cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

GOSPEL LIGHT

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
137
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ስለመንፈሳዊ ብስለት ትክክል ያልሆኑ አስተሳሰቦችን ማስወገድ። 1. መንፈሳዊ ብስለት የዕድሜ ጉዳይ አይደለም  "ከጊዜው የተነሳ አስተማሪዎች ልትሆኑ ሲገባችሁ፥ አንድ ሰው ስለ እግዚአብሔር ቃላት መጀመሪያ ያለውን የሕፃንነትን ትምህርት እንዲያስተምራችሁ እንደ ገና ያስፈልጋችኋልና፤የሚያስፈልጋችሁም ወተት ነው እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም።" ዕብ 5:12 ሰው በስጋም ይሁን በክርስትና ሕይወቱ ዕድሜ ማስቆጠር መቻሉ ብቻ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ለማደጉ ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም። ምክንያቱ ደግሞ መንፈሳዊ ብስለት የዕድሜ ጉዳይ አይደለም። 2. መንፈሳዊ ብስለት ንግግር የመቻል ጉዳይ አይደለም።  "ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።" 1ኛ ጢሞ 4:7 መንፈሳዊ ብስለት በንግግር ይዘታችን ቃላትን በመገጣጠም በሳል እንደሆኑ ማስመሰል ሳይሆን በእግዚአብሔር እውነት በእርሱም ሀሳብ ውስጥ እርሱን መስሎ መኖር ነው። ምክንያቱም መንፈሳዊ ብስለት የመምሰል እንጂ የማስመሰል ጉዳይ አይደለም። ይቀጥላል... @Gospleforallworld @Gospleforallworld @Gospleforallworld
Show all...
NEW_Christian_Rap_Lazarus_Around_The_World_ft_MC_Valiente_&_Shalom.mp32.73 MB
Christian_Rap_Young_Disciples_"Jesus_Saves_Us"[email protected]2.09 MB
Nicky_Gracious_"Stand_Up"_Top_Christian_Rap_Songs_2021360p.mp33.01 MB
Kemi_-_Des_belongal_[_Mezmur_Rap_](360p).mp48.24 MB
Christian_Rap_Gigi_"Blessed"[email protected]2.45 MB
NF_-_Oh_Lord_(Audio)(360p).mp32.31 MB
KB_-_No_Chains(360p)-1.mp32.14 MB
ተባርካችኃል🙏🙏😍
Show all...
#የዕለቱ_ቃል /The daily verse/ መዝሙር 146 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ የያዕቆብ አምላክ #ረዳቱ የሆነ #ተስፋውም በአምላኩ በእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምስጉን ነው፤ ⁶ እርሱም ሰማይንና ምድርን ባሕርንም፥ በእነርሱ ያለውንም ሁሉ የፈጠረ፤ እውነትን ለዘላለም የሚጠብቅ፤ ⁷ ለተበደሉት የሚፈርድ፥ ለተራቡ ምግብን የሚሰጥ ነው። እግዚአብሔር #የታሰሩትን #ይፈታል፤ ⁸ እግዚአብሔር #የወደቁትን #ያነሣል፤ እግዚአብሔር #ዕውሮችን_ጥበበኞች #ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤ @Dawitdeva7
Show all...