en
Feedback
ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)

ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)

Open in Telegram

« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በالله ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- ⛓️‍💥 t.me/Islamic_questionbot

Show more
2 853
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5430 days
Posts Archive
🔍 ســ [471]﹕من هو الذي قال له النبي ﷺ: (والذي نفسي بيده، ما لقيك الشيطان قط سالكا فجا ، إلا سلك فجا غير فجك)؟ 🔎 ጥ [471] ﹕ነብዩ ﷺ፡- “ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ፤ ሰይጣን መቼም አንተ መንገድ ላይ ስትሄድ አያገኝህም መንገዱን ቢቀይር እንጂ" ያሉት ለማን ነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [470]﹕من هو الفاروق ؟ 🔎 ጥ [470] ﹕ሀቅን ከባጢል የመለየትን ጥበብ የተሰጠው (አል-ፋሩቅ) ተብሎ የሚታወቀው ማን ነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [469]﹕ما اسم أبي بكر الصديق 🔎 ጥ [469] ﹕የአቡበከር አስ-ሲዲቅ ስም ማን ይባላል?
Anonymous voting

🔍 ســ [468]﹕من هو أحب الرجال إلى النبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [468] ﹕ነብዩ ﷺ ዘንድ በጣም ተወዳጅ ሰው ማነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [467]﹕من هم الذين قال فيهم النبي ﷺ (( لا يحبهم إلا مؤمن ولا يبغضهم إلا منافق)) ؟ 🔎 ጥ [467] ﹕ ነብዩ ﷺ “ሙእሚን እንጂ አይወዳቸውም፤ ሙናፊቅ እንጂ አይጠላቸውም” ያሉት ስለ ማን ሲናገሩ ነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [466]﹕من هم الخلفاء الراشدون ؟ 🔎 ጥ [466] ﹕ቅኑን መንገድ የተመሩት የነብዩ ﷺ ምትኮች (ኸሊፋዎች) እነማን ናቸው?
Anonymous voting

🔍 ســ [465]﹕من هو أفضل الصحابة ؟ 🔎 ጥ [465] ﹕ከነብዩ ﷺ ባላደረቦች ውስጥ ምርጡ ባልደረባ ማነው?
Anonymous voting

ኢንሻ (الله)... በዚህ ጥያቄ (ስለ ነብዩ ﷺ ቀብር) ዙርያ አጠር ያለ ገለፃ ይኖራል።

🚨 በማንኛውም ጥያቄ ላይ ብዥታ የተፈጠረበት... ኮሜንት ውስጥ ወይም ግሩፑ ውስጥ የጥያቄውን ቁጥር ጠቅሶ ይጠይቅ። ተጨማሪ ማብራሪያም የሚፈልግ ይጠይቅ!

🔍 ســ [464]﹕ما تعريف الصحابي ؟ 🔎 ጥ [464] ﹕የነብዩ ﷺ ባልደረባ (ሶሃቢይ) ሲባል ትርጉሙ ምንድን ነው?
Anonymous voting

AnimatedSticker.tgs0.25 KB

📚 كـتـاب الـسـيـرة - የታሪክ ምዕራፍ 📚 📖 « باب الصحابة رضوان الله عليهم » 📖 " ስለ ነብዩ ﷺ ባላደረቦች (ሶሃባዎች) የሚያስተምር ክፍል "

📚 كـتـاب الـسـيـرة - የታሪክ ምዕራፍ 📚 📖 « باب الصحابة » 📖 " ስለ ነብዩ ﷺ ባላደረቦች (ሶሃባዎች) የሚያስተምር ክፍል "

🔍 ســ [463]﹕أين دفن النبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [463] ﹕ነብዩ ﷺ የት ነው የተቀበሩት?
Anonymous voting

🔍 ســ [462]﹕متى توفي النبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [462] ﹕ነብዩ ﷺ መቼ ነው የሞቱት?
Anonymous voting

🔍 ســ [461]﹕كم كان عمر النبي ﷺ عندما قبض روحه الكريم؟ 🔎 ጥ [461] ﹕ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የተከበረችው ነፍሳቸው ስትወሰድ (ሲሞቱ) ስንት አመታቸው ነበር?
Anonymous voting

🔍 ســ [460]﹕من هو الذي سحر النبي ﷺ ؟ 🔎 ጥ [460] ﹕በነብዩ ﷺ ላይ ድግምት/አስማት የሰራው ማን ነው?
Anonymous voting

🔍 ســ [459]﹕ما اسم القبائل اليهودية الثلاث في المدينة ؟ 🔎 ጥ [459] ﹕በመዲና ይገኙ የነበሩትን ሦስቱ የአይሁድ ጎሳዎች ስም ጥቀሱ?
Anonymous voting

🔍 ســ [458]﹕من أين قبائل الأوس والخزرج ؟ 🔎 ጥ [458] ﹕የአውስ እና የኸዝረጅ ጎሳዎች ከየት ናቸው? • አውስ እና ኸዝረጅ: የአንሷሮች ጎሳ ነው።
Anonymous voting

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️በሸይኽ አቡል
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream