cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

New Life Ministry

በክርስቶስ አዲስ ሕይወት አገኘን! እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን። ወደ ሮሜ ሰዎች 6 : 4 @newlifeministrybot 2013 የከፍታ ዓመታችን ነው!! @NEW_LIFE_MINISTRY @AMBASSADORLIFE

Show more
Advertising posts
5 879
Subscribers
-224 hours
-97 days
-5930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from WAY JESUS
ከ 10,000 ሺህ በላይ ተከታይ ባለዉ ዩቱዩብ ቻናላችን ላይ መዝሙራችሁን እንዲሁም የተለያየ ዝግጅቶችን በነፃ ማቅረብ ለምትፈልጉ ከታች በምታገኙት አድራሻ አናግሩን ። 👇👇👇👇👇👇 @Elyas_jc
Show all...
" ቀን ሳለ የላከኝን ሥራ ላደርግ ይገባኛል፤ ማንም ሊሠራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለች።" (የዮሐንስ ወንጌል 9:4)
Show all...
Repost from WAY JESUS
Show all...
5 ተወዳጅ የጴንጤ ጥንዶች | Ethiopian Protestant Couples

ይሄ ቪዲዮ በጣም ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ፕሮቴስታንት ጥንዶች የሚያሳይ ቪዲዮ ነዉ ቪዲዮ ከወደዱት ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ ። ሌሎች ቻናሎቻችንንም ይላቀሉ Elisho Extra Elisho Sports Efi and Eve , Babi&Grace , Bruck and Tihut , Fenan and Bonny , Gedi and Jerry , Babi And Grace , Ethiopian Protestant Mezmur , New Ethiopian Protestant Wedding Mezmur , Ethiopia Protestant Wedding Songs , Protestant serg mezmur , Yepente Serg Mezmur , Babi and Grace Mezmur , Babi and Grace Songs , Ethiopia Protestant Mezmur 2024 , Ethiopia Protestant Song 2024 , Besentu This week , በስንቱ በዚህ ሳምንት , besentu drama , adey drama , firyat and efrem , Elisho media , Abel birhanu , AbreloHd , #protestant #mezmur #protestantmezmur #mezmurprotestant #ephremalemu #efremalemu #babi&grace #christarmytv #weddingmezmur #marciltv #seifuonebs #ebs #ebstv #ebstvworldwide #artstvworld #asfawmeshesha_ebstv #asfawmeshesha #mekdesdebesay #abelbirhanu #abelbirhanuየወይኗልጅ2 #abrelohd #abaytv #adeyamharicdrama #selamtesfaye #hanantarik #ethiopiayoutuber #onlineshopping #dropshipping #besentu #በስንቱ #

Show all...
"ማለፊያ መንገድ" || ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ || Malefya menged || kalkidan nigussie live worship

@kalkidannigussieofficial3514

Repost from WAY JESUS
Show all...
የእግዚአብሔር ሰዎች ልሳን ፀሎት | Man Of Gods Toung Prayer

የእግዚአብሔር ሰዎች ልሳን ፀሎት | Man Of Gods Toung Prayer Mighty Transforming Toungs By Ethiopian God's Generals በልሳን እንዴት ልናገር , በልሳን መፀለይ , How To speak With Toung , How to speak with Toung Amharic Teaching , Toung Amharic Teaching , ልሳን ትምህርት , #cjtv #araratvworldwide #christarmytv #gospletvethiopia #jpstv #marciltv #Yonatanaklilu #eyuchufa #protestantmezmur #mezmur #protestant #mezmurprotestant Content used is strictly for research/reviewing purposes and to help educate. All under the Fair Use law. " Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for " fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use .

አስቀድመን በትውልድ አሕዛብ የነበርን በአካል ላይ በሰው እጅ ከተደረገው የተነሣ ራሳቸውን ''ተገርዘናል'' በሚሉት ''ያልተገረዙ'' የተባልን እኛ፡ በዚያን ዘመን ከክርስቶስ ተለይተን፣ ከእስራኤል ወገንነት ርቀን፣ ለኪዳኑም ተስፋ ባዕዳን ሆነን፣ በዓለም ላይ ያለ ተስፋና ያለ እግዚአብሔር ነበርን። ነገር ግን የአብርሃም ዘር የሆነ ከአብርሃም የሚቀድም፣ የዳዊት ልጅ የሆነ ግን ዳዊት ጌታ ጌታዬ የሚለው ንጉሥ፣ ከዘላለም ዘላለም በፊት የነበረ፣ የሚታየውና የማይታየው ሁሉ የእርሱ እጅ ሥራ የሆኑለት የዓለማት ፈጣሪ፣ ሁሉም ለእርሱና በእርሱ ከእርሱ የተፈጠሩለት አምላክ፣ ሁሉንም በስልጣኑ ቃል ደግፎ የያዘ ያህዌ፡ ለተቀበልነው ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ሥልጣንን ሊሰጠን ከድቅድቁ ጨለማ ወደ አስደናቂው ብርሃኑ ሊጠራን፣ የንጉሥ ካህናት፣ ቅዱስ ሕዝብ ሊያውም እግዚአብሔር ለራሱ የለየው የተመረጠ ትውልዱ ደግሞም የመንግሥቱ ወራሾች ሊያደርገን ያህዌ ተወለደ ባባሕርዩ አምላክ ሆኖ ሳለ ኃይሉን እንደመቀማት ያልቆጠረ፣ ከድንግል ማርያም በግርግም ተወልዶ የባሪያን መልክ የያዘ በሰውም አምሳል ተገኝቶ ራሱን ባዶ ያደረገ፣ እንዲያገለግሉት ሳይሆን ለማገልገል፣ ለንግሥና ሳይሆን እንደ በግ ታርዶ ሰውን ከእግዚአብሔር የለየውን ኅጥያት ሊያስወግድ የተወለደ የይሁዳ አንበሳ የነገሥታት ንጉሥ ተወለደ። ዛሬም በስሙ የምያምኑትን ከኅጥያት ከኩነኔ ሊያድናቸውና የዘላለምን ሕይወት ሊሰጣቸው ይችላል። ኢየሱስ ይወዳችኋል!! @new_life_ministry
Show all...
Show all...
ወደ ቆላስይስ 2 16፤ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ።
Show all...
Colossians 2 16 Let no man therefore judge you in meat, or in drink, or in respect of an holyday, or of the new moon, or of the sabbath days:
Show all...
በዓላችን ኢየሱስ ነው::
Show all...