en
Feedback
ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)

ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)

Open in Telegram

« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በالله ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- ⛓️‍💥 t.me/Islamic_questionbot

Show more
2 853
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5430 days
Posts Archive
✍     ሁሉም ወደ እናት ፉርቃን!!   መግሪብ እየተቃረበ ነው: እኛ ደግሞ መግሪብን ቀድመን ፉርቃን መድረስ አለብን። ልዩ እና ደማቅ የሆነ የኢጅቲማ ፕሮግራም;    ከመግሪብ በኋላ በትልቁ መስጂድ አል_ፉርቃን ተሰናድቷል!!   ፀሀይ ወደ ማረፊያዋ እያዘገመች; እኛም እሷን ቀድመን ወደ ማረፊያችን ፉርቃን ለመድረስ እሽቅድድም ላይ ነን!!     ተነሽ……… ተነስ……… ተነሱ የፉርቃን ኢጅቲማ  በጭራሽ አትርሱ!! https://t.me/hamdquante

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️በሸይኽ አቡ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

https://t.me/islamic_question/6863 👆ይህን ጥያቄና ጎረቤቶቹን አየት አድርጉጅጓቸው።

🔍 ســ [457]﹕ما هو المسجد الذي كان يزوره النبي ﷺ كل سبت راكبًا وماشيًا؟ 🔎 ጥ [457] ﹕ነብዩ ﷺ በየሳምንቱ ቅዳሜ እየጋለቡ እና እየተራመዱ ይጎበኙት የነበረው መስጂድ የትኛው ነው?
Anonymous voting

🚨 ደርሱ እንደቀጠለ ነው...! ✅ የሽርክ አይነቶች እየተብራራ ነው። በpdf ለመከታተል👇 https://t.me/selefy/5791 🎧 በቀጥታ ለመከታተል👇 https://t.me/Selefy?livestream

አይፍሩ ቻናሉን 3,000 ማደረግ ተፈቅዷል!!

🔍 ســ [456]﹕ما هو المسجد الذي أُسس على التقوى من أول يوم؟ 🔎 ጥ [456] ﹕ከመጀመሪው ቀን ጀምሮ በአላህ ፍራቻ ላይ የተመሰረተው መስጂድ የትኛው ነው?
Anonymous voting

🚨 ከሽፉ ሹብሓት - በአቡ ሰልማን!! • LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻ 🕌 ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ ሰልማን ፋሪስ, ስለ ወሳኙና አሳሳቢው
🚨 ከሽፉ ሹብሓት - በአቡ ሰልማን!! • LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት          ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻ 🕌 ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ ሰልማን ፋሪስ, ስለ ወሳኙና አሳሳቢው ተውሂድ ጉዳይ ላይ ያተኮረው የ«كشف الشبهات» ደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ተጀመረ! ⚠️ የደርሱ ቦታ በምስሉ ላይ ያለው ስለሆነ አውርዳቹት ተከታተሉ። ➦ ደርሱን በቀጥታ ይከታተሉ  ↴ 🔗 https://t.me/Selefy?livestream ➦ ለሐሳብ አስተያየት ↴ 🔗 t.me/Islamic_questionbot

🔍 ســ [455]﹕من هو أول من رأى النبي ﷺ عند قدومه إلى المدينة؟ 🔎 ጥ [455] ﹕ነብዩ ﷺ መዲና ሲደርሱ, ከሁሉም በፊት ቀድሞ ያያቸው ማነው?
Anonymous voting

📚 የተፍሲር ደርስ ፕሮግራም ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) ተጀመሯል። ✅ መከታተል የፈለገ👇 https://t.me/Selefy?livestream

🔍 ســ [454]﹕ما اسم ناقة النبي ﷺ التي هاجر عليها ؟ 🔎 ጥ [454] ﹕ነብዩ ﷺ የተሰደዱበት ግመል ስም ማን ይባላል?
Anonymous voting

فشل في دعوة مساعد 𝐐𝐔𝐑𝐀𝐍 . إلى محادثتك. السبب : ChannelsTooMuch

- جاري دعوة الحساب المساعد - لحظات ويتم التشغيل ♡

تشغيل سورة الإسراء كاملة بصوت القارئ يوسف العيدروس

🔍 ســ [453]﹕ما اسم الغار الذي اختبأ فيه ﷺ وصاحبه في الهجرة ؟ 🔎 ጥ [453] ﹕ነብዩ ﷺ እና ባልደረባቸው አቡ በክር አስ-ሲዲቅ በስደት/ሂጅራ ወቅት ከሙሽሪኮች የተደበቁበት ዋሻ ምን ተብሎ ይጠራል?
Anonymous voting

🔍 ســ [452]﹕من هو الذي تبع النبي ﷺ حين هاجر إلى المدينة وغارت أقدام فرسه في الأرض ؟ 🔎 ጥ [452] ﹕ነብዩ ﷺ ወደ መዲና በመሰደድ ላይ ሳሉ እየተከታተላቸው የነበረውና ነብዩ ﷺ ዱዓ ሲያደርጉበት የፈረሱ እግር መሬት ውስጥ የሰመጠበት ግለሰብ ማን ነው? (የመከታተሉ ምክንያት: ነብዩን የገደለ ወይም ያመጣ መቶ ግመል ይሰጠዋል ስለተባለ ነው።)
Anonymous voting

🔍 ســ [451]﹕لماذا سميت أسماء بنت أبي بكر بذات النطاقين ؟ 🔎 ጥ [451] ﹕አስማእ ቢንት አቢ በክር ለምን "ባለ ሁለት መቀነቷ" ተባለች?
Anonymous voting

በዚህ ቻናል ላይ ያሎትን ማንኛውም ገንቢ ሀሳብና አስተያየት ማዳመጥ ከጀመርን ሰንበትበት ብለናል። 🤝 በዚህ ቦት ብቻ ያቀብሉን👇 🔗 http://t.me/Islamic_questionbot

🔍 ســ [450]﹕من هي ذات النطاقين ؟ 🔎 ጥ [450] ﹕(ባለ ሁለት መቀነት) በሚል የቅፅል ስም ትጠራ የነበረችው ማን ነች?
Anonymous voting

🔍 ســ [449]﹕من هو صاحب رسول الله ﷺ في الهجرة ؟ 🔎 ጥ [449] ﹕የአላህ መልእክተኛ ﷺ የስደት ጓደኛ (አብረውት ስደት የሄዱት) ማን ነበር?
Anonymous voting