ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)
Open in Telegram
« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በالله ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- ⛓️💥 t.me/Islamic_questionbot
Show more2 853
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5430 days
Posts Archive
🔍 ســ [434]﹕متى نزل عليه الوحي ﷺ ؟
🔎 ጥ [434] ﹕ነብዩ ﷺ መቼ ነው ወህይ የመጣላቸው ?
🔍 ســ [433]﹕أين كان النبي ﷺ يتعبد في بدء أمره ؟
🔎 ጥ [433] ﹕ነብዩ ﷺ ወህይ ሲመጣላቸው የት ነበር አምልዕኮን የሚያከናውኑት?
🔍 ســ [432]﹕بماذا وصف القرآنُ أم جميل زوجة أبي لهب ؟
🔎 ጥ [432] ﹕ቁርአን የአቡ ለሃብ ሚስት የሆነችውን ኡም ጀሚልን በምንድነው የገለፀው?
🔍 ســ [431]﹕ما اسم السورة التي نزلت فيه ؟
🔎 ጥ [431] ﹕በአቡ ለሀብ ላይ የወረደችው ሱራ ምን ትባላለች?
🔍 ســ [430]﹕ما اسم أبى لهب ؟
🔎 ጥ [430] ﹕የአቡ ለሀብ ስም ማን ይባላል?
🔍 ســ [429]﹕من هو عم النبي ﷺ الذي كان عدوًا له ؟
🔎 ጥ [429] ﹕ጠላታቸው የነበረው የነብዩ ﷺ አጎት ማነው?
🔍 ســ [428]﹕هل للنبي ﷺ إخوة أو أخوات ؟
🔎 ጥ [428] ﹕ነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወንድም ወይም እህት ነበራቸው?
🔍 ســ [427]﹕من أي زوجات الرسول ﷺ كان أولاده ؟
🔎 ጥ [427] ﹕መልዕክተኛው ﷺ ልጆች የተወለደላቸው ከየትኛዋ ባለቤታቸው ናት?
🔍 ســ [426]﹕اذكر أولاد النبي ﷺ ؟
🔎 ጥ [426] ﹕የነብዩ ﷺ ልጆችን ጥቀስ?
