In Africa Together
Open in Telegram
Study Abroad ✈️ Access more than 5000+ schools, 40+ destinations with numerous scholarships/programs
Show more9 998
Subscribers
No data24 hours
-267 days
-14730 days
Posts Archive
9 998
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ውድ የኢን አፍሪካ ቱጌዘር ቤተሰቦች ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ ይድርጅታችንን ስም ለማጉደፍ እና ያልተገባ ጥቅም ለመሰብሰብ በማሰብ ስም የማጥፋት እና የህግ አካላትን በቲክቶክ አካውንቱ በመሳደብ አሳፋሪ ተግባር ላይ የተሰማራ ሲሆን ባሁኑ ሰዓት በህግ ክፍላችን የማያቋርጥ ክትትል እና ብህግ አካላት ርብርብ ብቁጥጥር ስር የሚግኝ ሲሆን በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ለሎች ግለሰቦችንም በህግ የምንጠይቅ ሲሆን ለዚም መላክም ትብብራችሁን እንጥይቃለን ። ‼️‼️‼️‼️
9 998
🎉🎁 ወደ ውጭ አገር ሄደው መማር ይፈልጋሉ? ✈️❓
In Africa Together ለ6ኛ ጊዜ ታላቅ የተማሪዎች ኤቨንት አዘጋጅቶላችዋል ፡፡
📆ቀን ፡ Oct 4–5
📍ቦታ፡ ካሌብ ሆቴል
⏰ ሰዓት፡ 3፡00 ከሰዓት – 11፡00 ከሰዓት
ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመማር እያለሙ ከሆነ 🌍, ይህ ዕድል እንዳያመልጦ!
ከ 🇺🇸አሜሪካ, 🇪🇺አውሮፓ የተውጣጡ የዩንቨርስቲ ተ ወካዮች እዚሁ ኢትዮጵያ በመገኘት መረጃ የ ሚሰጡበት
✅ 65% ስኮላርሺፕ
✅ የመግቢያ ፈተና አያስፈልግም 📝
✅ ቅብልና ደብዳቤውን ካገኑ በኋላ ብቻ ክፍያ የሚያጠናቅቁበት 🪪
✅ የባችለር እና የማስተር ዲግሪ ፕሮግራሞች 🎓
አስፍላጊ ዶክመንቶች ፡
📕 ፓስፖርት / የልደት ካርድ
📝 ትራንስክሪፕት/ቴንፖ
🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️
⚡️ያለን ቦታ ውስንነው — ፈጥነው ይመዝገቡ!
🆓 መግቢያ ነፃ ነው 🆓
👉 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ንኩ👇👇
https://forms.gle/tGDBtAQ1sz1nVFNE7
9 998
🎉🎁 ወደ ውጭ አገር ሄደው መማር ይፈልጋሉ? ✈️❓
In Africa Together ለ6ኛ ጊዜ ታላቅ የተማሪዎች ኤቨንት አዘጋጅቶላችዋል ፡፡
📆ቀን ፡ OCt 4–5
📍ቦታ፡ ካሌብ ሆቴል
⏰ ሰዓት፡ 3፡00 ከሰዓት – 11፡00 ከሰዓት
ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመማር እያለሙ ከሆ ነ 🌍, ይህ ዕድል እንዳያመልጦ!
ከ አሜሪካ, አውሮፓ የተውጣጡ የዩንቨርስቲ ተ ወካዮች እዚሁ ኢትዮጵያ በመገኘት መረጃ የ ሚሰጡበት
✅ 65% ስኮላርሺፕ
✅ የመግቢያ ፈተና አያስፈልግም 📝
✅ ቅብልና ደብዳቤውን ካገኑ በኋላ ብቻ ክፍያ የሚያጠናቅቁበት 🪪
✅ የባችለር እና የማስተር ዲግሪ ፕሮግራሞች 🎓
አስፍላጊ ዶክመንቶች ፡
📕 ፓስፖርት / የልደት ካርድ
📝 ትራንስክሪፕት/ቴንፖ
🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️
⚡️ያለን ቦታ ውስንነው — ፈጥነው ይመዝገ ቡ!
🆓 መግቢያ ነፃ ነው 🆓
👉 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ንኩ👇👇
[https://forms.gle/tGDBtAQ1sz1nVFNE7](https://forms.gle/tGDBtAQ1sz1nVFNE7)
9 998
🎉🎁 ወደ ውጭ አገር ሄደው መማር ይፈልጋ ሉ? ✈️❓
In Africa Together ለ6ኛ ጊዜ ታላቅ የተማሪዎች ኤቨንት አዘጋጅቶላችዋል ፡፡
📆ቀን ፡ OCt 4–5
📍ቦታ፡ ካሌብ ሆቴል
⏰ ሰዓት፡ 3፡00 ከሰዓት – 11፡00 ከሰዓት
ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመማር እያለሙ ከሆ ነ 🌍, ይህ ዕድል እንዳያመልጦ!
ከ አሜሪካ, አውሮፓ የተውጣጡ የዩንቨርስቲ ተ ወካዮች እዚሁ ኢትዮጵያ በመገኘት መረጃ የ ሚሰጡበት
✅ 65% ስኮላርሺፕ
✅ የመግቢያ ፈተና አያስፈልግም 📝
✅ ቅብልና ደብዳቤውን ካገኑ በኋላ ብቻ ክፍያ የሚያጠናቅቁበት 🪪
✅ የባችለር እና የማስተር ዲግሪ ፕሮግራሞች 🎓
አስፍላጊ ዶክመንቶች ፡
📕 ፓስፖርት / የልደት ካርድ
📝 ትራንስክሪፕት/ቴንፖ
🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️
⚡️ያለን ቦታ ውስንነው — ፈጥነው ይመዝገ ቡ!
🆓 መግቢያ ነፃ ነው 🆓
👉 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ንኩ👇👇
[https://forms.gle/tGDBtAQ1sz1nVFNE7](https://forms.gle/tGDBtAQ1sz1nVFNE7)
9 998
የተከበራችሁ የኢን አፍሪካ ቤተሰቦች እንኳን ለዘመን መለወጫ በአል አደረሳችሁ እያልን ቢሮአችን ከእሮብ (ጳጉሜ 4) እስከ ቅዳሜ ዝግ መሆኑን እየገለጽን ሰራ የሚጀምረው ሳምንት ሰኞ መሆኑን ለኢን አፍሪካ ቱጌዘር ደንበኞች በአክብሮት እንገልጻለን ።
🌼🌼መልካም በዓል ።🌼🌼
❇️ 🌼ኢን አፋሪካ ቱጌዘር ❇️🌼
9 998
የተከበራችሁ የኢን አፍሪካ ቤተሰቦች እንኳን 1500ኛው የነቢዩ መሐመድ መውሊድ በአል አደረሳችሁ እያልን ቢሮአችን ዛሬ ነሃሴ 28 ዝግ መሆኑን እየገለጽን ሰራ የሚኖረው ነገ አርብ ለኢን አፍሪካ ቱጌዘር ደንበኞች በአክብሮት እንገልጻለን ።
❇️ ኢን አፋሪካ ቱጌዘር ❇️
9 998
📌 IMPORTANT NOTICE TO OUR VALUED CLIENTS
Please be informed that all communication and inquiries should be made only through the following official contact numbers:
📞 0944 043 304
📞 0975 778 485
We kindly ask that you use only these numbers to reach us.
Thank you for your understanding and continued support.
In Africa Together
9 998
⚠️⚠️⚠️Dear In Africa Together clients,
We would like to inform you that our office has moved from Berdiya City Mall 22 to 📍BMA Plaza, 6th floor. Our new location is situated near imperial, beside Alfoz Plaza. For more information, please feel free to contact us at the following numbers:
0955414243
0944043304
0975778485
0944227777
Thank you!
Location on Google maps.... https://maps.app.goo.gl/ea3mHXXqKgT9ZCAn6?g_st=atm
9 998
🎓 Europe Full Scholarship Opportunity!
🇪🇺🇪🇺Registration open🇪🇺🇪🇺
Scholarship Highlights:
🌎Study in Europe with a fully funded scholarship!
✍️ Eligibility: Applicants for Bachelor's & Master's programs who have completed the National Exam
💸 All expenses covered
✈️ Includes Schengen Visa – travel across Europe!
When? 📅 May 24 & 25
Where?📍CMC Headquarters at In Africa Building in front of civil service
✅Entrance: Free
✨Don't miss this chance to change your future!
🔗Register now – https://forms.gle/5Que9jrVGDb4xxch6
9 998
🎓 አውሮፓ ሙሉ የስኮላርሺፕ እድል!
🇪🇺🇪🇺ምዝገባ ጀምረናል🇪🇺🇪🇺
የስኮላርሺፕ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
🌎በ አውሮፓ ነፆ የትምህርት እድል
✍️ በባችለር እና በማስተርስ እንዲሁም ብሄራዊ ፈተና ያጠናቀቃችሁ የዚህ እድል ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።
💸 ሙሉ በሙሉ የትምህርት ወጪ ተሸፍኖ የሚማሩበት
✈️ የ Schengen ቪዛን ያካትታል - በመላው አውሮፓ ይጓዙ!
መቼ ? 📅 ግንቦት 16 እና 17
የት?📍የሲኤምሲ ዋና መሥሪያ ቤት በ ኢን አፍሪካ ህንፃ ከሲቪል ሰርቪስ ፊት ለፊት
✅መግቢያ፡ በ ነፃ
✨ወደፊቶትን የሚለውጡበት ወርቃማ እድል እንዳያመልጦ!
🔗አሁኑኑ ይመዝገቡ - https://forms.gle/5Que9jrVGDb4xxch6
9 998
🌏IAT እና IAIC ያዘጋጀው ታላቅ ኢንተርናሽናል የተማሪዎች ኢቨንት 🌎
✨በውጭ ሀገር ለመማር እና ህይወትዎን ለመቀየር ዝግጁ ኖት?
ከ አሜሪካ 🇺🇸 ካናዳ 🇨🇦 ስዊድን 🇸🇪 ጀርመን 🇩🇪 ፈረንሳይ 🇫🇷 ፊንላንድ 🇫🇮 ዴንማርክ 🇩🇰 እና ሌሎችም!
🎓የአለም ሀገራት የተውጣጡ የዮኒቨርሲቲ ተወካዮች በአካል የሚገኙበት
📆 ሚያዝያ 25 እና 26
🕐 ከ3:00 እስከ 10:00 ሰዐት
📍በጊዮን ሆቴል
አስፈላጊ ዶክመንቶች ፡-
🪪ፓስፖርት ወይም የልደት ሰርተፍኬት
📚ትራንስክሪፕት
💡ኢቨንቱ ላይ ከሚያገኟቸው መረጃዎች በጥቂቱ፡-
✅የብድር አማራጮች መረጃ የሚያገኙበት
✅ስለሚሰጡት ስኮላርሺፖ የሚያውቁበት
🏆ወደውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎቶትን ለማሳካት ይህን ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ!
🆓 መግቢያ በነፃ - አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ቦታዎን ለማስያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡ 🔗 https://forms.gle/81ZueGK5d9R9Cg9P6
9 998
🌏IAT & IAIC INTERNATIONAL STUDENT FAIR🌎
✨Ready to study abroad and change your life?
🎓This is your chance to meet top university representatives from:
USA 🇺🇸 Canada 🇨🇦 Sweden 🇸🇪
Germany 🇩🇪 France 🇫🇷 Finland 🇫🇮 Denmark 🇩🇰 and more!
📆 May 3 & 4
🕐 3:00 - 10:00 (LT)
📍Ghion Hotel
Don’t forget to bring:
🪪Passport or Birth certificate
📚Transcripts or Student copy
✅Entrance Fee: FREE!!
💡Opportunities:
- Study loan options
- Learn about the scholarships offered
🏆Don’t miss this golden opportunity to take your future global!
🆓No entrance fee — just register now!
Click the link below to book your spot: 🔗
https://forms.gle/81ZueGK5d9R9Cg9P6
9 998
🌏IAT እና IAIC ያዘጋጀው ታላቅ ኢንተርናሽናል የተማሪዎች ኢቨንት 🌎
✨በውጭ ሀገር ለመማር እና ህይወትዎን ለመቀየር ዝግጁ ኖት?
ከ አሜሪካ 🇺🇸 ካናዳ 🇨🇦 ስዊድን 🇸🇪 ጀርመን 🇩🇪 ፈረንሳይ 🇫🇷 ፊንላንድ 🇫🇮 ዴንማርክ 🇩🇰 እና ሌሎችም!
🎓የአለም ሀገራት የተውጣጡ የዮኒቨርሲቲ ተወካዮች በአካል የሚገኙበት
📆 ሚያዝያ 25 እና 26
🕐 ከ3:00 እስከ 10:00 ሰዐት
📍በጊዮን ሆቴል
አስፈላጊ ዶክመንቶች ፡-
🪪ፓስፖርት ወይም የልደት ሰርተፍኬት
📚ትራንስክሪፕት
💡ኢቨንቱ ላይ ከሚያገኟቸው መረጃዎች በጥቂቱ፡-
✅የብድር አማራጮች መረጃ የሚያገኙበት
✅ስለሚሰጡት ስኮላርሺፖ የሚያውቁበት
🏆ወደውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎቶትን ለማሳካት ይህን ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ!
🆓 መግቢያ በነፃ - አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ቦታዎን ለማስያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡ 🔗 https://forms.gle/81ZueGK5d9R9Cg9P6
9 998
🌏IAT & IAIC INTERNATIONAL STUDENT FAIR🌎
✨Ready to study abroad and change your life?
🎓This is your chance to meet top university representatives from:
USA 🇺🇸 Canada 🇨🇦 Sweden 🇸🇪
Germany 🇩🇪 France 🇫🇷 Finland 🇫🇮 Denmark 🇩🇰 and more!
📆 May 3 & 4
🕐 3:00 - 10:00 (LT)
📍Ghion Hotel
Don’t forget to bring:
🪪Passport or Birth certificate
📚Transcripts or Student copy
✅Entrance Fee: FREE!!
💡Opportunities:
- Study loan options
- Learn about the scholarships offered
🏆Don’t miss this golden opportunity to take your future global!
🆓No entrance fee — just register now!
Click the link below to book your spot: 🔗
https://forms.gle/81ZueGK5d9R9Cg9P6
9 998
⚠️⚠️ማስታወቂያ⚠️⚠️
የተከበራችሁ የኢን አፍሪካ ቤተሰቦች ቢሮአችን የፊታችን ሚያዝያ 6 እና 7 ማለትም ሰኞ እና ማክሰኞ በሚኖረን ጠቅላላ ስብሰባ ምክንያት ዝግ ስለሆነ ሰራ የሚኖረው ረቡዕ ሚያዚያ 8 መሆኑን ለኢን አፍሪካ ቱጌዘር ደንበኞች በአክብሮት እንገልጻለን ።
9 998
🚨 Big Announcement! 🚨
🎓 In Africa Together – Global University Seminars! 🌍✨
📢 Join us this at our new headquarters for exclusive seminars with top universities from the USA 🇺🇸, Canada 🇨🇦, Germany 🇩🇪, Netherlands 🇳🇱, Sweden 🇸🇪, Finland 🇫🇮, and more!
What’s in it for you?
✅ Meet University Representatives – Live sessions from top universities 🌍
✅ Scholarship & Financial Aid Info – Learn how to fund your studies 💰
✅ On-the-Spot Registration & Contracts – Secure your future today! ✍️
✅ Visa & Admission Guidance – Step-by-step expert advice 🛂
🎓Bachelor’s, Masters & PhD
📌 Seats are limited! Register now: [https://forms.gle/qhDWVQLPD6KwHUnp7]
🔄 Share with friends who dream of studying abroad! See you there! 🎉
