en
Feedback
Gospel Singer Zelalem Tesfaye

Gospel Singer Zelalem Tesfaye

Open in Telegram

" ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1:1-2) የእግዚአብሔር ወንጌል ስለ ክርስቶስ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ወንጌል ካለ የሰው ወንጌልም አለ፡፡ የሰው ወንጌል ወንጀል ነው፡፡ የእግ/ር ወንጌል ደግሞ ህይወት ነው፡፡ በዚህ ገጽም ህይወት የሆነው ወንጌል ብቻ ይሰበካል፡፡

Show more
2 249
Subscribers
-124 hours
+87 days
+3830 days
Posts Archive
በአዲሱ ዓመት አዲስ ዝማሬ 2* ይዤ መጣው ይኸው ለክብሬ    ይኸው ለውዴ..         ኦሆ የዜማ ጊዜ ነው         ኦሆ የምስጋና ቅኔ         ኦሆ ዘመን ተሰቶናል         ኦሆ እንድንዘምር ዛሬ         ኦሆ መለከት ይነፋ         ኦሆ ከበሮ ይመታ        ኦሆ በድል አሻግሮናል        የትንሳኤው ጌታ በአዲሱ አመት አዲስ ዝማሬ ይዤ መጣው ይኸው ለክብሬ     ይኸው ለውዴ * ወጣው ከእረግረግ ጭቃ ጌታ ዘምበል ብሎልኝ     እረሳው የሀዘኔን ቀን ጌታ ራርቶልኝ      አለፍኩት አለፍኩት ያንን ቀን      ሞቴን ያሰብኩበትን     እድሜ ቀጥሎልኝ አመሰግን ብሎኝ         ዝማሬን ሞላኝ.. *ሞትኩኝ ያለውን ቀን አሻግረኸው 2* ቤቱን ዘመዱን አንተ ጠብቀህ ሰላም አርገኸው     ሰለም ሰጠኸው.           ታለፈ ለሊቱ          ታለፈ ቀናቱ         ዝማሬ ይሰማል         ዛሬማ ከቤቱ         ታለፈ ጨለማው         ታለፈ ክፋቱ        ዛሬ ምስጋና ነው        ተረስቶ ያክፍ እዚህ ቤት ይሰማል ወይ እልልታ አለ ወይ እዚህ ቤት ይሰማል ወይ ምስጋና አለ ወይ     እዛ ቤት ይሰማል ወይ     እልልታ አለ ወይ     እዛ ቤት ይሰማል ወይ    ምስጋና አለ ወይ

+3
6-8 Amharic.mp35.62 MB

ድንቅ ዝማሬ ተለቋል ሰምታቹ ተባረኩ።

zola gizew new.mp35.48 MB

08 Track 8.mp33.58 MB

13 Track 13.mp34.27 MB

dmtsih gulbete.mp37.04 MB

05 Track 5.mp35.15 MB

12 Track 12.mp33.92 MB

09 Track 9.mp33.55 MB

07 Track 7.mp33.89 MB

03 Track 3.mp34.70 MB

11 Track 11.mp33.14 MB

04 Track 4.mp34.09 MB

zola gizew new.mp35.48 MB

10 Track 10.mp36.29 MB

#በሻሸመኔ እና አካባቢዋ የምትገኙ በተጠቀሰው ስፍራ በመገኘት ፀጋ ይካፈሉ።
#በሻሸመኔ እና አካባቢዋ የምትገኙ በተጠቀሰው ስፍራ በመገኘት ፀጋ ይካፈሉ።

@ Zelalem Tesfaye { Tamuwal Hiwote }.mp39.78 MB