en
Feedback
Ethiopian text books

Ethiopian text books

Open in Telegram

ለተማሪዎች እና ለመምህራን ጠቃሚ ቻናል። የመማሪያ መጻህፍት እና የመምህራን መምሪያ አካቶ የያዘ *በነጻ* 1-12 textbook or college Books app Download ለማድረግ join ያድርጉ @esubalewa @ethio_textbooks

Show more
3 942
Subscribers
-224 hours
-147 days
-6530 days
Posts Archive
Thank you all for your contribution.

photo content

photo content

photo content

photo content

ሁሉንም መጽሀፍ አግንተናል:: ከዚህ ቡኃላ ለምትልኩ ሽልማት አይኖረውም

እስካሁን የተላኩልን :- Grade 9 - HPE TG - HPE - history - geography - history tg - ICT tg - ICT text book - mathematics Grade 8 - አጠቃላይ_ሳይንስ - ሂሳብ (በአማርኛ) - የህብረተሰብ ትምህርት - Citizenship Grade 7 - Citizenship Grade 3 - አካባቢ ሳይንስ - አማርኛ - ሂሳብ (በአማርኛ) - የጤናና የሰውነት ማጎልመሻ - ሥነ ጠጥበብ - ከነዚ ውጪ ለምትልኩ አሁንም እንሸልማለን::

ሽልማት! ማንኛውንም የአዲሱን ካሪኩለም መጽሐፍት @esubalewA ላይ ሲልኩልን በያንዳንዱ መጽሐፍ 5 ብር እንሸልማለን። በቀጣይ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewA

photo content
+3

ለኮሌጅ/ዩንቨርስቲ ተማሪዎች "College Books" የተሰኘ አፕሊኬሽን ለቀናል። ከአፕሊኬሽኑ ላይ ምድር/ፒዲኤፍ/ፒፒቲ ማንበብ ይችላሉ። We launched "College Books" app for co
+1
ለኮሌጅ/ዩንቨርስቲ ተማሪዎች "College Books" የተሰኘ አፕሊኬሽን ለቀናል። ከአፕሊኬሽኑ ላይ ምድር/ፒዲኤፍ/ፒፒቲ ማንበብ ይችላሉ። We launched "College Books" app for college/university students. Now you can read you module/pdf/ppt on the app. Use the below like to download the app ከ GooglePlay 1-12 Text Books  ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.collegebooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ። በቀጣይ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa

ከጎግል ፕሌይ አዲሱን Version ሲያዘምኑ:- - የ7ኛ ክፍል Citizenship መማሪያ መጽሐፍ እና የመምህራን መምሪያ ተጨምሯል። - የ8ኛ ክፍል ባዮሎጂ የመምህራን መምሪያ ተጨምሯል። - የ7ኛ ክፍል General Science መማሪያ መጽሐፍ ተጨምሯል። - የጎደሉ መጽሐፍት ማስገቢያ ተጨምሯል - በ UI ላይ ማሻሻያዎች - Grade 8 Biology TG added - Grade 7 Citizenship textbook and teachers guide added - General Science grade 7 textbook added - Add book option added - Server performance improved - improvements on UI - bug fix ከ GooglePlay 1-12 Text Books  ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ። በቀጣይ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa

ለመላው ተጠቃሚዎቻችን፤ እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ ፡፡ 🌻🌻መልካም በዓል!🌻🌻
ለመላው ተጠቃሚዎቻችን፤ እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ ፡፡ 🌻🌻መልካም በዓል!🌻🌻

የ አፕሊኬሽናችን 1 - 12 Textbook ቋሚ ተጠቃሚዎች ከ 50,000 አልፈዋል። ለዚህ ስኬታማ ውጤት የበቃነው እርስዎ የኛን አፕሊኬሽን እንዲጠቀሙ ጓደኛዎን ስለጋበዙ ስለሆነ ልናመሰግንዎ እንወዳለን። አሁንም ተማሪ /አስተማሪ ጓደኛዎን አፕሊኬሽኑ ላይ "Tell a friend (Link)" የሚለውን ተጠቅመው መጋበዝ ይችላሉ። ስለ አፕሊኬሽናችን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ የGoogle Play ገጹን ይጎብኙ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks

1 - 12 Text book app surpassed 50 thousand active users. Thank you! These milestones were made possible by users like you who invite their friends to use our app. If you've some students / Teachers or friends who didn't started using the app, you can invite them using "Tell a friend (Link)" features. To find out more about 1 - 12 Textbook app features, have a look at https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks

ወድ ተጠቃሚዎች የርስዎ አስተያየት አፕልኬሽኑን ይበልጥ ለአጠቃቀም እንዲቀል አድርገን ለማሻሻል ይረዳናል። እባክዎ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ጎግል ፕሌይ ላይ 5 ስታር/ኮኮብ ይስጡን። እናመሰግናለን https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks

ወድ ተጠቃሚዎች የርስዎ አስተያየት አፕልኬሽኑን ይበልጥ ለአጠቃቀም እንዲቀል አድርገን ለማሻሻል ይረዳናል። እባክዎ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ጎግል ፕሌይ ላይ 5 ስታር/ኮኮብ ይስጡን። እናመሰግናለን https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks

ከጎግል ፕሌይ አዲሱን Version ሲያዘምኑ:- - ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መጽሐፍ ታክሏል። - 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ኅብረተሰብ ሳይንስ በአማርኛና በአንግሊዝኛ ተጨምሯል። - የ11ኛ ክፍል History/ታሪክ መማሪያ መጽሐፍ ታክሏል። - ከ9-12ኛ ክፍል የምልክት ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ ታክሏል። - 2ኛ ክፍል ሒሳብ በአማርኛ የመማሪያ መጽሐፍ ተጨምሯል። - 9ኛ እና 10ኛ ክፍል AFSOOMAALI (ሶማሊኛ) የመማሪያ መጽሐፍ ታክሏል። - በ UI ላይ ማሻሻያዎች - Grade 1-6 Amahric textbook added - Grade 5&6 Hibreteseb Science & Social Studies added - Grade 11 History textbook added - Grade 9-12 Sign language textbook added - Grade 2 Maths in amharic textbook added - Grade 9&10 AFSOOMAALI (Somali) Textbook added - improvements on UI - bug fix ከ GooglePlay 1-12 Text Books ብለው ወይም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks ማውረድ/download ማድረግ ይችላሉ። በቀጣይ መረጃ ለማግኘት @ethio_textbooks ማንኛውም አይነት አስተያየት ወይም ሀሳብ ለመስጠት @esubalewa

በ10 ሺዎች ተጠቃሚን ያፈራውን "1-12 Text Books" አፕሊኬሽን ላይ ከ 1ኛ-12ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ፣ የመምህራን መምሪያ እና በምዕራፍ የተከፋፈለ የመልመጃ ጥያቄዎች ታገኛላችሁ። አፕ
በ10 ሺዎች ተጠቃሚን ያፈራውን "1-12 Text Books" አፕሊኬሽን ላይ ከ 1ኛ-12ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ፣ የመምህራን መምሪያ እና በምዕራፍ የተከፋፈለ የመልመጃ ጥያቄዎች ታገኛላችሁ። አፕልኬሽኑን ከታች ባለው ሊንክ ማውረድ ይችላሉ። '1-12 Text books' app'n jedhuu kitaaba barataa, qajeelaa barsiisaa fi 'worksheet' waan gargaara qabatee isiiniif dhihaate jira maree 'play store' irraa link kana gadii fayyadamuun buufachuun itti fayyadama "1-12 Text books" app contains Textbooks, teachers guide and worksheets from elementary to preparatory students. Join 10s of thousands of our family by downloading the app from Google play by using the below link. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks Join @ethio_textbooks @ethio_textbooks @ethio_textbooks #share #share

photo content

በ10 ሺዎች ተጠቃሚን ያፈራውን "1-12 Text Books" አፕሊኬሽን ላይ ከ 1ኛ-12ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ፣ የመምህራን መምሪያ እና በምዕራፍ የተከፋፈለ የመልመጃ ጥያቄዎች ታገኛላችሁ። አፕልኬሽኑን ከታች ባለው ሊንክ ማውረድ ይችላሉ። "1-12 Text books" app contains Textbooks, teachers guide and worksheets for elementary to preparatory students. Join 10s of thousands of our family by downloading the app from Google play by using the below link. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks Join @ethio_textbooks @ethio_textbooks @ethio_textbooks