cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mulu Wengel

Proverbs 3:5-6 Trust in the LORD with all your heart and lean not on your own understanding; in all your ways acknowledge him, and he will make your paths straight.

Show more
Ethiopia8 418The language is not specifiedMusic45 735
Advertising posts
495Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

. ምነው ፓ/ር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ|New Song @muluwengel @muluwengel
Show all...
. ምነው ፓ/ር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ|New Song @muluwengel @muluwengel
Show all...
መክብብ 3፥1 (አመት) "ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው።" ጊዜና ወቅት የተፈጥሮ ክስተቶች ወይም ስጦታዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ መለያዎች፣ እንዲሁም ገደቦች ናቸው። ሰዎች በጊዜ ውስጥ ይወሰናሉ፤ ድርጊቶችም በጊዜ ውስጥ ጀምረው በጊዜ ውስጥ ያልቃሉ። ጊዜ ይሰጣል፤ ጊዜም ይወስዳል። ፍጥረትም በማያውቀው ግን በተበጀለት (በተበጀለትም) ጊዜ ውስጥ ይሄዳል፣ ያልፋልም። ቢዚህ ሁሉ መካከልም፣ 'ከሰማይ በላይ' ያለው፣ በታች ያለውን ይመለከታል፣ ይቆጣጠራል፣ ያሰምርለታልም። ያለጊዜው የሚሆን ነገር እንደሌለ ሁሉ፣ ያለ ሰማዩም ፈቃድ በጊዜ ውስጥ የሚከናወን፣ የሚቀየርም ነገር የለም። በጊዜአቸው ውስጥ አምላካቸውን የሚያስገቡ ደግሞ፣ የድርጊታቸውን ዐይነት ያሳምራሉ። Ecclesiastes 3:1 (NIV) “There is a time for everything, and a season for every activity under heaven:” https://t.me/muluwengel
Show all...
Mulu Wengel

Proverbs 3:5-6 Trust in the LORD with all your heart and lean not on your own understanding; in all your ways acknowledge him, and he will make your paths straight.