3 627
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-4530 days
Posts Archive
3 627
📍 ሊጀመር ከ2 ወር ያነሰ ያህል ጊዜ ለቀረው ተጠባቂው እና ተናፋቂው የ2018 የRussia World cup ጨዋታዎችን ያሳያሉ የተባሉ ቻናሎች ዝርዝር እነሆ!
📍ከክፍያ ቻናሎች መካከል
🌟 DsTv/Super SPORT
🌟 BEIN SPORT
🌟 Boutq SPORT
🌟 StarTimes
📍ከነፃ ቻናሎች መካከል!
🛡 Kwese Sport
ይህ ላለፉት ሁለት ዓመታት አንዳንድ ጨዋታዎችን ሲያሳይ የነበረው የAfrica ቻናል አሁንም እንደሚያሳይ ከአሁኑ የራሳቸው Website ላይ እያስተዋወቀ ይገኛል!
🛡 ሁሉንም ጨዋታዎች(Full Matches)
🛰 BelinterSat 1 51.5°E
📡 3877/V/6420
🔰 Encryption BISS/FTA
🛡 Tv Varzish HD
ይህ በYahsat ላይ የሚገኘው ተወዳጁ የTajakistan ቻናል አሁንም የዓለም ዋንጫን እንደሚያስተላልፍ ከአሁኑ እያስተዋወቀ ይገኛል!
🛰 Yahsat 1A 52°E
📡 11785/H/27500
🔰 Encryption BISS
📍በዚሁ Yahsat Satellite ላይ ሊያስተላልፉ የሚችሉ ሌሎች ተጨማሪ ቻናሎች
🖥 Hewad Tv
🖥 Lemar HD
🖥 Arezo Tv
🖥 ATN Tv
🛰 Yahsat1A 52°E
📡 12015/H/27500
🔰 Encryption BISS/FTA
🛡 Nay Sport HD
አዲሱ የግብፅ ቻናልም እንዲሁ የRussia World Cup 2018 ጨዋታዎችን እንደሚያስተላልፍ እያስተዋወቀ ይገኛል!
ይህም ቻናል ሙሉ ጨዋታዎችን እንደሚያስተላልፍ ይጠበቃል!
🛰 Yahsat1A 52°E
📡 11977/H/27500
🛡 EBC Ethiopia
ያው ይህን ለመከታተል ደግሞ የቻናሉ ስርጭት ባለባቸው አከባቢዎች ቀዳሚው አማራጭ በAntenna መጠቀም ነው! ካልሆነ እና አሪፍ ጥራት ማግኘት ካልቻልን በNSS 12 57°E (Sport24 ያለበት) Satellite ላይ ማግኘት እንችላለን!
🛰 NSS12 57°E
📡 3973/H/18392
🗒 NOTE:- እነዚህ ሁሉም ከላይ ያሉት ቻናሎች ከNilesat ጋር መሰራት ማይችሉ ወይንም ለማስገባት ሌላ ተጨማሪ ሰሀን የሚፍለጉ ናቸው!
🛡 TV CONGO
ከበፊት ጀምሮ የAfrica ዋንጫ ፣ የዓለም ዋንጫ እና የአውሮፓ ዋንጫን ያስተላለፈው የCongoው ቻናል አሁንም ያስተላልፋል ተብሎ ይጠበቃል!
🛰 SES 5°E
📡 12015/H/29950
🛰 EUTELSAT 5°W
📡 3652/H/2018
📡 3727/H/29950
🛡 TRT SPORT
በTurksat 3A 42°E ላይ እና በEutelsat7A 7°E ላይ የሚገኙት እነዚህ የTurk ቻናሎችም እንደሚያስተላልፉ ይታወቃል!
🛰 Eutelsat7 7°E
📡 10763/V/30000
📡 11637/H/30000
🛰 Turksat 3 42°E
📡 11096/H/30000
📡 11054/H/30000
🔰 Encryption BISS/FTA
እንዲሁም በEutelsat7A 7°E ላይ ያሉት TPA International እና ORTC Tvም ይገኙበታል!
🛡 በEutelsat 5°E C-BAND ላይ ካሉ ቻናሎች መካከል እነ TELE Congo ፣ Tele sahel እና CRTV ይገኙበታል!
🛰 Eutelsat7A
📡 12730/H/30000
🗒 Note:- እነዚህ ከላይ ያሉት ሳተላይቶች ከNilesat ጋር በዘንግ/Extension ተቀጥለው መሰራት ስለሚችሉ ያልምንም ተጨማሪ ሰሀን መጠቀም ይችላሉ!
3 627
3 627
📍ዕለተ ዕሁድ
🏆 በአውሮፓ ሊጎች ቀጥለው የሚካሄዱትን ተጠባቂ ጨዋታዎች።
🇮🇹 Seri A
⏰ ቀን 10:00
🏟 AC Milan 🆚 Napoli
🖥 Varzish Sport HD
🇩🇪 Bundesliga
⏰ ቀን 10:30
🏟 Schalka 04 🆚 Dortmund
🖥 Lemar Tv HD
🇬🇧 EPL
⏰ ምሽት 12:00
🏟 Man United 🆚 West Bromwich Albion
🖥 Varzish Sport HD
🇪🇸 Laliga
⏰ ምሽት 3:45
🏟 Malaga 🆚 Real Madrid
🖥 Tv Varzish HD
🖥 Lemar HD
🖥 Tolo HD
🖥 Arezo TV
🔰 j☻¡∩ 🔰 j☻¡∩
♻️️ @EBSDish ♻️️ @EBSDish
♻️️ @EBSDish ♻️️ @EBSDish
3 627
3 627
📍ዕለተ ቅዳሜ
🏆 በአውሮፓ ሊጎች ቀጥለው የሚካሄዱ ተጠባቂ ጨዋታዎች።
🇬🇧 EPL
⏰ ቀን 8:30
🏟 Southampton 🆚 Chelsea
🖥 Varzish Sport HD
⏰ ምሽት 1:30
🏟 Liverpool 🆚 Bournmouth
🖥 Varzish Sport HD
⏰ ምሽት 3:45
🏟 Tottenham 🆚 Man City
🖥 Varzish Sport HD
🇪🇸 Spanish Laliga
⏰ ቀን 11:15
🏟 Barcelona 🆚 Valencia
🖥 Tv Varzish HD
🖥 Lemar HD
🖥 Tolo HD
🖥 Arezo TV
🔰 j☻¡∩ 🔰 j☻¡∩
♻️️ @EBSDish ♻️️ @EBSDish
♻️️ @EBSDish ♻️️ @EBSDish
3 627
ምርጡ የፊልም ቻናል ONYX HD ነፃ ሆኗል።
🖥 ONYX HD (Lions Media)
🛰 Yahsat 52.5ºE
📡 12034/V/27500
3 627
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ʟıʟ קΔ× 👑 ነኝ ዛሬ የምንመለከተው EthioSat ምንድን ነው የማን ንብረት ነው የሚሉትን እና ተጨማሪ ሀሳቦችን እንመለከታለን።
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❶ Ethiosat ምን ዓይነት ሳተላይት ነው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Ethiosat ራሱን የቻለ የሳተላይት /አቅጣጫ ሳይሆን Eutelsat 8°W(ናይልሳት 7°W) ላይ የሚገኝ ለጊዜው አንድ ፍሪኩየንሲ ብቻ የያዘ የኢትዮጵያ መንግስት ሳተላይት ነው።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❷ ቻናሎቹን ለማግኘት ዲሽ ማንቀሳቀስ ያስፈልጋልን?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በፍፁም ማንቀሳቀስ አያስፈልግም። በቀላሉ በሪሞት ብቻ ፍሪኩየንሲ በመሙላት ማግኘት ይቻላል። Eutelsat 8W እና Nilesat 7W ምንም ያክል ልዩነት የሌላቸው ሳተላይቶች ናቸው።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❸ ፍሪኩየንሲው ስንት ነው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይህ ሳተላይት መጀመሪያ ላይ ሲመጣ (11512 V 30000) ነበር አሁን ላይ ግን (11512 V 27500) ወይም 11508 V 27500 ነው።
ለማብራራት ያክል ፦
📍Frequency -11512
📍Polarisation - vertical
📍Symbolic Rate- 27500
📍FEC- 5/6 \ Auto
ፍሪኩየንሲ በአንዳንድ ሪሲቨሮች Transponder ወይም TP ሊሆን ይችላል።
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❹ በዚህ ሳተላይት ውስጥ የሚገቡ ቻናሎች ማን ማን ናቸው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🖥 Afri Health
🖥 Amhara Tv
🖥 EBS Tv
🖥 ES Tv
🖥 Etv Mezinagna
🖥 Etv Quanquawoch
🖥 Etv Zena HD
🖥 Fana Tv SD/HD
🖥 Kana
🖥 LTV
🖥 MOE
🖥 Nahoo Tv
🖥 OBN
🖥 OBS
🖥 Southern Tv
🖥 Tigray Tv
🖥 Walta Tv
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❺ በዚህ ሳተላይት ስር እስካሁን ያልተጠቃለሉ ቻናሎችስ እነማን ናቸው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🖥 Addis Tv
🖥 Aleph
🖥 Amaniload
🖥 ENN
🖥 JTV Ethiopia ናቸው።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❻ ከነዚህ ቻናሎች ውስጥ ከፍተኛ የምስል ጥራት ያለው የቱ ነው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🖥 ETV ZENA HD
🖥 FANA TV HD ናቸው።
☞ ይህን ለማወቅ HD ሪሲቨር ፣ ፍላት ስክሪን ቴሌቪዥን እና HDMI ኬብል ሊኖረን ያስፈልገናል።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❼ EBC የት ገባ?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለምን እንደተቀየረ እስካሁን የተባለ ነገር ባይኖርም EBC የተባለው ስያሜ ወደ ቀድሞ ስያሜው ETV Zena በአዲስ ሎጎ/አርማ ተመልሷል።
EBC3 የነበረውም ወደ ETV Mezinagna ተቀይሯል።
በተጨማሪም ETV Quanquaw/Languages በሚል አዲስ Channel አካትቷል ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
❽ የሳተላይቱ ባለቤት ማን ነው?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ሳተላይቱ ሙከራውን ሲጀምር INSA የተሰኘው ተቋም እንደከፈተው እና እንደሚቆጣጠረው ለማወቅ ተችሏል።
3 627
📍 ዕለተ ረቡዕ
🏆 UEFA Champions League
⏰ ምሽት 3;45
🏟 Real Madrid 🆚 Juventus
🖥 Tv Varzish Hd
🖥 Arezo Tv
🖥 Hewad Tv
🖥 1 Tv Georgia
🖥 ETV Meznagna
3 627
📍 ዕለተ ማክሰኞ
🏆 UEFA Champions League
⏰ ምሽት 3;45
🏟 Fc Roma 🆚 Fc Barcelona
🖥 Arezo Tv
🖥 Hewad Tv
3 627
📍 ዕለተ ማክሰኞ
🏆 UEFA Champions League
⏰ ምሽት 3;45
🏟 Manchester City 🆚 Liverpool
🖥 TV Varzish HD
3 627
🛡Varzisheን የሚከፍቱ Softwear ምትፈልጉ ከታች Join🛡
📶 Online Titore about Dish
📍How to maintain
📍How to install Sw any decoder
📍How to fined new channel
📍How to Add Biss Key
🔍 So much more
https://t.me/joinchat/AAAAAEGX8J99HigCZNI9Aw
3 627
📍 ዕለተ ቅዳሜ
⏰ ከቀኑ 8:30
🇬🇧 EPL
🏟 Everton 🆚 Liverpool
🖥 TV Varzish HD
📍 ዕለተ ቅዳሜ
⏰ ከምሽቱ 1:30
🇬🇧 EPL
🏟 Man-City 🆚 Man-United
🖥 TV Varzish HD
3 627
3 627
📍 ዕለተ ረቡዕ
⏰ ምሽት 3;45
🏟 Liverpool 🆚 Manchester City
🖥 TV Varzish HD
🖥 1 Tv Georgia
⏰ ምሽት 3:45
🏟 Fc Barcelona 🆚 Fc Roma
🖥 Hewad Tv
🖥 Arezo Tv
