዜና

🙊 ዛሬ የዝውውር ዜና ኣሁን ከደቂቃ በፊት የማይታመን በርካታ ዝውውሮች BBC/SKY SPORT ይዞ መጥትዋል🙈 ሙሉ መረጃ OPEN ብላቹ ያንብቡ