en
Feedback
Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Open in Telegram

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @Eeyob +251911192518 ⚜️ @abeze +251967825816

Show more
3 627
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-4530 days
Posts Archive
❌ የወሲብ ቻናል JOin በማለት ይዝናኑ??‼️‼️

❌ የወሲብ ቻናል JOin በማለት ይዝናኑ??‼️‼️

BeoutQ Sport ጀምሮ የነበረ ቢሆንም ተመልሶ በሁሉም ሪሲቨር ዘግቷል! በየ3 እና በየ4 ወራት እንደዚ አይነት Update እንደሚያደርጉና ተመልሶ በአዲስ Update መስራት እንደሚጀምር የተለያዩ የArab ሀገራት የTwitter ገፅ ለጥፈዋል! @EbsDish @EbsDish @EyobDish @EyobDish

ሰላም ሰላም ውድ የEbs Satellite Dish ቤተሰቦች እንደሚታወቀው BEOUTQ SPORT ትላንት ከ እኩለ ቀን አካባቢ ጀምሮ በSERVER በሚከፍቱ ሪሴቨሮች ተቋርጧል በዚህም የተነሳ ከ ብዙ ደምበኞች እና ተጠቃሚዎች የስልክ ጥሪ እና የፅሁፍ መልእክት ደርሶኛል በተቻለኝ አቅምም ለተወሰናችሁት መልስ ሰጥቻለው። አሁን ላይ BEOUTQ SPORT ቻናሎች በራሱ ሪሴቨር እየሰሩ ይገኛሉ ከ BEOUTQ እየተቀበለ የሚያሰራጨው SYRIA SPORT እንደዚሁ ስርጭቱን አልተቋረጠም ችግሩ የተፈጠረው ከ ሰርቨሮች ነው ሰርቨሮቹ ችግሮቹን በቅርቡ አስተካክለው ወደ ስርጭት አንደሚገቡ አስታውቀዋል ከ እነዚህም መካከል ታዋቂው FOREVER SERVER ችግሩን እንደቀረፉ እና በቅርቡ በተሻሻለ መልኩ ወደ አገልግሎት እንደሚገቡ አስታውቀዋል በዚህም ምክንያት ከሌሎቹ በተሻለ FOREVER SERVER የሚጠቀሙ ሪሴቨሮች ለምሳሌ TIGER T8, TIGER T3000,STARSAT, LIFESTAR 9090 የተሻለ ቶሎ የመመለስ ተስፉ አላቸው። ታዲያ ከኛ ምን ይጠበቃል የምትሉ ከሆነ እነዚህን ዋና ዋና ተግባራትን በመከወን በትእግስት መጠባበቅ ነው። 1, ሰርቨሮቹ ተስተካክለው በሚመለሱበት ጊዜ DATA SYNC ለማድረግ ACTIVATION ሊጠይቁ ስለሚችሉ ሪሴቨራችንን ከ ኢንተርኔት ጋር በማገናኘት መሞከር 2, በ ሶስቱም የ BEOUTQ CHANNELS FREQUENCY ማለትም 11919H27500,12380H27500 እና 12207V27500 እያፈራረቁ መሞከር 3, ሰርቨሮቹ በሚስተካከሉበት ጊዜ የሚጨመሩ ማስተካከያዎች የሪሴቨር አምራች ካምፓኒዎች SOFTWARE ሊለቁ ስለሚችሉ ሶፍትዌር እስኪለቀቅ መጠበቅ ናቸው። በኛ በኩል አዳዲስ መረጃ ሲኖር በ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ይሆናል! @EbsDish @EbsDish @EyobDish @EyobDish

⚜ዛሬ ዕለተ ሰንበት #Epl⚜ ⌚️1፡00 🇪🇹 ሊቨርፑል 🆚 ማንቼስተር ዩናይትድ 🏟 አንፊልድ ሉቨርፑል ወይስ ዩናይትድ 📺BeoutQ Sport HD 📺Tv Varzish Hd 📺Syria Sport 📺Sport1 4°W ሌሎቹንም ጨዋታዎች በBeoutQ Sport ከ1 እስከ 10 እንደፈለጉት መርጠው መመልከት ይችላሉ ♻️ free sport channel maserat kflgu call 📱 0911192518 📱 0913138011

🌟 ሁሉነም ውድድሮች ያለምነም ወርሃዊ ክፋያ በ10 በተለያዩ የBeoutq ቻናሎች
🌟 ሁሉነም ውድድሮች ያለምነም ወርሃዊ ክፋያ በ10 በተለያዩ የBeoutq ቻናሎች

💮 Channels from the BeIN package at the Nile Sat satellite are temporarily free 🖥 Bein Sport MAX HD 1 🖥 Bein Sport MAX HD 2 🖥 Bein Sport MAX HD 3 🖥 Bein Sport MAX HD 4 🛰 Nilesat 📡 12245 V 27500 📡 12265 H 27500 @EbsDish

📡 mangawm ayenet ye Sport,music,film,NGO,kids and Entertaiment yeflguten yezzun beygizew eytefa kaschegrwot yedwluln Tel 📞 0911192518 @Rudeeyob 📞 0913138011 @Lil_Pax

📌Ydwluln kalubet bota betmtatag waga ♻️ @eyobdish ♻️ @ebsdish
📌Ydwluln kalubet bota betmtatag waga ♻️ @eyobdish ♻️ @ebsdish

⏰ ማታ 4:30 🏟 Juventus 🆚 Inter Milan 🖥 BE OUT Q SPORT HD 🖥 Varzish Sport HD 🖥 IR see+ 🖥 Syria CH/sport ⚠️ልብ ይበሉ Be Out Q
⏰ ማታ 4:30 🏟 Juventus 🆚 Inter Milan 🖥 BE OUT Q SPORT HD 🖥 Varzish Sport HD 🖥 IR see+ 🖥 Syria CH/sport ⚠️ልብ ይበሉ Be Out Q ለማሰራት የሚያስፈልጉ ሪሲቨሮች ከፈለጉ እኛ ዘንድ አለሎት።

​​​​አሁን VENOM 2018 BOX office Movie በROYAL TV HD ✅Yahsat1A 52°E(Tv Varzish እና See+ ባሉበት Satellite) 📡 12149/V/27500 🎞 አሪፍ የፊልም ቻናል ነው!

📺 የናይልሳት ጠቃሚ ቻናሎች ዝርዝር 📺 update nachew ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Nilesat 7°W and Eutelstat 8ºW ▬▬▬▬▬▬▬ ➊ 🅽🅰🆃🅸🆅🅴/ሀገራዊ/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✧ Ethiosat ◉◉◉◉◉◉◉ 💬 Etv Zena 12644 V 27500 💬 Etv meznagna 12644 V 27500 💬 Etv Quanqua 11512 V 27500 💬 LTV 11512 V 27500 💬 Fana tv 11512 V 27500 💬 EBS 11512 V 27500 💬 Nahoo 11512 V 27500 💬 Kana 11512 V 27500 💬 ONN 11593 V 27500 💬 Biserat 11593 V 27500 💬 OMN11593 V 27500 💬 Walta 11512 V 27500 💬 OBN 11512 V 27500 💬 OBS 11512 V 27500 💬 Afri health 11512 V 27500 💬 Esat 11593 V 27500 💬 MOE 11512 V 27500 ✧ ሌሎች ተጨማሪ ፍሪኩየንሲዎች ◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉ ➝ Arts tv 11512 V 27500 ➝ Kana Tv 11512 v or 12225 H 27500 ➝ asham 11511 v 27500 ➝ Nahoo 11512 v 27500 ➝ Jtv Ethiopia 11595 v 27500 ➝ Aleph 11595 V 27500 ➝ DW 11512 v 27500 ➝ Addis Tv 10873 V 27500 ➝ Amhara Tv 12341H or 12643 ,12521 HD sd 27500 ➝ Southern tv 12643 or 12521 v 27500 ➝Tigray Tv 12643 or 12521 v 27500 ➝ OBN 12643 v 27500 ➝ VOA 12399 v 27500 ➝ Walta tv 11512 v 27500 ➝ ES Tv 11219 H 27500 ➝ Eritrea 11747 v 27500 ኤርትራዊ ✧ የራዲዮ ጣቢያዎች ◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉ 📻 BBC Horn Africa 11843 H 27500 📻 DW A2 radio 11977 V 27500 📻 Bisrat radio12604 V 27500 📻 Fana radio 11512 V 27500 📻 Ethiopia radio11512 v 27500 📻 Amhara Radio 12341 H 27500 📻 Debub FM 12643 v 27500 📻 Oromia OBN 12643 Radio H 27500 📻 FM 97.1 11512 v 27500 📻 ERI radio 11747 V 27500 📻 ERI radio2 11747 V 27500 📻 ES radio 11219 H 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➋ 🅼🅾🆅🅸🅴🆂/የፊልም/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➦C1 action 12564V 27500 ➦ D movies 12604V 27500 ➦Hollywood horror 12564 V 27500 ➦All MBC 11471V 27500 MBC Max ወጥቷል ➦Zee aflam 11938 v 27500 ➦Dubai one 12418 H 27500 ➦ Zee alwan 12418 H 27500 ➦ Imagine movies 12360 v 27500 ➦ KTV CH2 11678 v 27500 ➦ B4U Aflam 11937 v 27500 ➦ B4U plus 12225 H 27500 ➦ LCD movies 11603 H 27500 ➦ Kanal 4 12521 V 27500 ➦ OSN 11862 V 27500 ➦ Spider action 12604 H 27500 ➦ NJOOM Holly 12564 V 27500 ➦ Zoom cinema 12604 H 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➌ 🅳🅾🅲🆄🅼🅴🅽🆃🅰🆁🆈 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🐦AD Nat Geo 12226 H or 12476H 🐦Quest Arabia 11785 v 27500Engl 🐦Al jezeera Doc 10971v or 12521 H ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➍ 🆂🅿🅾🆁🆃🆂/የአረብ ስፖርት/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ☞ bein sport News 12245 V 27500 ☞ bein sport HD 12245 v 27500) ☞ Ad sport 1&2 12226 or 12476H ☞ Dubai sport 1 12322 v 30000 ☞ Dubai sport2 12418 H 27500 ☞ Dubai sport 4 12226 H 27500 ☞ YAS Sport HD12476 H 27500 ☞ KTV sports 11678 v 27500 ☞ Sharjah sport 11013 V 27500 ☞ Alkass sport1,2,4 11919 H 27500 ☞ Oman tv sport 12111 H 27500 ☞ Modern sport 11488 H 27500 ☞ Dubai racing2 12418 H 27500) ☞ Sudan sport (12688 V 27500 ☞ Nile sport 11843 H 27500 ☞ Palestine sport 12644 H 27500 ☞ Jordan sport 10930 H 27500 ☞ Saudi sport 12149 H 27500 ☞ ON sport 10853 H 27500 ☞ iraqi sport 12380 H 27500 ☞ Saudi 24 sport 12564 V 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➎ 🅽🅴🆆🆂/የዜና ቻናሎች/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ☞CNN 12226 H 27500 ☞BBCW 11766 H 27500 ☞Al jezeera 10971 V or 12521H ☞CCtv9 12015 H 27500 ☞France 24 11977 V 27500 ☞Press tv 11640 h 27500 ☞TRT World HD 10971 H 27500 ☞ NHK world 12015 V 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➏ 🅼🆄🆂🅸🅲🆂 የሙዚቃ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🎼 free tv 11900 V 27500 🎼 Fm 12397 v 27500 🎼 TRPmix 12526 H 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➐ 🆆🆁🅴🆂🆃🅻🅸🅽🅶/ነጻ ትግል ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ Ø Halaba tv 11258 H27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 💋 other channel next time updated 02/12/2018

​​ቃና ቲቪ በድሮው ፍሪኩዌንሲ ማለትም በ 11512 V 27500 እንደገና ደመልሷል በ 12226 ላይ ኳሊቲ ከቀነሰበችሁ መጀመርያ በምታዩበት ፍሪኩዌንሲ ማለትም በ 11512 እንደገና ሰርች ስታደርጉት መጨረሻ ላይ ታገኙታላችበሁ አንዳንዶቻችሁ ረሲቨሮች ላይ ምንም መንካት አይጠበቅባችሁም ራሱ ይሰራል።

#Channel አዲስ የፊልም ቻናል ለ👉 #MOVISE አፍቃሪያን 🛰 Yahsat 52.5°E 🖥 ROYAL TV HD 📡 12149 V 27500
#Channel አዲስ የፊልም ቻናል ለ👉 #MOVISE አፍቃሪያን 🛰 Yahsat 52.5°E 🖥 ROYAL TV HD 📡 12149 V 27500