cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Romeo & Juliet ❤️

@jozale ✔ ዘና፣ፈታ፣ብትን በሳቅ እስክስክስታ ማለት ካማረው ከኛ Channel ይገኛል join በማረግ ይቀላቀለን ♥✔

Show more
Advertising posts
205
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🙊ቃለ አይባልም 🥃 ብርዱ ሳትፈልግ በቅርብ ከተገኘ አካል ጋ ያዋህድሃል 😋  ለምሳሌ ከአረቄ 😜😂😂 #አይባልም !! 🙊😜😂 👥🍻🥃🍷🥂🍸🍹😂 #Share & #join as 👇 @jozale ☜☞ @jozale      Contact 👆
Show all...
እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ ! Eid Mubarak 🌙❤️
Show all...
"" ክርስቶስ ትንስአ ሙታን በዓቢይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰለም እምይዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም "" ተነስቷል!! @jozale @jozale @jozale
Show all...
ጆሲና ሀና -😂😂😂😂 ደክተር ሀና ለጆሲ በጤናው ጉዳይ ትከታተለው ኣለች እስቲ ምን ተባባሉ ደ/ር ሀና፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?›› ፨ ጆሲ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ›› . ደ/ር ሀና፡- ‹‹ በጣም ጥሩ!ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?›› ፨ ጆሲ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ ነዋ ዶክተር›› ደ/ር ሀና፡-😂አንተ በጣም የስፖርተኞ አይደለህ እንዴ 😂😂 አይ ጆየ😂😂 #join and #share 👇 @Jozale @Jozale @Jozale
Show all...