en
Feedback
Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Open in Telegram

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @Eeyob +251911192518 ⚜️ @abeze +251967825816

Show more
3 627
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-4530 days
Posts Archive
Nike zoom Pegasus 34 Made in Vietnam size 42-45 Price 1200 birr negotiable Contact @Lil_Pax or call +251913138011
Nike zoom Pegasus 34 Made in Vietnam size 42-45 Price 1200 birr negotiable Contact @Lil_Pax or call +251913138011

Nike zoom All out Made in Vietnam Size 41 Price - 1200 negotiable Contact @Lil_Pax or +251913138011
Nike zoom All out Made in Vietnam Size 41 Price - 1200 negotiable Contact @Lil_Pax or +251913138011

📍እለተ እሮብ 🏆 UEFA Champions League ⏰ 3:45 ላይ 🏟 🇮🇹 Roma 🆚 🇬🇧 Liverpool 🖥 Tv Varzish 🖥 1 Tv Georgia HD 🖥 Arezo 🖥 Hewad 🖥 IR See + 🖥 Etv Meznagna 🖥 Sony Ten 📻 Besrat Fm 101.1 🖥 ARQ_Multi 🛰 Intelsat 37 - 18°w 📡 3733 H 38333 🎧 Commentary English Call us @lil_Pax +251913138011 @Rudeeyob +251911192518

🖥 ARQ-MULTI-04 PLT English commentator

12 የትምህርት ኘላዝማ ቻናሎችን ከተጨማሪ 9 የኳስ ቻናሎች ጋር እቤትዎ ዘና ፈታ ብለው እየተማሩ❗️ ለመዝናናት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይደውሉልን❗️ https://t.me/join
12 የትምህርት ኘላዝማ ቻናሎችን ከተጨማሪ 9 የኳስ ቻናሎች ጋር እቤትዎ ዘና ፈታ ብለው እየተማሩ❗️ ለመዝናናት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይደውሉልን❗️ https://t.me/joinchat/AAAAAELaULQSbYiU_sr5wQ

⚗ Chemistry 🔬
⚗ Chemistry 🔬

📜 Civics 🗞
📜 Civics 🗞

🌍 Geography 🌘
🌍 Geography 🌘

📐 physics 📏
📐 physics 📏

⚠️ Attention Please ስለ አዲሱ ቻናል FB ላይ ፖስት 📵 አታርጉ ለጋራ ጥቅም ብዙ ጊዜ ቻናሎች የሚዘጉት 🚫 እኛ የምንለጥፋቸውን ፅሁፎች የቻናሉ Providers እያዩ ስለሆነ እባካችሁ የቻናሉን ስምና Logo እንዲሁም Photo በFacebook ላይ ባትለጥፉ ይሻላል! ይህ ለሁላችንም ነው! በቃ እነሱ እያየን እንደሆነ ሊያውቁ የሚችሉት እኛ በምንለጥፈው ብቻ ነው!!

🔮 አዳዲሶቹ በIntelsat 37 @18°W ላይ የሚገኙት ቻናሎች ምንድን ናቸው❓እንዴት ነው ሚሰሩት❓ሀሉንም አብረን እናያለን‼️ 🛡 እንዚህ ቻናሎች ምን ምን ያሳያሉ❓ 👉🏽 እኔ እንደተመለከትኩት እና እንደተረዳሁት ቻናሎቹ ሙሉ የEuropean League ጨዋታዎችን 📍Premier Leagu 📍Champions League 📍Europa League 📍Laliga & Bundesliga እና በተጨማሪ የ2018 የአለም ዋንጫን ጨምሮ ያሳያሉ‼️ 🛡 ቻናሎቹን ለመመልከት ምን ምን ያስፈልጋል❓ 👉🏽 ማንኛውም Bisskey ሚቀበል ሪሲቨር($Varzish ሚሰራ) 👉🏽 ትልቁ ሰሀን(≤180 CM) 👉🏽 C-Band LNB 🌟 Nilesat ለምትፈልጉ ሌላ ሰሀን አያስፈልግም እዛው ላይ እንዳለ LNB በዘንግ በመቀጠል ማስገባት ይቻላል! 👨🏽‍🔧 ለዲሽ ሰሪዎች ይችን ያንብቡ❗️ ቻናሉን ለማስገባት ይህንን Step ተከተሉ❗️ 📍በቅድሚያ በትልቁ ሰሀን Nilesat በKuband LNB እንሰራለን❗️ ከዚህ በመቀጠል KU-Band LNB በማውጣጥ ወደ C-BAND LNB እንቀይራለን❗️ 🛡 ከዚህ በመቀጠል C-Band LNB ውስጥ Die-Electric Plate 🖱 ወይም ሳሙና እናስገባለን በቀጣይ ከሰሃኑ/Dish በኋላ በመሆን ትንሽ ወደ ቀኝ በማዞር ከ 4 እስከ 10CM ዝቅ ወደ ታች ዝቅ እናደርጋለን‼️ 📡 Strong Frequency 3907/H/26504 📍በዚህ TP “Education Satellite Programms” ወይም የPlazma ቻናሎችን እናገኛለን! 🛡 TV-Africa 4034/H/9045 እንዚህን ሁለት Frequency ተጠቅመን አሪፍ Quality ካመጣን በሁዋላ በ3733/H/38333 ይህንን TP ተጠቅመን Search እናደርጋለን‼️ 👉🏽 ከዚህ በመቀጠል ይህንን Bisskey በመጠቀም እነከፈተዋለን! 🗝 37-78-73-22-76-87-37-34 🛡 Join Us https://t.me/joinchat/AAAAAELaULQSbYiU_sr5wQ

🌟ሙሉ መረጃ (Full Info) በቅርቡ እንለቃለን!📡
🌟ሙሉ መረጃ (Full Info) በቅርቡ እንለቃለን!📡

📍አዳዲስ የሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን ለደንበኞቻችን ጆሮ ለማድረስ ቀን ተሌት እንሰራለን ስለ ሆነም ከ እርስዎ የምንፈልገው ነገር ብኖር ፔጃችንን #ላይክ ወይም #ሼር በማድረግ ይተባበሩ 🔰 j☻¡∩
📍አዳዲስ የሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን ለደንበኞቻችን ጆሮ ለማድረስ ቀን ተሌት እንሰራለን ስለ ሆነም ከ እርስዎ የምንፈልገው ነገር ብኖር ፔጃችንን #ላይክ ወይም #ሼር በማድረግ ይተባበሩ 🔰 j☻¡∩ 🔰 j☻¡∩ ♻️️ @EBSDish ♻️️ @EBSDish