en
Feedback
20/80 ኮንዶሚኒየም 2005 ተመዝጋቢዎች ማሕበር

20/80 ኮንዶሚኒየም 2005 ተመዝጋቢዎች ማሕበር

Open in Telegram

20/80 ኮንዶሚኒየም 2005 ተመዝጋቢዎች መወያያ ቻናል

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 20/80 ኮንዶሚኒየም 2005 ተመዝጋቢዎች ማሕበር

Channel 20/80 ኮንዶሚኒየም 2005 ተመዝጋቢዎች ማሕበር (@condominium2005) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 809 subscribers, ranking 943 in the Real Estate category and 2 372 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 809 subscribers.

According to the latest data from 25 April, 2025, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 280 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
20/80 ኮንዶሚኒየም 2005 ተመዝጋቢዎች መወያያ ቻናል

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 April, 2025), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Real Estate category.

12 809
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+28030 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
April '25
April '25
+269
in 0 channels
March '25
+223
in 0 channels
Get PRO
February '25
+43
in 0 channels
Get PRO
January '25
+199
in 0 channels
Get PRO
December '24
+31
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1
in 0 channels
Get PRO
August '24
+32
in 0 channels
Get PRO
July '24
+90
in 0 channels
Get PRO
June '24
+34
in 0 channels
Get PRO
May '24
+59
in 0 channels
Get PRO
April '24
+39
in 0 channels
Get PRO
March '24
+62
in 0 channels
Get PRO
February '24
+19
in 0 channels
Get PRO
January '24
+17
in 0 channels
Get PRO
December '23
+23
in 0 channels
Get PRO
November '23
+22
in 0 channels
Get PRO
October '23
+35
in 0 channels
Get PRO
September '23
+24
in 0 channels
Get PRO
August '23
+16
in 0 channels
Get PRO
July '23
+56
in 0 channels
Get PRO
June '23
+19
in 0 channels
Get PRO
May '23
+12
in 0 channels
Get PRO
April '23
+11
in 0 channels
Get PRO
March '23
+36
in 0 channels
Get PRO
February '23
+36
in 0 channels
Get PRO
January '23
+107
in 0 channels
Get PRO
December '22
+173
in 0 channels
Get PRO
November '22
+5 176
in 0 channels
Get PRO
October '22
+64
in 0 channels
Get PRO
September '22
+45
in 0 channels
Get PRO
August '22
+332
in 0 channels
Get PRO
July '22
+5 464
in 0 channels
Get PRO
June '22
+237
in 0 channels
Get PRO
May '22
+158
in 0 channels
Get PRO
April '22
+160
in 0 channels
Get PRO
March '22
+293
in 0 channels
Get PRO
February '22
+185
in 0 channels
Get PRO
January '22
+115
in 0 channels
Get PRO
December '21
+85
in 0 channels
Get PRO
November '21
+42
in 0 channels
Get PRO
October '21
+4 392
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
24 April+1
23 April+1
22 April+3
21 April+4
20 April+1
19 April0
18 April0
17 April+4
16 April+1
15 April+5
14 April+8
13 April+6
12 April+1
11 April+1
10 April+5
09 April+5
08 April+11
07 April+39
06 April+19
05 April+22
04 April+46
03 April+32
02 April+35
01 April+19
Channel Posts
#AddisAbaba የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 545 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በሽያጭ ለማስተላልፈ ጨረታ አውጥቶ የጨረታ ሰነድ በመሸጥ ላይ ይገኛል። ቤቶቹን " በተለያዩ ሳይቶች ያስገነባኋቸው
#AddisAbaba የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 545 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በሽያጭ ለማስተላልፈ ጨረታ አውጥቶ የጨረታ ሰነድ በመሸጥ ላይ ይገኛል። ቤቶቹን " በተለያዩ ሳይቶች ያስገነባኋቸው ናቸው " ብሏል። የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ 1000 ብር ነው በ6 የመሻጫ ጣቢያዎች እየሸጠ ያለው። የመኖሪያ ቤቶቹ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ግራር (235 ቤቶች) እና አየር ጤና (110 ቤቶች) እንዲሁም በጉለሌ ክ/ከተማ እንጦጦ (200 ቤቶች) እንደሚገኙ ተሰምቷል። የአንድ ካሬ ሜትር የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 80,000 (ሰማንያ ሺህ ብር) እንደሆነም ከጨረታ ሰነዱ መመልከት ተችሏል።

2
+2
No text...
9 741
3
" ከ97 ጀምሮ የቆጠቡ ሰዎች መቼ ነው የሚደርሳቸው ፤ መቼ ነው የሚኖሩበት ? ሳይኖሩበት ሊሞቱ ነው እኮ ! " - አቶ አበበ አካሉ " የ97 ደግሞ የሚባል የለም። እኛ እስከምናውቀው ዘግተናል " - ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ የኮሪደር ስራ ጋር በተያየዘ በርካቶች በልማት ተነሺነት ከኖሩበት አካባቢ ተነስተው ወደ ተለያዩ ጋራ መኖሪያ ቤቶች እንዲገቡ እየተደረገ ነው። ምንም እንኳን ተነሺዎቹ መግባታቸው ላይ ቅሬታ ባይፈጥርም ከ97 አንስቶ ሲቆጥቡ የኖሩ ነዋሪዎች መፍትሄ ሳያገኙ መቅረታቸው እና አሁን ላይ አስተዳደሩ ቤት የተሰጠ መሆኑ ቅሬታ አሳድሯል። ከሰሞኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት በተካሄደ የኮሪደር ስራውን በሚመለከት የውይይት መድረክ ላይ ይኸው ቅሬታና ጥያቄ ተነስቷል። ጥያቄውን ካነሱት አንዱ ፖለቲከኛው አቶ አበበ አካሉ ናቸው። " ሲቆጥቡ የኖሩ ሰዎች ጉዳይ ምን ደረሰ ? አሁን ማህበረሰቡ ምን ያማል ከተማ አስተዳደሩን ' እኛ በቆጠብነው ገንዘብ ነው የልማት ተናሺዎችን እያሰፈረ ያለው ' የሚል ሮሮ አለ። ለዚህ ምንድነው ምላሻችሁ ? ከ97 ጀምሮ የቆጠቡ ሰዎች መቼ ነው የሚደርሳቸው ፤ መቼ ነው የሚኖሩበት ሳይኖሩበት ሊሞቱ ነው እኮ ! " ሲሉ ገልጸዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምን መለሱ ? " የኮንዶሚኒየም ቤት እስኪ ከየት አምጥታችሁ ነው በዚህ ደረጃ ያላችሁ ኃላፊዎች ' በቆጡት ገንዘብ ነው የሚሰራው ' የምትሉት። እነ ንግድ ባንክ ናቸው ብሩን የሚያቀርቡት እስቲ እንነጋገር ትንሽ ወደ መረጃው ጠጋ ብላችሁ ብናወራ ምናለበት። ኮንዶሚኒየም በብድር ነው የሚሰራው። የከተማ አስተዳደሩ በጀቱን አስይዞ ነው የሚበደረው። ለምንድነው የሚቆጥቡት ? ከተባለ ዕጣ የደረሳቸው ዕለት የሚከፍሉትን እንዳያጡ ነው። እንጂ ቤቱን መገንቢያ አይደለም። ልክ ቤቱ ሲገነባ ብሩን ይከፍሉታል። ሁለተኛ እንዴት ነው እኛ ብቻችንን የምንጠየቅበት ? ቤት ባልተዘጋጀበት በሚሊዮኖች መዝግቦ ቆጥቡ ብሎ ኃላፊነት ወስዶ የሰራ አካል እያለ ለምንድነው እኛ የምንወቀሰው ? ቤት ሳያዘጋጅ ዜጎችን ልክ እንደ ማታለያ በሚሊየን መዝግቦ የበተነ እያለ ለምንድነው እኛ የምንወቀሰው ? የኮንዶሚኒየም ቤት አጠቃላይ አንድ ቦታ እጅብ ብሎ ስለተሰራ ብዙ ይመስላችኋል እንጂ እስካሁን እስካጠናቀቅነው ያለው 300,000 ነው። የተመዘገበው በሚሊዮን ነው። በየጊዜው ተስፋ ቆርጦ፣ ተጣርቶ ተጣርቶ እኛ የደረስንበት 600,000 ነው። አክተቭ ይቆጥብ የነበረው። ግን ቤት ማግኘት እንዳለባቸው እናምናለን። ቤት ማግኘት አለባቸው። ካለቁት ኮንዶሚኒየሞች ብራቸው ተዘርፎ፣ ቀድሞ ተከፍሎ ያልተሰራ 80 ህንጻ ብር ተከፍሎበት ጥለው ሄደዋል። በብዙ ውጣውረድ ነው 139,000 ቤቶችን የጨረስነው። የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ብቻ። አሁንም ቢሆን ግን የከተማችን ነዋሪዎች ቤት ማግኘት አለባቸው። ለዚህም በኮንዶሚኒየም ብቻ አይደለም እንደ ቀድሞ በሚፈለገው ደረጃ ብድር ማግኘት አልቻልንም ከባንክ። ኮንዶሚኒየም መጥፎ ስለሆነ አላቆምነውም። ከተማ አስተዳደሩ ዕዳ እየከፈለ ነው። ንግድ ባንክ የሚያበድረው የባለሃብትን ገንዘብ ነው አይደል ? 56 ቢሊዮን የኮንዶሚኒየም ዕዳ ነው የተረከብነው ዋስትና የሚሰጠው ከተማ አስተዳደሩ ስለሆነ ክፈሉ ተባልን ተገደድን በለውጥ ዘመኑ 30 ቢሊዮን ከፍለናል የኮንዶሚኒየም ዕዳ። ይህ ሁሉ ዕዳ አንደኛ በከፍተኛ ሰብሲዲ ስለሚሰራ ነው ፤ ሌላው ያልተሰሩ ቤቶች የተከፈለባቸው አሉ። ሳይከፍሉ ሲሸጡ በተለያየ መንገድ ሲተላለፉ የነበሩ ቤት ውስጥ ያገኘናቸው ሰዎች ከግለሰብ የገዙ ናቸው፤ ሊገደዱ አይችሉም የኮንዶሚኒየም ክፈሉ ተብለው። አጣርተን እኮ በሚዲያ ነግረናችኋል ፤ ያጋጠመንን። አሁን በግልና በመንግሥት አጋርነት ወደ 100,000 ቤቶች አስጀምረናል። የቁጠባ ቤቶችንም እየሰራን እያከራየን ነው። በሪስልቴትም በግል የሚሰሩትን እንደ ከተማው ፕሮጀክት ጠጋ ብለን እያገዝን ቶሎ እንዲጨርሱ እያደረግን ነው። እስካሁን የቆጠቡትን አሁን በግልና መንግሥት ትብብር ከምንሰራው ውስጥ ቅድሚያ ሊያገኙ የሚችሉበትን አግባብ እየተከተልን ነው። ሁለተኛ ደግሞ ተደራጅተው በማህበር እንዲሰሩ ...እስካሁን ለተደራጁት መሬት አስረክበናል። መነገጃ አታድርጉት፤ ከእውነታው ውጭ መነጋጃ ማድረጉ አይጠቅምም። የ97 ደግሞ የሚባል የለም። እኛ እስከምናውቀው ዘግተናል። ባለፈው ያስጨረስናቸውን ኮንዶሚኒየም ቤቶች ቅድሚያ 97 አክቲቭ ቆጣቢዎች ሁሉ ዕጣ እንዲወጣላቸው ተደርጓል። እነሱ ከወጣላቸው በኃላ ዲአክቲቬት ያደረገውን አካውን አክቲቬት ያደረገ ካለ እሱ ስለቆጠበ ቤት ስለሚፈልግ ለሚቀጥለው ጊዜ ሊታይ ይገባል ፤ እንጂ በዚህ መንገድ መቅረብ የለበትም " ሲሉ መልሰዋል።
9 325
4
No text...
23 400
5
https://www.tiktok.com/@condominium2005?_t=8k91XhkLaSM&_r=1
20 872
6
https://www.tiktok.com/@condominium2005?_t=8k91XhkLaSM&_r=1
19 801
7
No text...
22 437
8
https://www.tiktok.com/@condominium2005?_t=8k91XhkLaSM&_r=1
19 779
9
condominium2005
17 130
10
ቤትን የተመለከተ መግለጫውን በ ቲክቶክ ይመልከቱ
18 113
11
https://www.tiktok.com/@condominium2005?_t=8jttQtu6Dgs&_r=1
18 529
12
https://www.tiktok.com/@condominium2005?_t=8jttQtu6Dgs&_r=1
17 828
13
condominium2005
17 965
14
https://www.tiktok.com/@condominium2005?_t=8jeDww4k9cT&_r=1
23 751
15
No text...
19 147
16
No text...
6 240
17
https://vm.tiktok.com/ZMjcKd5Ho/
5 689
18
No text...
6 388
19
የተለያዩ ስጦታዎችን ለማሸነፍ ዝግጁ ነዎት😃፧ ከ2500 - 1000 ብር የሚያወጣ የፍሬሽ ኮርነር ሱፐርማርኬት መገብያ ካርዶችን ፣ ቦርሳዎችን ፣ ዣንጥላዎችን፣ መጠጫ ኩባያዎችን ፣ ካናቴራዎችን ፣ 3+1
የተለያዩ ስጦታዎችን ለማሸነፍ ዝግጁ ነዎት😃፧ ከ2500 - 1000 ብር የሚያወጣ የፍሬሽ ኮርነር ሱፐርማርኬት መገብያ ካርዶችን ፣ ቦርሳዎችን ፣ ዣንጥላዎችን፣ መጠጫ ኩባያዎችን ፣ ካናቴራዎችን ፣ 32 ጂቢ ፍላሽ ዲስኮችን የማሸነፍ ዉድድሩን ፈጥነው ይቀላቀሉ። ለመሳተፍ :- 1. የፈጠራ ችሎታዎን ይፈትሹና - የቡሄ ግጥሙን ይጨርሱ እናም 2. በአስተያየት መስጫ ላይ 3 ጓደኞችዎን ይጥቀሱ 3. ኢንስታግራም እና ፌስቡክ ገፃቻችንንም መከተል አይርሱ። መልካም እድል! እጣው የሚወጣው ነሀሴ 13/2015 To book your site visit and for more information, call ☎️+251934030303 |+251934040404 or visit 🌐 www.nestlepro.et #AddisAbaba #PropertyInvestmentET #LuxuryLivingET #Ethiopia #nestleproperties #EthiopiaProperty #InvestInethiopia #ethiopiahousing #habesha #ethiopiacommercialrealestate #dreamproperty
9 205
20
https://t.me/housmanegement/2
7 568