ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)
Open in Telegram
« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. » « ይህ በالله ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። » 📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :- ⛓️💥 t.me/Islamic_questionbot
Show more2 853
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5430 days
Posts Archive
🔍 ســ [485]﹕من هو الذي قال فيه النبي ﷺ:(أنت مني وأنا منك)؟
🔎 ጥ [485] ﹕ነቢዩ ﷺ ፡- (አንተ ከኔ ነህ እኔም ካንተ ነኝ) ያሉት ለማነው?
🔍 ســ [484]﹕ماذا قال النبي ﷺ عن علي رضي اللّه عنـه في غزوه خيبر ؟
🔎 ጥ [484] ﹕ነብዩ ﷺ በኸይበር ጦርነት ወቅት ስለ አሊ رضي الله عنه ምን አሉ?
🚨 ســ ﹕هل يجوز شراء الأضحية دينًا ؟
🚨 ጥ﹕ የኡድህያ እርድን በብድር መግዛት ይቻላል?
🔍 س ﹕لماذا سمي هذا النحر بالأضحية ؟
🔎 ጥ ﹕ኡድሂያን "ኡድሂያ" ተብሎ ለምን ተሰየመ ?
🔍 س ﹕ما هو أفضل الأعمال البدنية والمالية .
🔎 ጥ ﹕ከገንዘብ እና ከአካል ስራዎች ሁሉ በላጭ የሆነው የትኛው ነው ?
መጀመርያ መጠየቅ የነበረበት
🔍 س﹕ما معنى الأضحية ؟
🔎 ጥ ﹕ኡድሂያ ምን ማለት ነው ?
🔍 ســ [483]﹕من هو زوج بنت النبي ﷺ فاطمة ؟
🔎 ጥ [483] ﹕የነቢዩ ﷺ ሴት ልጅ (የፋጢማ) ባል ማን ነው?
🔍 ســ [482]﹕من هم الثلاثة الذين تخلفوا عن غزوة تبوك ثم تاب الله عليهم ؟
🔎 ጥ [482] ﹕ከተቡክ ጦርነት በመቅረታቸው ተፀፅተው፤ ከዛም الله ፀፀታቸውን የተቀበላቸው ሶስቱ ሰሃቦች እነማን ናቸው?
🔍 ســ [481]﹕ما هي غزوة العسرة؟
🔎 ጥ [481] ﹕የዑስራ ዘመቻ ሌላ ስሙ ምን ይባላል?
ይህ ዘመቻ ሙስሊሞች ባጋጠሟቸው ከባድ ችግሮች፣ ከፍተኛ ሙቀት፣ የመንገዱ ርዝመት፣ የውሃ እጥረት እና የስንቅ መመናመንን ጨምሮ "አል-ዑስራ" (አስቸጋሪው ዘመቻ) ተባለ።
🔍 ســ [480]﹕من هو أشد الأمة حياء؟
🔎 ጥ [480] ﹕የዚህ (የነብዩ ﷺ) ኡማህ አይን አፋሩ ማነው?
🔍 ســ [479]﹕من هو الذي جهز جيش العسرة ؟
🔎 ጥ [479] ﹕በ9ኛው ሂጅሪ ላይ የተደረገው የአል-ዑስራ/የተቡክ ዘመቻ ሰራዊትን ያስታጠቀ (እያንዳንዱ ጦረኛ የሚያስፈልገው ሙሉ የጦር ግብአቶችን ያዘጋጀው) ማነው?
🔍 ســ [478]﹕بماذا يعرف كتابة (أي خط) المصحف الشريف ؟
🔎 ጥ [478] ﹕የቅዱስ ቁርኣን የአፃፃፍ ስልት አይነት በምን ይታወቃል?
🔍 ســ [477]﹕من هو الذي جمع القرآن ؟
🔎 ጥ [477] ﹕ቁርኣንን ያጠናቀረው/የሰበሰበው ማነው?
🔍 ســ [476]﹕ من هو الذي اشترى بئر رومة؟
🔎 ጥ [476] ﹕ "ሩማህ" ተብሎ ይጠራ የነበረው የውኃ ጉድጓድን የገዛው ማን ነው?
- "ሩማህ" መገኛው በመዲና፤ ባለቤቱ ከበኑ ጊፋር ጎሳ የነበረውና ውኃው ለሙስሊሞች ይሸጥ የነበረ የውኃ ጉድጓድ ነው። ጥይቄው: ይህንን የውኃ ጉድጓድ ከዚህ ከበኑ ጊፋር ከነበረው ሰውዬ ሙሉ በሙሉ ገዝቶ ሙስሊሞች በነፃ እንዲጠቀሙ ያደረገው ማነው?
🔍 ســ [475]﹕من هو الذي كانت تستحي منه الملائكة ؟
🔎 ጥ [475] ﹕ዓይን አፍር ከመሆኑ የተነሳ መላእክት ከሱ እፍረት ይይዛቸው የነበረው ማነው?
🔍 ســ [474]﹕لماذا سمي عثمان بن عفان رضي الله عنه بذي النورين ؟
🔎 ጥ [474] ﹕ዑስማን ኢብኑ ዐፋን رضي الله عنه ዙን-ኑረይን (ባለ ሁለት ብርሃን) የተባለው ለምንድነው?
🔍 ســ [473]﹕من هو ذو النورين ؟
🔎 ጥ [473] ﹕ዙን-ኑረይን (ባለ ሁለቱ ብርሃን) ማነው?
🔍 ســ [472]﹕من هو الذي قال فيه النبي ﷺ: (إن الله جعل الحق على لسانه وقلبه)؟
🔎 ጥ [472] ﹕ነቢዩ ﷺ፡- “አላህ በአንደበቱና በልቡ ላይ እውነትን (ለሀቅ መግጠምን) አድርጎዋል” ያሉት ማን ነው?
