Ethiopian text books
Open in Telegram
ለተማሪዎች እና ለመምህራን ጠቃሚ ቻናል። የመማሪያ መጻህፍት እና የመምህራን መምሪያ አካቶ የያዘ *በነጻ* 1-12 textbook or college Books app Download ለማድረግ join ያድርጉ @esubalewa @ethio_textbooks
Show more3 942
Subscribers
-224 hours
-147 days
-6530 days
Posts Archive
3 942
🔍Ethiopian Student Survey 🇪🇹✨ Share your insights in our survey on blockchain knowledge and interests:
https://forms.gle/odYrMRHz8cMnYJp57
📚 Enroll Now: Blockchain & Cardano Education Program 🚀 Register for a comprehensive learning experience:
https://forms.gle/YtFZydgNxZKTUYDE8
Seize the opportunity to broaden your understanding in this rapidly evolving field.
#BlockchainEducation #CardanoBlockchain
3 942
Repost from Ethiopian text books
Yemtfelgutn yetmhrt aynet kokobun bemenkat Favorite list wst masgebat ychalal
3 942
ከ2006-2013 ያሉ የ12ኛ ክፍል/ዩንቨርስቲ መግቢያ ጥያቄዎች ከነመልሱ አስገብተናል።
ሰሞኑን ለሌሎች ክፍሎች ተጨማሪ ስናስገባ Google play store ቶሎ እንዲፈቅዱልን ከታች ሊንክ ተጭነው 5 ⭐ ይስጡን
ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks
3 942
ለ10ኛ ክፍሎች 17 የአዲሱን ካሪኩለም መጽሐፍ አስገብተናል። ሰሞኑን ተጨማሪ ስናስገባ Google play store ቶሎ እንዲፈቅዱልን ከታች ሊንክ ተጭነው 5 ⭐ይስጡን
ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.herma.apps.textbooks
3 942
መተግበሪያችን 100,000+ ተጠቃማዎች መድረሱን ስናበስር በጣም ደስ ብሎናል! ይህ ወሳኝ ምዕራፍ መተግበሪያችን ለተጠቃሚዎቻችን የሚሰጠውን ዋጋ የሚያሳይ ነው፣ እና ያለእርስዎ ድጋፍ ልንሰራው አንችልም ነበር።
የእኛን መተግበሪያ ስለመረጡ እና እንከን የለሽ እና አስደሳች ተሞክሮ ለእርስዎ እንደምናቀርብልዎ ስላመኑ እናመሰግናለን። የናንተን አስተያየት እና ታማኝነት እናደንቃለን።
መተግበሪያችን ፍላጎቶችዎን የሚያሟላ እና ከምትጠብቁት በላይ መሆኑን ለማረጋገጥ ጠንክረን መስራታችንን እንቀጥላለን። በቀጣዩ እትም/ቨርዥን ውስጥ አንዳንድ አስደሳች ማሻሻያዎችን እና አዲስ ባህሪያት አሉን ፣ ስለዚህ ይከታተሉ!
በድጋሚ፣ የመተግበሪያ ማህበረሰባችን አካል በመሆንዎ እና ወደዚህ አስደናቂ ምዕራፍ ላይ እንድንደርስ ስለሚረዱን እናመሰግናለን።
ከመልካም ምኞት ጋር,
#ገንቢ_ቡድን
3 942
We're thrilled to announce that our app has reached 100,000+ downloads! This milestone is a testament to the value that our app provides to our users, and we couldn't have done it without your support.
Thank you for choosing our app and trusting us to provide you with a seamless and enjoyable experience. We appreciate your feedback, your suggestions, and your loyalty.
We'll continue to work hard to make sure that our app meets your needs and exceeds your expectations. We have some exciting updates and new features in the pipeline, so stay tuned!
Once again, thank you for being a part of our app community and for helping us reach this incredible milestone.
Best regards,
#DevelopsTeam
3 942
ዶንኪ ትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ይሸለሙ!
በሀገራችን መልካም ስራዎችን እየሰራ የሚገኘውን ዶንኪ ትዩብን (Donkey Tube) ሰብስክራይብ በማድረግ ሽልማት ማግኘት ይቻላል!
በቀላሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ሲያደርጉ username screenshot ያድርጉና በቴሌግራም @esubalewA ይላኩልን።
ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው? አሁኑኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉና ሽልማትዎን ለመጠየቅ screenshot/ቪዲዮዎን ይላኩልን። ለበለጠ መረጃ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ።
3 942
ከጎግልፕሌይ አዲሱን አፕልኬሽናችንን ከታች ባለው ሊንክ ዳውንሎድ ለሚያደርጉ 10 ሰዎች በእጣ የምንሸልም መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
መስፈርቱ አፕልኬሽኑን ስልክዎ ላይ ከፍተው ስክሪንሹት ወደ @esubalewA መላክ ብቻ ነው።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.rise.africa.games.tictac
3 942
አዲሱ ቨርዥን ላይ የ 8ኛ እና የ9ኛ ክፍል የአዲሱ ካሪኩሉም መጽሐፍት ተካተዋል።
ቀሪዎቹን በቅርቡ የምናካትት ይሆናል።
3 942
አዲሱ ቨርዥን ላይ የ 8ኛ እና የ9ኛ ክፍል የአዲሱ ካሪኩሉም መጽሐፍት ተካተዋል።
ቀሪዎቹን በቅርቡ የምናካትት ይሆናል።
