cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

YohBirr

Learn how to make money online, Invest money online, and tips to get rich. https://linktr.ee/YohBirr 📍Contact us : @YohBir

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 875Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ICT Yohannes
Show all...
መሠረታዊ ICT Series: ክፍል 1 - መግቢያ(Introduction)

መሠረታዊ ICT Series: ክፍል 1 - መግቢያ(Introduction) Telegram Channel:

https://t.me/ICT_Yohannes

Instagram:

https://www.instagram.com/ict_yohannes/

TikTok:

https://www.tiktok.com/@ict_yohannes

Twitter:

https://twitter.com/ICT_Yohannes

Contents of This Video 00:00 - Intro 02:31 - Who is the market maker? 06:17 - What is IPDA? 16:12 - What is a Market paradigm shift? 27:13 - Elements to a trade setup 29:26 - How is the price delivered? 35:58 - Outro Credit For: @InnerCircleTrade #forex #ict #innercircletrader #ethiopia #BasicICTSeries

Show all...
ቅድመ ICT Series: ክፍል 3 - Technical Analysis Course ለጀማሪ Forex ትሬደሮች?

ቅድመ ICT Series: ክፍል 3 - Technical Analysis Course ለጀማሪ Forex ትሬደሮች? Telegram Channel:

https://t.me/ICT_Yohannes

Instagram:

https://www.instagram.com/ict_yohannes/

TikTok:

https://www.tiktok.com/@ict_yohannes

Twitter:

https://twitter.com/ICT_Yohannes

Contents of this video 00:00 - Intro 01:51 - Market Structure 08:14 - BMS & MSS 16:14 - Support and resistance 32:35 - Trading Session 42:15 - Outro Credit For: @InnerCircleTrade #forex #ict #innercircletrader #ethiopia

Show all...
GBPUSD 14/11/2022 - ICT Concepts Trade Recap Ep.1

GBPUSD 14/11/2022 - ICT Concepts Trade Recap Ep.1 Telegram Channel:

https://t.me/ICT_Yohannes

Instagram:

https://www.instagram.com/ict_yohannes/

TikTok:

https://www.tiktok.com/@ict_yohannes

Twitter:

https://twitter.com/ICT_Yohannes

Credit For: @InnerCircleTrade #forex #ict #innercircletrader #ethiopia

Show all...
Weekly Market Review - ሳምንታዊ የገበያ እይታ 13/11/2022

Weekly Market Review - ሳምንታዊ የገበያ እይታ 11/13/2022 Telegram Channel:

https://t.me/ICT_Yohannes

Instagram:

https://www.instagram.com/ict_yohannes/

TikTok:

https://www.tiktok.com/@ict_yohannes

Twitter:

https://twitter.com/ICT_Yohannes

Credit For: @InnerCircleTrade #forex #ict #innercircletrader #ethiopia

Repost from ICT Yohannes
Show all...
ቅድመ ICT Series: ክፍል 2 - ጀማሪ Forex ትሬደሮች ምን ላይ ትኩረት አድርገው መስራት አለባቸው?

ቅድመ ICT Series: ክፍል 2 - ጀማሪ Forex ትሬደሮች ምን ላይ ትኩረት አድርገው መስራት አለባቸው? Telegram Channel:

https://t.me/ICT_Yohannes

Instagram:

https://www.instagram.com/ict_yohannes/

TikTok:

https://www.tiktok.com/@ict_yohannes

Twitter:

https://twitter.com/ICT_Yohannes

Contents of this video 00:00 - Introduction 01:32 - ስለForex Trading ማወቅ እና መጠበቅ ያሉብን ነገሮች 11:43 - Trade ስናደርግ ማድረግ ያሉብን እና የሌሉብን ነገሮች 28:33 - Forex Trading ቁማር ነው ወይስ ንግድ? 32:37 - ስለForex Trading Signal ሚነገረው እና እውነታው 37:05 - Outro Credit For: @InnerCircleTrade #forex #ict #innercircletrader #ethiopia

ይኸው በቃሌ መሰረት Forex እና የICT Trading Concept በአማርኛ ላስተምራቹ አዲስ ቻናል ከፍቻለው። የመጀመሪያው ትምህርታችንም ዛሬ 1 ሰዓት ላይ በYouTube ይጀምራል። ከስር በማስቀምጥላችሁ Link ገብታችሁ የTelegram ChannelኤንJoin በማለት የYouTube Channelን እና ሌሎች Social Mediaዎቼን ማግኘት ትችላላቹ። https://t.me/ICT_Yohannes
Show all...
ICT Yohannes

Learn Time and Price Theory(ICT) in Amharic.

የኢትዮጵያን የባንክ አገልግሎት ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት የሚያደርገው ፖሊሲ በስራ ላይ እንዲውል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 28፤ 2014 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ነው። የመንግስት ፖሊሲው ተግባራዊ እንዲሆን የወሰነው በአራት ምክንያቶች እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ፖሊሲው ስራ ላይ እንዲውል ካስፈለገበት ምክንያቶች አንዱ የፋይናንስ ዘርፉን ተወዳዳሪነት፣ ወጤታማነትና ቀልጣፋነት በመጨመር፤ በቂ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር እና የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እንዲሳለጥ ለማድረግ መሆኑን ጽህፈት ቤቱ ገልጿል። አዲሱ ፖሊሲ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከዓለም አቀፍ ገበያ ጋር ያለውን ትስስር “ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር” ያስችላል ተብሎ ታምኖበታል። ፖሊሲው ከዚህ በተጨማሪ “የስራ እድል ፈጠራ እንዲጎለብት” እንዲሁም “ኢኮኖሚያዊ ውጤታማነትን እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለማረጋገጥ” የሚያስችል መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ ጠቁሟል። የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ማድረግ “የዘርፉን አገልግሎቶች በእውቀት እና በቴክኖሎጂ ለመደገፍ” የሚያግዝ መሆኑንም የጽህፈት ቤቱ መግለጫ አክሏል። ጠ/ አብይ አህመድ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ባንክ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ስለማድረግ ተናግረው ነበር፣ ባለፈው የካቲት 15፤ 2014 በፓርላማ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፤ የውጭ ሀገር ባንኮችን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት “የፖሊሲ ማሻሻያ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት” እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል። ጠ/ሩ ማብራሪያቸው “ተጨማሪ ሀብት፣ ተጨማሪ የውጭ ምንዛሬ ማግኘት ስላለብን [የውጭ] ባንኮች እናመጣለን። የሀገር ውስጥ ባንኮች ዝግጅት ማድረግ ይኖርባቸዋል” ሲሉ አሳስበው ነበር። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
Show all...
እንኳን ደስ አለን!🥳
Show all...
⚠️Urgent BTC,ETH,LTC,USDT,BNB እና ሌሎች እነዚህን የመሳሳሰሉ ክሪፕቶ ከረንሲዎች ያሏቹና ሽጣቹ ገንዘቡን በባንክ መቀበል የምትፈልጉ በሙሉ በ @YohBir አውሩኝና ዋጋ እንነጋገራለን።
Show all...