cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

feker tube official

በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:19 ) አስተያየት መስጫ- @samiglu for more informasion https://www.youtube.com/channel/UC0nUApjefB4thgIH4HgIEug/channels

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
201
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

meskerem getu egeziabeher
Show all...
ሊዲያ አንተነህ - በፊትህ ላፍስሠው Lidia Anteneh - Befith Lafsisew 2013 2021 https://t.me/fekertubeofficial
Show all...
. የኔ ዘመን አቤነዘር ታደሰ | New Clip 🕑-8:34Min💾-36:4MB
Show all...
ባባቴ ፡ ቤት ፡ ሁሉ ፡ ሞልቶ ተትረፍርፎ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ጠፍቶ ከሱ ፡ ላይ ፡ አይኔ ፡ ተነሳ ላይጠቅመው ፡ ሌላውን ፡ አይቶ የእራሴ ፡ መንገድ ፡ አጠፋኝ ፡ ተጎዳሁኝ ሆ ፡ ከርያ ፡ ለመዋል ፡ ተገደድኩኝ ዛሬ ፡ ፍቅሩን ፡ ናፍቄያለሁ ፡ እመለሳለሁ ሆ ፡ እንደልጅ ፡ ባልሆን ፡ ባሪያ ፡ ሆናለው አዝ፦ ያለሱማ ፡ ኑሮ ፡ እንደማይሆን ፡ ተረዳሁ አሁን ፡ ይብቃኝ ፡ ምንም ፡ ላላተርፍ ፡ ተጎዳሁ ልመለስ ፡ የቀድሞ ፡ ቤቴ ፡ ይሻለኛል ሆ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ኑሮ ፡ ይመቸኛል የዓለም ፡ ኑሮ ፡ አንገፍግፎኛል ፡ ብዙ ፡ አራቅቶኛል ሆ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ ፡ እርሱ ፡ ይሻለኛል መስሎኝ ፡ ነበር ፡ የተጠቀምኩ ድርሻዬን ፡ ይዤ ፡ ኮበለልኩ ሀብቴን ፡ በሜዳ ፡ በተንኩኝ አይ ፡ ሞኙ ፡ መች ፡ አስተዋልኩኝ ያባቴን ፡ ምክር ፡ ሳልሰማ ፡ በመቅረቴ ሆ ፡ ረሃብ ፡ ጎዳኝ ፡ ተጣብቆ ፡ አንጀቴ ልመለስ ፡ ፊቱን ፡ ለማየት ፡ ብዙም ፡ ባልደፍርም ሆ ፡ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከቶ ፡ አይገኝም ገንዘብ ፡ አላፊ ፡ ጠፊ ፡ ነው ሰው ፡ ድጋፍ ፡ አይሆን ፡ ሸምበቆ ፡ ነው ልጅነቴ ፡ አታለለኝ አርቆ ፡ አለማሰቤ ፡ ጎዳኝ ዛሬስ ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ምህረት ፡ ናፍቄያለሁ ሆ ፡ አይጨክንም ፡ ይኸን ፡ አውቃለሁ ጉስቁልናዬንም ፡ አይቶ ፡ ያዝንልኛል ሆ ፡ ውዱ ፡ አባቴ ፡ ይቅር ፡ ይለኛል አዝ፦ ያለሱማ ፡ ኑሮ ፡ እንደማይሆን ፡ ተረዳሁ አሁን ፡ ይብቃኝ ፡ ምንም ፡ ላላተርፍ ፡ ተጎዳሁ ልመለስ ፡ የቀድሞ ፡ ቤቴ ፡ ይሻለኛል ሆ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ኑሮ ፡ ይመቸኛል የዓለም ፡ ኑሮ ፡ አንገፍግፎኛል ፡ ብዙ ፡ አራቅቶኛል ሆ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ ፡ እርሱ ፡ ይሻለኛል መድኔ ፡ ጋር ፡ እመለሳለው ሀዘኔን ፡ በዚያ ፡ ረሳለው ጉስቁልናዬም ፡ ይቀራል እግዚአብሔር ፡ ለኔ ፡ ይራራል ያደፈ ፡ ልብሴን ፡ አውልቆ ፡ ሌላ ፡ ያለብሰኛል ሆ ፡ ጌታ ፡ ፍቅሩን ፡ ይመግበኛል መንፈሱን ፡ ያፈስልኛል ፡ እፅናናለው ሆ ፡ ለዘላለም ፡ በርሱ ፡ አርፋለው አዝ፦ ያለሱማ ፡ ኑሮ ፡ እንደማይሆን ፡ ተረዳሁ አሁን ፡ ይብቃኝ ፡ ምንም ፡ ላላተርፍ ፡ ተጎዳሁ ልመለስ ፡ የቀድሞ ፡ ቤቴ ፡ ይሻለኛል ሆ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ኑሮ ፡ ይመቸኛል የዓለም ፡ ኑሮ ፡ አንገፍግፎኛል ፡ ብዙ ፡ አራቅቶኛል ሆ ፡ ቸሩ ፡ አባቴ ፡ እርሱ ፡ ይሻለኛል https://t.me/fekertubeofficial
Show all...
feker tube official

በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:19 ) አስተያየት መስጫ- @samiglu for more informasion

https://www.youtube.com/channel/UC0nUApjefB4thgIH4HgIEug/channels

ካላንተ ህይወት የለኝም ካላንተ ደስታ የለኝም ካላንተ አይሆንልኝም ካላንተ አይመቸኝም አንተ ነህ ህይወቴ ህይወቴ የልቤ እርካታ ምቾቴ አንተ ነህ ህይወቴ ዘማሪት መስከረም ጌቱ https://t.me/joinchat/9UFhECJ75381OGY0

Lidia Anteneh Getaye Neh https://t.me/fekertubeofficial
Show all...
YouTube Lidia Anteneh Original Song - Daniel A/Michael https://t.me/fekertubeofficial
Show all...