en
Feedback
ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)

ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)

Open in Telegram

« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በالله ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- ⛓️‍💥 t.me/Islamic_questionbot

Show more
2 853
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5430 days
Posts Archive
✅ (ቡራቅ) ምን አይነት እንስሳ ነው ብላቹህ ከጠየቃችሁ... ➥ አል-ቡራቅ: የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በታላቁ የሌሊት ጉዞ (ኢስራእ) ላይ የተሳፈሩበት እንስሳ ስም ነው። ➠
✅ (ቡራቅ) ምን አይነት እንስሳ ነው ብላቹህ ከጠየቃችሁ... ➥ አል-ቡራቅ: የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በታላቁ የሌሊት ጉዞ (ኢስራእ) ላይ የተሳፈሩበት እንስሳ ስም ነው። ➠ ይህ እንስሳ ሲገለፅ; ነጭ ፣ ረጅም፣ ከአህያ ከፍ ብሎ ከበቅሎ ያነሰ፣ ዓይኑ በሚያየው ልክ እግሩን የሚያሳርፍ (ከመብረቅ የማይተናነስ)፣ ልጓም ያለው፣ ነብያት ብቻ ይሳፈሩበት የነበረ እንስሳ ነው። ➥ነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኢስራኡ ሌሊት ላይ በዚህ እንስሳ ላይ ተሳፍረው ወደ በይተል-መቅዲስ (መስጂደል-አቅሷ) በመሄድ, እዛው መስጂድ ውስጥ ነብያቶች ያስሩበት በነበረው ገመድ ማሰሪያ እስረውት ነበር። ➙ አንዳንድ ዘገባ ላይ ይህ እንስሳ ክንፍ እንዳለው ቢጠቀስም, የዘገባው ሰነድ ሲጣራ ለማስረጃነት ብቁ እንዳልሆነ ዑለማዎች ይጠቅሳሉ። 📚 በዐረብኛ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 🔗 https://islamqa.info/ar/289763 ✅ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 🔗 https://t.me/islamic_question

(ቡራቅ) ምን አይነት እንስሳ ነው ብላቹህ ከጠየቃችሁ... ➥ አል-ቡራቅ: የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በታላቁ የሌሊት ጉዞ (ኢስራእ) ላይ የተሳፈሩበት እንስሳ ስም ነው። ➠ ይህ እንስሳ ሲገለፅ; ነጭ ፣ ረጅም፣ ከአህያ ከፍ ብሎ ከበቅሎ ያነሰ፣ ዓይኑ በሚያየው ልክ እግሩን የሚያሳርፍ (ከመብረቅ የሚይተናነስ)፣ ልጓም ያለው፣ ነብያት ብቻ ይጋልቡበት የነበረ እንስሳ ነው። ➥ነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኢስራኡ ሌሊት ላይ በዚህ እንስሳ ላይ ተሳፍረው ወደ በይተል-መቅዲስ (መስጂደል-አቅሷ) በመሄድ, እዛው መስጂድ ውስጥ ነብያቶች ያስሩበት በነበረው ገመድ ማሰሪያ እስረውት ነበር። ➙ አንዳንድ ዘገባ ላይ ይህ እንስሳ ክንፍ እንዳለው ቢጠቀስም, የዘጉባው ሰነድ ሲጣራ ለማስረጃነት ብቁ እንዳልሆነ ዑለማዎች ይጠቅሳሉ። 📚 በዐረብኛ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 🔗 https://islamqa.info/ar/289763

🔍 ســ [448]﹕ما هي الدابة التي أُسري به عليها ﷺ ؟ 🔎 ጥ [448] ﹕ነብዩ ﷺ ወደ በይተል-መቅዲስ ሲጓዙ/ኢስራእ ሲያደርጉ, ለመጓጓዣነት የተጠቀሙት እንስሳ የትኛው ነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [447]﹕إلى أين عرج به ﷺ ؟ 🔎 ጥ [447] ﹕ነብዩ ﷺ ወደ የት ነው የታረጉት/የተወጡት (ሚዕራጅ ያደረጉት)?
Anonymous voting

🔍 ســ [446]﹕إلى أين أُسري بالنبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [446] ﹕ነብዩ ﷺ በሌሊት የተጓዙት (ኢስራእ ያደረጉት) ወደ የት ነበር?
Anonymous voting

🔍 ســ [445]﹕من هو أول من أسلم مع النبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [445] : ከነብዩ ﷺ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ እስልምናን የተቀበለው ማነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [444]﹕من هو الذي اختفى النبي ﷺ بداره في مكة ؟ 🔎 ጥ [444] ﹕ነቢዩ ﷺ መካ ውስጥ ተደብቀው ያስተምሩበት የነበረው ቤት ባለቤት ማን ነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [443]﹕كم لبث ﷺ في مكة بعد البعثة ؟ 🔎 ጥ [443] ﹕ነብዩ ﷺ ከተልእኮ/መልዕክቱኛ ከሆኑ በኋላ መካ ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ቆዩ?
Anonymous voting

🔍 ســ [442]﹕ماذا فعل النبي ﷺ عندما مات النجاشي؟ 🔎 ጥ [442] ﹕ነጃሺ ሲሞት ነብዩ ﷺ ምን አደረጉ?
Anonymous voting

🚨 #ነጋሽ/ንጉሰ ሀበሻ (النجاشي - ነጃሺ) ምን ማለት ነው? ነጃሺ : በጥንቱ የግእዝ ቋንቋ "ንጉሥ/አለቃ" የሚለውን ትርጉም ይሰጣል። - እንደጥቅሉ; በጥንቱ ዘመን ለሀበሻ (የጥንቷ ኢትዮጵያ) ነገሥታት የሚሰጥ የማዕረግ ስም ሲሆን... ...ለሮማ ነገሥታት “ቀይሰር/ቄሳር” ወይም ለፋርስ ነገሥታት “ኪስራ/ሖስራው” ከሚለው ማዕረግ ጋር ተመሳሳይ ነው። √ ይህ ማዕረግ በእስልምና ታሪክ ውስጥ ታዋቂ የሆነው; ወደ ሀበሻ የተሰደዱት ሰሃቦችን ተቀብሎ ጥበቃና ከለላ ባደረገው በነጉስ “አስሃማህ ቢን አብጀር” ሲሆን;... ... ይህም ንጉስ ማንም የማይበደልበት ፍትሃዊ ንጉስ እንደነበርና መጨረሻ ህይወቱ ላይ እስልምናን እንደተቀበለ ፤ ብሎም ሰዎችን ወደ እስልምና ይጣራ እንደነበርና በሱ ምክንያት ታላቁ ሰሃቢይ ዐምር ኢብኑል-ዓስ እንዳሰለመ በታሪክ ማህደር ላይ ተጠቅሷል። 🎧 የዚህ ታላቅ ንጉስ ታሪክ በድምፅ መልኩ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇 🔗 t.me/abulmusayabhamza/1750 - ይሄን አጭር ፅሁፍ የፃፍኩበት ምክንያት: ምናልባት ይሄ ጥያቄ ግር ያለው ሰው ሊኖር ይችላል ብዬ ነው👇 🔗 https://t.me/islamic_question/6953

🤝 ይህ በዚህ ቻናል ላይ ያልገባዎትን ጥያቄ ሚጠይቁበት ግሩፕ ነው። 👇👇👇 🔗 T.me/islamic_question_group

🔍 ســ [441]﹕من هو ملك الحبشة الذي آوى الصحابة ودافع عنهم ؟ 🔎 ጥ [441] ﹕ሰሃቦች ወደ ሀበሻ ሲሰደዱ ያስጠለላቸውና የጠበቃቸው የሀበሻው ንጉስ ስሙ ማነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [440]﹕كم الهجرات التي هاجرها الصحابة؟ 🔎 ጥ [440] ﹕የነብዩ ﷺ ባልደረባዎች (ሶሓቦች) ስንት ስደት ተሰደዱ?
Anonymous voting

🔍 ســ [439]﹕كم كان عمر النبي صلى الله عليه وسلم عندما هاجر إلى المدينة المنورة؟ 🔎 ጥ [439] ﹕ነብዩ ﷺ ወደ መዲና ሲሰደዱ ስንት አመታቸው ነበር?
Anonymous voting

🔍 ســ [438]﹕من أين هاجر النبي ﷺ و إلى أين ؟ 🔎 ጥ [438] ﹕ነቢዩ ﷺ ከየት ወዴት ነበር የተሰደዱት?
Anonymous voting

🚨 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ! • LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻ 📚 ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) በየሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ ማለዳ... 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢ
+2
🚨 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ! • LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት          ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻ 📚 ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) በየሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ ማለዳ... 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ አወል እየተሰጠ የሚገኘው የኪታቡ ተውሂድ ደርስ ፕሮግራም ተጀመረ!!! ➣ ደርሱን በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ  ↴ 🔗 https://t.me/Selefy?livestream https://t.me/Selefy?livestream

🔍 ســ [437]﹕ما هي معجزات النبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [437] ﹕የነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተአምር የሆነውን ምረጥ?
Anonymous voting

🔍 ســ [436]﹕ما هي أكبر معجزة لنبينا محمد ﷺ ؟ 🔎 ጥ [436] ﹕የነብያችን ሙሀመድ ﷺ ትልቁ ተአምር ምንድነው?
Anonymous voting

{ سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ } 🔗 @islamic_question

🔍 ســ [435]﹕ما هي التهم التي وجهها المشركون للنبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [435] ﹕ሙሽሪኮች በነብዩ ﷺ ላይ የሰነዘሩት ክሶችና ስድቦች ምንድናቸው?
Anonymous voting